uz
Feedback
የቀጠናው ተመልካች

የቀጠናው ተመልካች

Kanalga Telegram’da o‘tish

በአለማችን ቀጠናዎች የሚከሰቱ ክስተቶችን ይዘግባል፣ ሳይቀዘቅዝ በትኩሱ። ለጥያቄና ለአስተያየቶች በኢሜል asuleyma246@Gmail.com ብላችሁ ፃፉልኝ።

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
4 303
Obunachilar
+824 soatlar
-47 kun
-7130 kun
Postlar arxiv
🇺🇦🇬🇷 ዩክሬን፣ ግሪክ ያላትን የፔትሪዮት ሚሳይሎችን ያለ ቅድመ ሁኔታ እና ያለ ማንገራገር እንድትሰጣት ጠይቃለች — የዩክሬን ፓርላማ አባል ጎርቤንኮ። *-*-*- በአውሮፓ ሕብረት በአሁኑ ሰዓት ፔትሪዮት ሚሳዬል ያላቸው ግሪክና ስፔን ናቸው። ሌሎቹ ሁሉም ጨርሰው ቁጭ ብለዋል፣ አሜሪካም አልሰጣችሁም ብላቸዋለች። ሕብረቱ ዩክሬንን ለማገዝ በሚል ሁለቱን ሀገሮች ከባለፈው ወር ጀምሮ ሚሳዬሎቻቸውን ለዩክሬን እንዲያስረክቡ ጫና ሲያደርግባቸው ነበር። ሁለቱም እምቢ ብለዋል። ግሪክ፣ ከቱርክ ጋር ውጥረት ውስጥ ነኝ፣ ለራሴው ያስፈልገኛል፣ ብላ እምቢ ብላለች። ስፔን፣ በሩሲያና በዩክሬን ገለልተኝነቴን እመርጣለሁ ብላ እምቢ ብላለች። ዘለንስኪ በሁለቱም ላይ ጥርሱን ቢነክስም፣ ሊያደርግ የሚችለው ምንም አልነበረም፣ እስከ ቅርብ ሳምንታት ድረስ። አሁን የዩክሬን ድሮኖች 'የሩሲያን መርከቦች' በመምታት ሰበብ፣ የግሪክን መምታት ጀምረዋል። በዚህም ግሪክ ሽንቷን መሽናት ጀምራለች። ዛሬ እየወጣ እንዳለው ዘገባ፣ ግሪክ ዩክሬንን 'መርከቦቼን አትምችብኝ፣ የምትፈልጊውን ፔትሪዮት በምላሹ እሰጥሻለሁ' እንዳለቻ ተሰምቷል።

🇺🇦🇷🇺⚡️የሩሲያ ኃይሎችን እና አጋሮችን ለማጥቃት ዩክሬን የድሮን ኦፕሬተሮችን ወደ ማሊ፣ ቡርኪናፋሶ፣ ሱዳን ሊቢያ እና ቢያንስ ወደ አምስት የመካከለኛው ምሥራቅ ሀገራት ልካለች። ሩሲያ ባለችባቸው የአፍሪካ ሀገሮች፣ በየ ጊዜው ከሚነሱ የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራዎች ጀርባ፣ ዩክሬን ትገኛለች ተብሎ ይገመታል፣ በሩሲያ ኃይሎች እና አጋሮች ላይም ጥቃት በመሰንዘር እገዛቸው አለ-- CNN

