fa
Feedback
𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨

𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨

رفتن به کانال در Telegram

Undergraduate Admission Test💫

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
740
مشترکین
-324 ساعت
+247 روز
+3930 روز
آرشیو پست ها
Experience sharing👩‍🏫 @uatexamprep

Experience sharing👩‍🏫 @uatexamprep

Experience sharing👩‍🏫 @uatexamprep

የበፊት cut off point ነው።

🔴Results Released about 4-6 days after the exam through the AAU admission portal. 🔴Cut-off Scores (2024–2025) Examples: Medicine: 79 Dental Medicine: 78 Software Engineering: 79 Computer Science: 77 Pharmacy: 72 Law: 73 🔴Government vs Self-Sponsored i. Government Department assigned after freshman year based on GPA. Free dormitory and meals. ii. Self-Sponsored Choose department during registration. Pay tuition. Dormitory available for rent; meals not provided. 🔴Tuition (Self-Sponsored) Approximate annual tuition: Medicine: 92,000–138,000 ETB Pharmacy: 46,000–69,000 ETB Software Engineering/Computer Science: 60,000–90,000 ETB Business/Law: 24,000–42,000 ETB Join and share @uatexamprep

ብዙ ጥያቄዎቻችሁን ይመልስላችሁኃል። ይህንን ቪዲዮ አይታችሁ ጠይቁን🙏

እንዴት apply እናደርጋለን ለሚለው 👇👇 https://t.me/uatexamprep/357

ጠይቁን🔥

📢 AAU 2026/27 undergraduate Application process 🎓 1️⃣ Create your AAU applicant account 2️⃣ Fill in your academic profile 3️⃣ Choose your admission type & program 4️⃣ Upload your required documents 5️⃣ Select your UAT exam location 6️⃣ Pay the 750 ETB application & UAT fee 7️⃣ Get your UAT admission ticket & exam schedule 8️⃣ After the exam, check your UAT result & admission status 📅 Application: Aug 25 – Sep 4, 2026 📝 UAT: Sep 7–9, 2026 ⚠️ Follow every step carefully and double-check your information before submitting. 📌 Save this guide

2018(አምና) ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲት ለማመልከት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች (requirements) 1. ለማመልከቻ የሚከፈል 1225ብር 2. ጉርድ ፎቶ- Passport Size (3 x 4) 3. የhighschool transcript 4. የEntrance certificate 5. በ Government Sponsored የምታመለክቱ ከሆነ መክፈል እንደሚችሉ የሚያሳይ ከቀበሌ/ከወረዳ የሚፃፍ ደብዳቤ ማሳሰቢያ - የሚከፈለው 1125 ብር UAT ለመፈተን ብቻ ለዩኒቨርሲቲው የሚከፈል ሲሆን ብትወድቁም ብታልፉም አይመለስም🙏 About UAT join @uatexamprep

📌 እነዚህ የድጋፍ ደብዳቤ sample ናቸው። 📌 ደብዳቤዎቹ ከቦታ ቦታ ይለያያሉ !! 📌 ወደ ምታፅፉበት ወረዳ ወይም ቀበሌ ስትሄዱ አንዳንድ ቦታ መታወቂያ ስትጠየቁ አንዳንድ ቦታ ደግሞ ምስክር
+1
📌 እነዚህ የድጋፍ ደብዳቤ sample ናቸው። 📌 ደብዳቤዎቹ ከቦታ ቦታ ይለያያሉ !! 📌 ወደ ምታፅፉበት ወረዳ ወይም ቀበሌ ስትሄዱ አንዳንድ ቦታ መታወቂያ ስትጠየቁ አንዳንድ ቦታ ደግሞ ምስክር ልትጠየቁ ትችላላችሁ። 📌 ዋናው ነገር ለ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መፃፉ እና ማህተብ መኖሩ ነው። Share: @uatexamprep Register: @uat_ttsbot

እስከ ጳጉሜ 02🔥 🚨 የ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ UAT ፈተና ተፈታኞች ትኩረት! 🚨 በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ Undergraduate Admission Test (UAT) ፈተና ከፍተኛ ውጤት በማምጣት መግባት ይፈልጋሉ? የ UAT EXAM PREP ልዩ የፈተና ዝግጅት ፕሮግራም ምዝገባ በከፍተኛ ሁኔታ እንደቀጠለ ነው! 🎉 🌟 በዚህ ፕሮግራም ምን ያገኛሉ? 📚 አጠቃላይ የ UAT ፈተና ዝግጅት: ያለፉ ዓመታት እና የሞዴል ጥያቄዎች ከዝርዝር ማብራሪያ ጋር 💡 የጊዜ አጠቃቀም (Time Management): በፈተና ወቅት ጊዜን በአግባቡ የመጠቀም ልዩ ስልቶች 📝 የቀጥታ ጥያቄና መልስ (Q&A): ግልጽ ያልሆኑ ነጥቦችን በቀጥታ የመጠየቅ ዕድል 👥 የተፈታኞች ውይይት: ከሌሎች ተፈታኞች ጋር አብሮ የመስራትና አቅምን የማሳደግ ዕድል 💳 የክፍያ መረጃ (200 ETB ብቻ): 🏦 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE): @1000392912518 📱 ቴሌብር (Telebirr): +251958738409 📢 ዋና ቻናል:@uatexamprep 🤖 ደረሰኝ መላኪያ ቦት:@UAT_TTSbot 📞 ቴሌብር / ስልክ: +251958738409 ✨ ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚያደርጉትን ጉዞ ከእኛ ጋር ያፋጥኑ! 🎓