የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ
Kanalga Telegram’da o‘tish
📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!! https://t.me/ibnbaz1212
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
3 433
Obunachilar
+4224 soatlar
+2007 kun
+35230 kun
Postlar arxiv
3 426
Repost from የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
🔷ከሱና ኡለሞች የተሰጠ መግለጫ
በረቢዕ አል'አወል 2 እና 3 / 1448 ዓ.ሂ. የሱና ኡለሞች በአዲስ አበባ ከተማ ባካሄዱት ስብሰባ አንገብጋቢ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ውይይቶች በማካሄድ፣ የተለያዩ ውሳኔዎችን አካሂደዋል።
አጽንኦት ሰጥተው ከመከሩባቸውና ውሳኔ ካስተላለፉባቸው ዋና ዋና ጉዳዮች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል:-
1. በደጋግ ቀደምቶች ግንዛቤ ላይ በመመስረት፣ የአላህን መጽሐፍና የመልእክተኛውን - ዓለይሂሶላቱ ወሰላም - ሱና አጥብቆ መያዝ፤ ለማንኛውም ጉዳይ ሶሃቦች፣ ታብእዮች፣ እነርሱንም በመልካም ወደ ተከተሉት ጎዳና መመለስ ግዴታ እንደሆነ፤
2. ሸሪዓዊ እውቀትን ለመፈለግ ከፍተኛ ፍላጎት ማሳደር፤ በተለይም ከመሻይኽ፣ ከኡለሞችና ከኡስታዞች ጋር በመሆን ኢስላማዊ እውቀቶችን መተዋወስ። በኢስላማዊ የሸሪዓ ጉዳዮች ላይ እርስ በርስ መወያየት እንደሚገባ፤
3. ለአሏህ ብሎ በመዋደድ፤ በሱና አሊሞችና በሰለፊዮች መካከል ፍቅርና ትብብርን ማጠናከር ፤ ወደ ጥላቻና ጭቅጭቅ ከሚወስዱ ነገሮችን መራቅ እንደሚገባ፤
4. የልዩነትና የግጭት መንስኤዎችን መራቅ፤ ልዩነቶች ሲከሰቱ፣ ፍትህና ሐቅን ተላብሶ ወደ ቁርዓን እና ወደ ሐዲስ በመመለስ መፍትሄ መስጠት እንደሚገባ፤
5. በመርከዞችና በመስጊዶች የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ አለመግባት፤ በመርከዞችና በመስጊዶች የውስጥ ጉዳይ የማይመለከተው አካል ጣልቃ መግባት፣ የሰለፍያን አንድነት የመከፋፈል ሙከራ በመሆኑ፣ ከዚህ ተግባር መራቅ እንደሚገባ፤
6. በሱና የሚታወቁ (ወንድምና እህቶችን) ፈጥኖ ከመፈረጅ መጠንቀቅ፤ ይህ ተግባር መከፋፈልንና ፊትናን ስለሚያስከትል፣ ጉዳዩን ወደ ታላላቅ ኡለሞች መመለስ እንደሚገባ፤
7. ‘ባለቤቱ ሰለፊ አይደለም’፣ ‘እርሱ ከእገሌ ጋር ነው' በሚል ወይም በበቀል ቪዲዮዎችንና የድምጽ ቅጅዎችን ከቻናል ላይ እንዲያነሱ ከመጠየቅ መቆጠብ፤
8. ከዝንባሌና ከፈጠራ ባለቤቶች ጋር ያለውን ልዩነት የመጠበቅ ግዴታን መወጣትና ከእነርሱ ጋር ከመለካለክ መቆጠብ ፤
9. ወንድማችን ዓሊ ሁሴንን በተመለከተ፤ የሱና ኡለሞች ባደረጉት ክትትል መሰረት ተጸጽቶ መመለሱን፣ ጸጸቱም ያማረ መሆኑንና ከሰለፊ ወንድሞቻቸው አንዱ እንደሆነ አረጋግጠዋል።
እኛ እርሱን የምንመለከተው በዚህ መንገድ ነው ፤ ፈራጁ አሏህ ነው። በአሏህ ፊት ማንንም አናወድስም።
የኢትዮጵያ አህለሱና ኢስላማዊ ማህበር
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
3 426
Repost from የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
جمعية أهل السنة الاتيوبية.