🇸🇦 ሳዑዲ አረቢያ አሁን እያደገ በሚሄድ አደገኛ ስትራቴጂካዊ አቀማመጥ ውስጥ ትገኛለች። የሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥ ከተዘጋ በኋላ የነበረው የአብቃይቅ-ያንቡ ቧንቧ መስመር (ምዕራብ-ምሥራቅ - ከመዲ
🇸🇦 ሳዑዲ አረቢያ አሁን እያደገ በሚሄድ አደገኛ ስትራቴጂካዊ አቀማመጥ ውስጥ ትገኛለች። የሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥ ከተዘጋ በኋላ የነበረው የአብቃይቅ-ያንቡ ቧንቧ መስመር (ምዕራብ-ምሥራቅ - ከመዲና ቀይ ባሕር)፣ ሳዑዲ ነዳጅ ወደ ውጭ የምትልክበት የመጨረሻው መስመሯ ነበር። ሆኖም፣ ባሳለፍነው ሳምንት በሁቲዎች በደረሰበት ከፍተኛ ጥቃት ከአገልግሎት ውጭ ሆኗል። በዚህም፣ ሳዑዲ አረቢያ አሁን የነዳጅ ላኪነቷ በከፍተኛ ሁኔታ የመስተጓጎል አደጋ ተጋርጦባታል። በተመሳሳይ ጊዜ፣ የንግዱ ሁኔታ መባባሱን ስለቀጠለ፣ መንግሥቱ ከዓለም ባንክ ትልቅ ብድር እንደጠየቀ ተዘግቧል። የባብ አል-ማንዳብ የባሕር መተላለፊያ በሁቲ እጅ መውደቁ ለሪያድ ሌላ አደጋን ይወክላል፣ በተለይም የሳዑዲ መርከቦች በቀይ ባሕር ላይ ተደጋጋሚ ጥቃቶች እና መስተጓጎሎች ከደረሱባቸው በኋላ። ሳዑዲዎች አሁን ውስጥ ከገቡበት ስልታዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉድጓድ እንዴት ለመውጣት እንዳሰቡ ማየት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየከበደ ነው። የመካ ስምምነት ዋጋ የለውም ተብሎ ተረጋግጧል፣ አሜሪካውያን ሁቲዎችን በቀጥታ ለመጋፈጥ ፈቃደኛ ያልሆኑ ይመስላሉ፣ እና ሌሎች ሁሉ ጣልቃ ላለመግባት እየሞከሩ ነው። 

🇮🇷🇦🇪⚡️ — የኢራን ፕሬዝዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን እና የአቡ ዳቢ የዘውድ ወራሽ ሼክ ካሊድ ቢን ሙሐመድ ቢን ዛይድ በኒው ዴሊ በተካሄደው የBRICS ጉባኤ ላይ አዎንታዊ ውይይት ካደረጉ በኋላ፣ ኢራን እና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ያለፉ ክርክሮችን ትተው ለጋራ የወደፊት ሁኔታ ለመሥራት ተስማምተዋል። *-*-*- ለአረቦች ከዚህ ውጭ ምርጫ የለም! አዲሱን፣ መሬት የረገጠውን ቀጠናዊ የጂኦፖለቲካ እውነታ፣ ከመቀበል እና ከኢራን ጋር ከመሥራት ውጭ፣ አረቦች ምርጫ የላቸውም። 1. በራሳቸው መዋጋት አይችሉም፣ አቅም የላቸውም። 2. ሌሎችም ተዋግተውላቸው አልቻሉም፣ አቅም አላገኙም። 3. ጊዜ በረዘመ ቁጥር ከመድቀቅ ውጭ ሌላ የተሻለ አይመጣም። ስለዚህ … ሪያሊቲውን ተቀብሎ፣ ለመቀጠል መሞከር ነው። በአካባቢው ከሞላ ጎደል የድሮው ሥርዓት አብቅቶለታል።

