𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨
Kanalga Telegram’da o‘tish
Undergraduate Admission Test💫
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
740
Obunachilar
-324 soatlar
+247 kun
+3930 kun
Postlar arxiv
Repost from 𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨
🔴Results
Released about 4-6 days after the exam through the AAU admission portal.
🔴Cut-off Scores (2024–2025)
Examples:
Medicine: 79
Dental Medicine: 78
Software Engineering: 79
Computer Science: 77
Pharmacy: 72
Law: 73
🔴Government vs Self-Sponsored
i. Government
Department assigned after freshman year based on GPA.
Free dormitory and meals.
ii. Self-Sponsored
Choose department during registration.
Pay tuition.
Dormitory available for rent; meals not provided.
🔴Tuition (Self-Sponsored)
Approximate annual tuition:
Medicine: 92,000–138,000 ETB
Pharmacy: 46,000–69,000 ETB
Software Engineering/Computer Science: 60,000–90,000 ETB
Business/Law: 24,000–42,000 ETB
Join and share
@uatexamprep
📢 AAU 2026/27
undergraduate Application process 🎓
1️⃣ Create your AAU applicant account
2️⃣ Fill in your academic profile
3️⃣ Choose your admission type & program
4️⃣ Upload your required documents
5️⃣ Select your UAT exam location
6️⃣ Pay the 750 ETB application & UAT fee
7️⃣ Get your UAT admission ticket & exam schedule
8️⃣ After the exam, check your UAT result & admission status
📅 Application: Aug 25 – Sep 4, 2026
📝 UAT: Sep 7–9, 2026
⚠️ Follow every step carefully and double-check your information before submitting.
📌 Save this guide
2018(አምና)
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲት ለማመልከት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች (requirements)
1. ለማመልከቻ የሚከፈል 1225ብር
2. ጉርድ ፎቶ- Passport Size (3 x 4)
3. የhighschool transcript
4. የEntrance certificate
5. በ Government Sponsored የምታመለክቱ ከሆነ መክፈል እንደሚችሉ የሚያሳይ ከቀበሌ/ከወረዳ የሚፃፍ ደብዳቤ
ማሳሰቢያ - የሚከፈለው 1125 ብር UAT ለመፈተን ብቻ ለዩኒቨርሲቲው የሚከፈል ሲሆን ብትወድቁም ብታልፉም አይመለስም🙏
About UAT
join @uatexamprep
+1
📌 እነዚህ የድጋፍ ደብዳቤ sample ናቸው።
📌 ደብዳቤዎቹ ከቦታ ቦታ ይለያያሉ !!
📌 ወደ ምታፅፉበት ወረዳ ወይም ቀበሌ ስትሄዱ አንዳንድ ቦታ መታወቂያ ስትጠየቁ አንዳንድ ቦታ ደግሞ ምስክር ልትጠየቁ ትችላላችሁ።
📌 ዋናው ነገር ለ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መፃፉ እና ማህተብ መኖሩ ነው።
Share: @uatexamprep
Register: @uat_ttsbot
እስከ ጳጉሜ 02🔥
🚨 የ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ UAT ፈተና ተፈታኞች ትኩረት! 🚨
በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ Undergraduate Admission Test (UAT) ፈተና ከፍተኛ ውጤት በማምጣት መግባት ይፈልጋሉ?
የ UAT EXAM PREP ልዩ የፈተና ዝግጅት ፕሮግራም ምዝገባ በከፍተኛ ሁኔታ እንደቀጠለ ነው! 🎉
🌟 በዚህ ፕሮግራም ምን ያገኛሉ?
📚 አጠቃላይ የ UAT ፈተና ዝግጅት: ያለፉ ዓመታት እና የሞዴል ጥያቄዎች ከዝርዝር ማብራሪያ ጋር
💡 የጊዜ አጠቃቀም (Time Management): በፈተና ወቅት ጊዜን በአግባቡ የመጠቀም ልዩ ስልቶች
📝 የቀጥታ ጥያቄና መልስ (Q&A): ግልጽ ያልሆኑ ነጥቦችን በቀጥታ የመጠየቅ ዕድል
👥 የተፈታኞች ውይይት: ከሌሎች ተፈታኞች ጋር አብሮ የመስራትና አቅምን የማሳደግ ዕድል
💳 የክፍያ መረጃ (200 ETB ብቻ):
🏦 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE):
@1000392912518
📱 ቴሌብር (Telebirr):
+251958738409
📢 ዋና ቻናል:@uatexamprep
🤖 ደረሰኝ መላኪያ ቦት:@UAT_TTSbot
📞 ቴሌብር / ስልክ: +251958738409
✨ ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚያደርጉትን ጉዞ ከእኛ ጋር ያፋጥኑ! 🎓