بيان عن اجتماع علماء السنة في أديس أبابا
عُقد اجتماع لعدد من علماء السنة في أديس أبابا خلال يومي ٢ و٣ من شهر ربيع الأول ١٤٤٨هـ، وتناول اللقاء عددًا من القضايا المهمة
وقد أكد العلماء المجتمعون على جملة من القضايا المهمة من أبرزها:
_وجوب الاعتصام بكتاب الله وسنة رسوله ﷺ، بفهم السلف الصالح، والرجوع إلى ما كان عليه الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان.
_الحرص على طلب العلم الشرعي ، لا سيما مذاكرة العلم بين المشايخ والعلماء والأساتذة، وبحث المسائل العلمية ومناقشتها فيما بينهم .
التآخي في الله، وتعزيز المحبة والمودة والتعاون بين علماء السنة والسلفيين ، ونبذ كل ما يؤدي إلى التباغض والتنازع.
_البعد عن أسباب الخلاف والفرقة، ومعالجة ما يقع من الاختلاف بالرجوع إلى الكتاب والسنة مع التحلي بالعدل والإنصاف
_وحذر العلماء من التدخل في شؤون المراكز السلفية والمدارس والسعي إلى التفريق بين صفوف السلفيين. ،
_الحذر من التسرع في التحذير ممن عرفوا بالسنة والبعد عن تصنيفهم، وإصدار الأحكام عليهم أو وصف أحد منهم بأنه «ليس بسلفيً» أو نحوه من غير حجة ولا برهان ولا رجوع إلى كبار مشايخ السنة ، لما قد يترتب على ذلك من الفرقة والفتنة.
_الحذر من ممارسة الضغوط وإرهاب السلفيين بطلب حذف المقاطع والصوتيات أو منع نشرها بدعوى أن صاحبها ليس سلفيًا، أو أنه مع فلان لحصول خلافات شخصية أو تصفية حسابات لا صلة لها بالعقيدة والمنهج.
_ وجوب المحافظة على التميز عن أهل الأهوء والبدع وعدم الاحتكاك بهم
وبخصوص الأخ علي حسين، فقد أكد العلماء أن ما ظهر لهم من حاله أنه قد حسنت توبته هكذا نحسبه والله حسيبه ولا نزكي على الله أحدا ، وأنه من إخوانهم السلفيين.
3 426
🛑 ታላቅ የሴቶች በሴቶች የሙሃዶራ ፕሮግራም በወራቤ ከተማ ሐጢባ መድረሳ
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
➽ውድ የወራቤ ከተማ ሙስሊም እናቶችና እህቶች የዲን ግንዛቤን ከተግባር ጋር በሚል መርህ አንግበን ያለብንን ሐላፍትና እንወጣ በሚል የሴቶች በሴቶች ሙሀዶራ አሰናድተን ለእናንተ ይጠቅማሉ ያልናቸውን አንገብጋቢና አዝናኝ ፕሮግራሞችን አዘጋጅተን ኑ የዲናችንን ግንዛቤ ከተግባር ጋር እንማማር በማለት ጥሪ እናቀርባለን ።
📆የሙሃዶራው ቀን ፦
የፊታችን እሁድ ነሀሴ 10 /2018
🕰የሙሃዶራው ሰዐት ፦ ከጧቱ 3:00 ጀምሮ እስከ 6:30 ድረስ
➥እናም ውድ የከተማችን እህቶችና እናቶች ከእናንተ የሚጠበቀው ፕሮግራሙን በግዜ ተገኝቶ በመታደም ተጠቃሚ የምትሆንበትን ነገር ከወዲሁ ፕሮግራማችሁን በማስተካከል የዚህ ታላቅ የደዕዋህ ድግስ ታዳሚ መሆን ነው።
🌍አድራሻ ወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ ሐጢባ 02 መድረሳ
📱📲ለተጨማሪ መረጃ +251947276008
◉ጥሪን ማክበር እስላማዊ ስነምግባር ነው
https://t.me/ibnbaz1212
3 426
Repost from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
አዲስ ሙሃዶራ
ርእስ:- በመውሊድ ቀን ከሚጠቀሱ ሺርክን ቢድዐህ!!