+1
🇷🇺⚡️🇺🇦 ሰበር ዜና፡ የቀድሞው የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስቴር ቦሪስ ጆንሰን፣ የጀርመን ጠቅላይ ሚኒስትር መርዝ ከፍተኛ የደህንነት አማካሪ እና ከእንግሊዝ፣ ከፈረንሳይ እና ከጣሊያን የመጡ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪዎች፣ በኪየቭ ያካሄዱትን ስብሰባ ጨርሰው በመመለስ ላይ ሳሉ፣ የተሳፈሩበት ባቡር ፖላንድ ድንበር አቅራቢያ፣ በሩሲያ ሸሂድ ድሮን መመታቱ ታወቀ።   ከአውሮፓ ሀገራት የተውጣጡ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪዎች፣ የጀርመን ቡንደስታግ አባላት፣ ዲፕሎማቶች እና ምሁራን በባቡሩ ውስጥ ነበሩ። ሁሉም በአሁኑ ሰዓት ከባቡር እንዲወጡ እንደተደረገ ተገልጿል። ክስተቱ ትኩስ እንደመሆኑ፣ ተጨማሪ መረጃ ይጠበቃል።

🇺🇸❗️🇺🇦 ትራምፕ፦ ዜለንስኪ አንድ ነገር ማድረግ አለበት። በሩሲያ ውስጥ የናፍጣ ነዳጅ መምታት ማቆም አለበት። የናፍጣ እጥረት እያስከተለ ነው። ይህ በመካከለኛው ምሥራቅ የተደረገ አይደለም። ይህ የሚደረገው በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል በሚከሰተው ነገር ነው።

🇪🇹 የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ አቶ አብይ አሕመድ ዐሊ፣ በሕንድ ሀገር እየተደረገ ባለው የ BRICS ሀገራት ስብሰባ ላይ እየተሳተፉ መሆኑን፣ ትልቁ የሕንድ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ጋዜጣ በፊት ገጹ
+1
🇪🇹 የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ አቶ አብይ አሕመድ ዐሊ፣ በሕንድ ሀገር እየተደረገ ባለው የ BRICS ሀገራት ስብሰባ ላይ እየተሳተፉ መሆኑን፣ ትልቁ የሕንድ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ጋዜጣ በፊት ገጹ ባወጣው የፎቶ ዘገባ አሳይቷል።

sticker.webp0.19 KB

🔘🇺🇦⚡️🇷🇺 የዩክሬን ጦር ሃይል በዛሬው ቀን እስከ 2,390 የሚደርሱ ወታደሮችን አጥቷል -- የሩሲያ ምንጮች 🔘 ዘለንስኪ፣ ዩክሬን በወር 280 የፔትሪዮት ሚሳይሎችን እንደሚያስፈልጋት ገል
🔘🇺🇦⚡️🇷🇺 የዩክሬን ጦር ሃይል በዛሬው ቀን እስከ 2,390 የሚደርሱ ወታደሮችን አጥቷል -- የሩሲያ ምንጮች 🔘 ዘለንስኪ፣ ዩክሬን በወር 280 የፔትሪዮት ሚሳይሎችን እንደሚያስፈልጋት ገልጿል፣ ነገር ግን በእንደዚህ ዓይነት ብዛት እና መጠን የሚያገኙበት ቦታ የለም።

🇾🇪⚡️🇸🇦 — CNN አጣርቶ እንደደረሰበት እና እውቀት ያለው አንድ ምዕራባዊ ምንጭን ጠቅሶ በሠራው ዘገባ፣ በየመን ምዕራባዊ የባሕር ዳርቻ ላይ ያሉ የየመን ፕሬዚዳንታዊ አመራር ምክር ቤት ወታ
🇾🇪⚡️🇸🇦 — CNN አጣርቶ እንደደረሰበት እና እውቀት ያለው አንድ ምዕራባዊ ምንጭን ጠቅሶ በሠራው ዘገባ፣ በየመን ምዕራባዊ የባሕር ዳርቻ ላይ ያሉ የየመን ፕሬዚዳንታዊ አመራር ምክር ቤት ወታደራዊ ክፍሎች (PLC ሳዑዲ)፣ በወረቀት ላይ ካላቸው ጦር ኃይሎች 20% ብቻ በተጨባጭ እንደነበራቸው፣ የተቀሩት 80% ደግሞ ጨርሶ ያልነበሩ የውሸት ምናባዊ ወታደሮች እንደነበሩ ዘግቧል።

🇺🇦 ፎቶው፣ አንድ የዩክሬን ሰው በTCC (አፋሽ ሚሊሽያዎች) በግዳጅ እየታፈሰ ሳለ፣ ሁለት ሃሲዲክ አይሁዶች እየተመለከቱት ያሳያል። ዛሬ በኦዴሳ ዩክሬን የተነሳ ነው። *-*-*-*- ጦርነቱን በቶ
🇺🇦 ፎቶው፣ አንድ የዩክሬን ሰው በTCC (አፋሽ ሚሊሽያዎች) በግዳጅ እየታፈሰ ሳለ፣ ሁለት ሃሲዲክ አይሁዶች እየተመለከቱት ያሳያል። ዛሬ በኦዴሳ ዩክሬን የተነሳ ነው። *-*-*-*- ጦርነቱን በቶሎ በመጨረስ ከሁለቱም ወገን የሚሊዮኖችን፣ በእምነት 95% ኦርቶዶክሳዊያንን፣ ሕይወት መታደግ ይቻል ነበር። አልተፈለገም! ለዚህ በቅድሚያ ፑቲን (አይሁድነት ይኖርበት ይሆን?) ኃላፊነቱን ይወስዳል። ባለ በሌለ ኃይሉ፣ ጦርነቱን ከማራዘም ይልቅ፣ በበላይነት መጨረስ ይችል ነበር። አልፈለገም ወይም አልተፈለገም። ዘለንስኪ በሌላ በኩል (አይሁድ)፣ የማቆም ሓሳብ ጨርሶ የለውም፣ እስካልተደመሰሰ!

😁 በባብ አል-ማንደብ የባሕር መተላለፊያ ዙሪያ ስላለው ሁኔታ አጭር ማብራሪያ
😁 በባብ አል-ማንደብ የባሕር መተላለፊያ ዙሪያ ስላለው ሁኔታ አጭር ማብራሪያ

🇷🇺⚡️🇺🇦 ሩሲያ ያጣችው የጦር ሰራዊት አባላት እና የቁስ አሃዝ፣ እንደ ዩክሬን መከላከያ ሚኒስቴር መረጃ።
🇷🇺⚡️🇺🇦 ሩሲያ ያጣችው የጦር ሰራዊት አባላት እና የቁስ አሃዝ፣ እንደ ዩክሬን መከላከያ ሚኒስቴር መረጃ።

🇾🇪የሕያ ሰዓር፣ የየመን የጦር ኃይል ቃል አቀባይ፦ 🔴 ባለፉት 48 ሰዓታት ውስጥ፣ በሳዑዲ የሚመራው ጥምረት 129 የአየር ድብደባዎችን በማካሄድ የታኢዝ፣ የማእሪብ፣ የሁደይዳ፣ የአል-ጃውፍ፣ የሳዓዳ፣ የኦምራን እና የሃጃ አውራጃዎችን ዒላማ አድርጓል። ✈️❌✈️ እነዚህ የአየር ድብደባዎች የተካሄዱት በ F15 እና ታይፎን አውሮፕላኖች ሲሆን፣ እነዚህም በካሚስ ሙሻይት እና ታይፍ ከሚገኙት የሳዑዲ ጥምረት ወታደራዊ ማእከላት ተነስተው ነው። በአላህ ጸጋ እና ኃይል፣ በሕዝባችን ላይ የተፈጸሙት እነዚህ ጥቃቶች ያለ ቅጣት እና በቀል አይቀሩም።