🎙በሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን (ሀፊዘሁላህ)
👉 ይደመጥ!!
በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
ነሓሴ 8/2018 ከጁምዐህ ሶላት በኋላ የተሰጠ ሙሃዶራ
የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444
3 426
Repost from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
✅ የጁመዓ ኹጥባ
⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼
↩️ خُطْبَةُ الْـجُمُعَةِ
↪️ የጁመዓ ኹጥባ
📍ርዕስ፦➘➷
↪️የነቢዩን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) መወሊድ ማክበር ቢድዐህ ነው!! በሚል ርዕስ የተደረገ እጅግ ወሳኝ የሆነ ኹጥባ!
🎙الشيخ أحمد أول «حفظه الله»
🎙በሸይኽ አህመድ አወል [አቡ ኑሃ] አላህ ይጠብቃቸው
🕌 በዳር አስ-ሱንና መርከዝና መስጂድ የተደረገ ኹጥባ!
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
||~ ሼር አድርጉት!
📱👇👇👇👇
t.me/DarASSunnah1444
t.me/DarASSunnah1444
3 426
Repost from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
ድንገተኛ ሙሃዶራ አሁን
በዳር አስ-ሱንና
🎙በአንጋፋው ሸይኽ ሐሰን ገላው (ሀፊዘሁላህ)
ስለ መውሊድ ቢድዓነት
ይሳተፉ ↘️↘️↘️
https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=
3 426
Repost from አቡ ኑህ አስ'ስልጢይ [Abu Nuh Assiltiy ]
🔷 የጁመዐህ ቀን ሱናዎችና ስነስርዓቶች
❶ኛ ገላን መታጠብ
➋ኛ ሽቶን መቀባባት ለወንድ ነው እና መዋብ
❸ኛ ሲዋክን /መፋቂያን መጠቀም
❹ኛ የክት ልብስ መልበስ
❺ኛ በጊዜ መስጂድ መግባት
❻ኛ በእግር እየተጓዙ ወደ መስጅድ መሄድ
❼ኛ መስጂድ ከደረሱ በኋላ የሰዎችን ትከሻ በመረማመድ ሰዉን አለማስቸገር
❽ኛ ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ቢሆንም ተህየቱ መስጂድ ሱና መስገድ
❾ኛ ኹጥባ ወደ የሚያደርገው ኢማም መዞርና እሱን እያዩ ኹጥባ ማድመጥ
❿ኛ ኹጥባ በሚደረግበት ሰዓት ፀጥታን መላበስ
⓫ኛ ሰደቃን ማብዛት
⓬ኛ ከሀሙስ ማታ ጀምሮ እሰከ ጁምዓ ዐስር ድረስ ሱረቱ ከሕፍ መቅራት
⓭ኛ ዱዓ ተቀባይነት የሚያገኝበት ሰዓትን እማሙ በሁለቱ ኹጥባዎች መካከል ወቅትና ከዕስር ሶላት በኋላ የበለጠ መጠባበቅ
⓮ኛ በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን በብዛት ማውረድ።
✍አቡ ኑህ አስ_ስልጢይ
https://t.me/MisbahMohammed_6682
3 426
🛑የደርስ ማስታወቂያ
➤በወራቤ ከተማ ሐጢባ መድረሳ በተጨማሪነት የሚሰጡ ደርሶች እንደሚከተለው ይሆናል ።
➀ 15ታዊ ጁመዐህ ቀን ፈዋኢድ
🪑🎤🎧በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ አላህ ይጠብቀው
➁ በየ 15ቱ ጁመዐህ፣ ቅዳሜና እሁድ ከመጝሪብ _ ዒሻእ ድረስ
📚 ሸርሁ ሰላሰተል ኡሱል ሸይኽ ዱክቱር ሁሰይን አላህ ይጠብቃቸው
🪑🎤🎧በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ አላህ ይጠብቀው
⓷በየ 15ቱ ቅዳሜና እሁድ ከዐሱር ሶላት በኋላ እስከ 12:00 ድረስ
ሪሳለቱል ሂጃብ
🪑🎤🎧በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ አላህ ይጠብቀው
◉ዘወትር ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ
➊ መትን ሰላሰተል ኡሱል ከዓርብ _እሁድ
🪑🎤🎧በኡስታዝ አቡ ኑህ አላህ ይጠብቀው
❷ኹዝ ዐቂደተከ ከሰኞ _ሐሙስ
🪑🎤🎧በኡስታዝ አቡ ኑህ አላህ ይጠብቀው
❸ ጂናየቱ አት'ተመዩዕ ቅዳሜና እሁድ ከዐሱር በኋላ
🪑🎤🎧በኡስታዝ አቡ ኑህ አላህ ይጠብቀው
➽ ሁላችንም በነቂስ በመሳተፍ የዲን ግንዛቤያችንን እንጨምር ። ሁሉንም የሚሰጡ ደርሶችን በቅርብ በመከታተል ተጠቃሚ እንሁን።
📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!!
https://t.me/ibnbaz1212
3 426
Repost from አቡ ኑህ አስ'ስልጢይ [Abu Nuh Assiltiy ]
📖 በአዲስ መልክ ተዘጋጅቶ የተለቀቀ መፅሐፍ 📖
🟪
በመውሊድ ዙሪያ የሚነሱ 33 ብዥታዎች እና መልሶቻቸው🖋በአቡ ዐብዲልዐዚዝ/ ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ ሐፊዞሁሏህ የተዘጋጀ፤ 🔻መውሊድን ሐይማኖታዊ በዓል አድርገው ለማክበር የሚጠቅሷቸው ማስረጃዎች፤ 🔻ከቁርኣን፣ ከሀዲስ፣ ከሶሓቦች እና ከዑለሞች ንግግር የተውጣጡ መልሶች፤ 🔻ሁሉም ሰው ሊያውቃቸው የሚገቡ ብዥታዎች እና መልሶቻቸውን ያካተተ፤
❗️ስንት ሐቁን ያላገኘ መልካም አሳቢ አለ!!❗️ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን‼️ አላህ አንብበው ከሚጠቀሙት ያድርገን‼️ የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ 🔳 ▫️ 🔳 ▫️ 🔳 ▫️ 🔳 ▫️ 🔳 كن على بصيرة https://t.me/alateriqilhaq
3 426
☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪
🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦
☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪
🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦
☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪
🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦
☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪
🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦
☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪
🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦
☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪
🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦
🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
🇸🇦 O P E N 🇸🇦
🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
3 426
Repost from አቡ ኑህ አስ'ስልጢይ [Abu Nuh Assiltiy ]
አዲስ ሙሐደራ ቁ. 330
🚫 بيان مفاسد وشرور وبدع ما يسمى (إدر) من أكثر من ثلاثين وجها والرد على القائلين أنه من العادات
⛔️ በእድር ያለውን ሸር፣ብልሽትና ቢድዐህ ከ30 በላይ በሆነ አቅጣጫ ግልፅ ማድረግና "ከባህል ነው እንጂ ቢድዐህ አይደለም" በሚሉ ሰዎች ላይም ምላሽ ተሰጥቷል።
📍በአዲስ አበባ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተደረገ ሙሐደራ።
📝 በዚህ ሙሓዶራ ከተዳሰሱ ወሳኝና ቁልፍ ነጥቦች መካከል እነሆ በጥቂቱ፡
—እድር የሚለው ትርጓሜ...
— እድር እና እስልምና ይተዋዋቃሉን?
እድር አስፈላጊ ቢሆን ኖሮ ለመልእክተኛው (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ባስፈለጋቸው ነበር...
— መደጋገፍ፣መቀባበር... እንዳለብን ኢስላም አዟል..
— ኢስላም ቡድንተኝነትን አጥብቆ ያወግዛል..
— እነዚያ ሃይማኖታቸውን የለያዩ አሕዛብም የኾኑ በምንም ከእነሱ አይደለህም፡፡ ነገራቸው ወደ አላህ ብቻ ነው፡፡ ከዚያም ይሠሩት የነበሩትን ሁሉ ይነገራቸዋል፡፡ (የሚለው የቁርኣን አንቀጽ ማብራሪያ)
— እድር የመልእከተኛው (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ፣የሶሃቦች፣የታቢዒዮች፣የአትባዑ ታቢዒንም መንገድ አይደለም...