🇾🇪❌🇸🇦 — ከትናንት የተገኙ የሳተላይት ምስሎች እንደሚያሳዩት፣ በሁቲ (አንሳርአላህ) ጥቃቶች ምክንያት በአራምኮ የአብሃ ነዳጅና ጋዝ ኢንዱስትሪ ላይ ከፍተኛ የሆነ ጉዳት ደርሷል፣ ቢያንስ ስም
🇾🇪❌🇸🇦 — ከትናንት የተገኙ የሳተላይት ምስሎች እንደሚያሳዩት፣ በሁቲ (አንሳርአላህ) ጥቃቶች ምክንያት በአራምኮ የአብሃ ነዳጅና ጋዝ ኢንዱስትሪ ላይ ከፍተኛ የሆነ ጉዳት ደርሷል፣ ቢያንስ ስምንት የነዳጅ ማከማቻና ማጠራቀሚያዎች ሙሉ በሙሉ የወደሙ ሲሆን ስምንት ሌሎች ደግሞ ቀላል ጉዳት ደርሶባቸዋል። ተቋሙ በአሁኑ ሰዓት ከአገልግሎት ውጭ ሆኗል።

🇺🇸 🇮🇪 🇬🇧 — የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቅዳሜ ዕለት ከታኦይሴች ሚሼል ማርቲን ጋር በደብሊን ባደረገው ጉብኝት ላይ ንግግር ሲያደርግ፣ አየርላንድ አንድ ሆና ማየት “በጣም እንደ
🇺🇸 🇮🇪 🇬🇧 — የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቅዳሜ ዕለት ከታኦይሴች ሚሼል ማርቲን ጋር በደብሊን ባደረገው ጉብኝት ላይ ንግግር ሲያደርግ፣ አየርላንድ አንድ ሆና ማየት  “በጣም እንደሚፈልግ” ተናግሯል።
ምንም አይነት ችግር መፍጠር አልፈልግም፣ ነገር ግን ሊነገራችሁ ይገባል፣ አንድ ሆናችሁ ማየትን እወዳለሁ። በሁለቱም በኩል ወዳጆች አሉኝ፣ ጥሩ ሰዎች። ሁለታችሁም አንድ ዓይነት ሕዝብ ናችሁ፣ የአየርላንድ ሰዎች ናችሁ። እርቅና ውህደት በመጨረሻ የሚከሰት ነው፣ አሁንም እንኳን ሊከሰት የሚችል ነው፣ እና ያንን አስባችሁ ሥሩበት፣ ነገር ግን ዩናይትድ ኪንግደም ስለዚህ ጉዳይ የምትናገረው ይኖራት ይሆናል፣ አላውቅም፣
ብሏል።

📊 🇺🇦⚡️🇷🇺 የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ዛሬ ባወጣው አሃዝ፣ በአጠቃላይ፣ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ከተጀመረ ጊዜ አንስቶ፣ ጠላት ይህን አጥቷል፡ ▫️  674 አይሮፕላን፣ ▫️  284 ሄሊኮፕተር፣ ▫️  234,073 ሰው አልባ ድሮኖች፣ ▫️  672 የአየር መቃወሚያ ሲስተሞች፣ ▫️  30,899 ታንኮች፣ ▫️ 7, 101 ሰው አልባ ተሽከርካሪዎች፣ ▫️  36,435 መድፎች እና ▫️  71,692 ብረት ለበስ ወታደራዊ መኪኖች። *-*-*- ማስታወሻ፡ የዩክሬን መንግሥት ከሞላ ጎደል በዚህ ሩሲያ በምታወጣው አሃዝ ላይ ተቃውሞ ሲያሰማ አይደመጥም። አሃዙ፣ ከብዙ መመሳከሪያዎች ጋር የሚወጣ በመሆኑ፣ ወደ እውነተኛው የተጠጋ መረጃ ስለሆነ። በተመሳሳይ ሩሲያም በዩክሬን ጦርነት ያጣችው ቁስና ንብረት፣ ከዚህ ቢያንስ፣ ምናልባትም ቢቀራረብ እንጂ፣ አይበልጥም