— ጥቁት ስለ ወንድማማችነት...
— ሰዎች አላህን ካልፈሩ እንዲሁም ስሜታቸውን ከተከተሉ ለሐቅ እጅ አይሰጡም...
— እድር ውስጥ ኢስላምን የሚያፈርሱ፣ ሱናን የሚገረስሱ ብዙ ፀያፍ ተግባራት እየተሰሩ ባህል ነው እየተባለ ሽፋን ሚሰጥበት ሁኔታ አለ...
— እድርን አይደለም ሙስሊሞች ከሙስሊም ውጭም ያሉ ሰዎች እየተቃወሙት (እያወገዙት ይገኛሉ)...እንዲሁም እድር የፈሪዎች ስብስብ ነው ይላሉ... (የድምፅ ቅጂውም ይገኛል ያድምጡት)
— ከሃይማኖት አላህ በእርሱ ያልፈቀደውን ለእነርሱ የደነገጉ ተጋሪዎች ለእነርሱ አልሏቸውን? የፍርዱ ቃል ባልነበረ ኖሮ በመካከላቸው (አሁን) በተፈረደ ነበር፡፡ በደለኞችም ለእነርሱ አሳማሚ ቅጣት በእርግጥ አልላቸው፡፡ «ይህም ቀጥተኛ ሲኾን መንገዴ ነው፤ ተከተሉትም፡፡ (የጥመት) መንገዶችንም አትከተሉ፡፡ ከ(ቀጥተኛው) መንገዱ እናንተን ይለያዩዋችኋልና፡፡እነሆ ትጠነቀቁ ዘንድ በርሱ አዘዛችሁ፡፡»
● ሙስሊም በሙስሊም ላይ ያለው ሐቆች:
[1]- ጀናዛን መከተል—ማብራሪያውን ገብተው ያድምጡ...
[2]- ሰላምታን መመለስ...
[3]- ያስነጠሰ ሰው—አልሃምዱሊላህ ካለ ምላሽ መስጠት...
[4]-የታመመን መጠየቅ...
● ለለቅሶ ተብሎ መሰብሰብ:
— የእደር መሰረቱ ከነሳራዎች የመጣ ስለመሆኑ...
— የአላህ መልእክተኛ (ሶላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በሰዎች የተመሳሰለ ከነሱ ነው ስለ ማለታቸው...
— የአይሁድና የናሷራዎች መንገድ...
● የጃሃሊያ መታወቂያዎች:
— በዘር መኮፈስ፣
— ዘርን መተቸት፣
— በከዋክብት ዝናብን መፈለግ
— በለቅሶ መጮህ (ማስለቀስ)
— እያንዳንዱ እድር ውስጥ አስለቃሽ አለ፣
— የአስለቃሽ አስከፊ ቅጣት፣
— እድር በሸሪዓችን የለም፣
— ማንኛውም ሁክም በሸሪዓ ከሌለ ውድቅ ስለመሆኑ...
— ለሶስት ቀን ለቅሶ ተብሎ ስለሚባለው...
— ጃቢር ቢን ዐብዲላህ (ረዲየላሁ ዐንሁ)
መሳባሰብን፣ምግብንም ማዘጋጀት ከለቅሶ እንቆጥረው ነበር ስለማለቱ...
— በእድር ውስጥ የሺርክ መንዙማ ይባላል...
ማብራሪያውን ገብተው ያድምጡ...
📝 ከ30 በላይ በሸሪዓችን የሚጋጩ የእድር (የሴራ) ህግና ደምቦች:
1. የእድር መሠረቱ ከካፊሮች የመጣ ስለመሆኑ...
2. እድር በሸሪዓ የለም...
3. ከሽርክ መንዙማዎች መካከል ለምሳሌ...
4. በእድር ውስጥ የየቲም ገንዘብ ይበላል፣
5. ጫት ይቃማል የጫት አቅራቢ ይደረጋል...
6. ሴትና ወንድ ይቀላቀላሉ ከአስለቃሽ ጋር...
7. የእድር ብር ባንክ ይቀመጣል። ወለድም አለው፣ የወለደው ገዘብ ደግሞ ይበላል...
8. ለቅሶ ላይ አስለቃሽ አለ...
9. መሬት "ወለድ-አገድ" ተብሎ ይያዛል...
10 በቀብር ላይ ያሲን ይቀራል...
11. የፈረስ ግልቢያ...
12. ለቅሶ በአሁን ጊዜ በገጠር በከተማው 12፣7፣3...ቀን ተብሎ ይያዛል...
13. የእድር ህግ ላይ የማይሰገድ የሚሰገድም ሰው፣ የመቅበር ግዴታ አለበት...
14. መስጂድ ውስጥ ጫት ይቃማል...
15. በእድር የሌለ ሰው አይቀበረም
16. በየ ሶላት ሰኣት ቡና ከነጫት ግዴታ ነው...
17. አንድ ሰውም 10 ሰው ያለበት ቤት ኡኩል ብር ያዋጣል...
18. ለቅሶ ያልመጣ ይቀጣል...
19. ጉዳይ ገጥሞት ባይመጣ ይከፍላል (ይቀጣል)
20. ሟች ከመሞቱ በበፊት ለቅሶ ሊያዝበት የሚያሳድገው እንጨት አለ... ወይም ከሰው ይመጣል
21. ጡሩምባ ይነፋል...
22. በመጨረሻ ቁርኣን ይቀራል...
23. መዝገብ ተይዞ መመገብና ገንዘብ.. መቀበል እንዲሁም ያልመጣን ሰው፣ ጠላት አድርጎ መቅጣት...
24. አሳድሮ ማልቀስ ....
25. በመጨረሻ ቤት ማጠብ ...
26. የሟች ዘመድ ወደቤቱ ሲመለስ በአዲስ መልኩ ለቅሶ መያዝ...
27. አንዳንድ የአገርቤት ሸይኾች ለቅሶ ቤት ምግብ አይበሉም...
28. ለቅሶ ለመጣ ሰው በጉሩፕ (በቡድን) ፋቲያ ይቀራል ...
29. ለቅሶ ካለቀ በኃላ ቤት ይፀዳል...
30. ለቅሶ ላይ አንደ አይነት ልብስ ይለብሳል (ጋቢ)...
31 በቀብር ላይ ቴምር መብላት....
32. በለቅሶ ያለ መህረም ጉዞ አለበት...
#ማሳሰቢያ፦ ይህ ድምፅ እጅግ በጣም ወሳኝና አንገብጋቢ ስለሆነ ለወዳጅ፣ ዘመዶዎ፣በማጋራት የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ ባረከላሁ ፊኩም!!!!!!
https://t.me/shakirsultan/2487
3 426
Repost from قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
جزاك الله خيرا وبارك فيك وزادك من فضله قد استمعت إلى هذه المحاضرة فألفيتها نافعة طيبة مستوفية وطافحة بأدلة من الكتاب والسنة وفيها وقائع وحقائق واضحة جلية عن هذه البدعة القبيحة المنتشرة في بلاد الحبشة. وقد طلب مني بعض الإخوة الكتابة حول ما يسمى (إدر) فهذه الصوتية شافية كافية فريدة في بابها ولا تحتاج إلى مزيد بسط وإيضاح وتعليق لأن الأستاذ الفاضل قد أعطى الموضوع حقه واستوعب فيه كل ما يحتاج إليه بسؤال المتخصصين والقائمين على هذه البدعة التي هي من بؤر الشرك والقبائح والجاهلية . لو قام بعض مترجمي أهل السنة بتفريغها ثم مراجعتها وتنسيقها وتنقيحها لكان في ذلك نفع عظيم وخير كثير بإذن الله تعالى .
3 426
Repost from Shakir Sultan (Channel)
🔶#በእድር ያለውን ሸር፣ብልሽትና ቢድዐህ ከ30 በላይ በሆነ አቅጣጫ ግልፅ ማድረግና "ባህል ነው እንጂ ቢድዐህ አይደለም" ብሎ በሞገተ ሰው ላይም ምላሽ ተሰጥቷል
🔶 በአዲስ አበባ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተደረገ ሙሐደራ።
🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
🌐 https://t.me/shakirsultan
