uz
Feedback
​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

Yopiq kanal

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
546
Obunachilar
-224 soatlar
+177 kunlar
+5730 kunlar
Postlar arxiv
استغفرالله العظيم واتوب اليه عدد خلقه ورضا نفسه وزنه عرشه ومداد كلماته

‏‧ ₊ ˚ ♡ ليبلغ تكبيركم عنان السماء ‏كبروا فإن الله عظيم يستحق الثناء ‧ ₊ ˚ ♡ ‏الله أكبر لا إله إلا الله ‏الله أكبر الله أكبر ولله الحمد ‏الله أكبر لا إله إلا الله ‏الله أكبر الله أكبر ولله الحمد

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته باركل الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في خير አልሀምዱሊላህ ይገባዉ ምስጋና ለደስታወ ለኒካ እዚህ ደረስንና፡ ዉዱ ኡስታዝአችን እኮን ደስ አላህ፡ ከላጤነት ህይወት አላህ አወጣህ፡ በባከነ ህይወት ደርሰህ ነበር እዚህ ፡ ዉሀ አታጭህን ጌታችን ወፈቀህ፡ የዛሬ ሙሺራ አላህ አድርጎህ በል፡ አልሀምዱሊላህ ምንስ ቃል አለህ፡ ጋብቻ ሱና ነው የሙዕሚን ጎዳና፡ የፍቅር ቃል ኪዳን ማህደር ሰኪና፡ ትዳርህን ያርገው ያማረ ያበበ በነብዩ ፡ ሱና ደምቆ የተዋበ ጋብቻ ጥሩ ነው ፡ ብዙ ጥቅም አለው አዉቆ ለገባበት ፡ አላህ ለወፈቀው ከሀራም መሸሻ አይን፡ አይን መስበሪያ ነው፡በነብዩ ሱና ፡ ይድመቅ ትድርህ የሚስትህን ሀቅ ጠባቂ ጌታችን ያድርግህ፡ዘላቂ ያድርገዉ ሞቅ ይበል ጎጆህ ፡ አተውድ ኡስታዜ የዛሬው አበባ፡ የነገ ፍሬ ነህ ሆድህ እንዳይባባ፡ በሱና ካገባህ ይሄንን ከታደልክ፡ የነብዩን መንገድ ሀላሉን ከመረጥክ፡ እኔም መብሩክ አልኩኝ እንኳንም ደስ አለህ፡ ትዳር ሰኪናነው በደንብ ከገባህ ፡ ተግባብተህ በሀሳብ ስትኖር ተቻችለህ፡ ታዳ ከዝህ ሌላ ምንስ ውበት አለህ፡ በሀቅ ላይበርታ አይዞህ ስትልህ፡ ልጆችን በተውሂድ  ስታሳድግልህ፡ ከዝህ የበለጠ  ምንስ ስጦታ አለህ፡ ቤትህ ፍክት ብሎ   መብራቱ  ደምቆልህ፡ የሱናዋን ጀግና  አላህ ወፍቆህ ብልህ አስተዋይ ሁን ያዝ ጠበቅ አድርገህ ዛሬ ጀምራችሁ ከዚሁ ሠአት ፡ በሃላል በኒካ በአሏህ በረከት፡ ሂወታችሁ ይመር በአላህ ራህመት፡ ሙሽራው ሙሽሪት ሰርጋቸው ነው እና    በሉ ባረከሏህ በነብዩ ሱና አምሮ ይድመቅለት በሃላል ጎዳና ይስመር ትዳራቸው ፍቅራቸው ይቃና ውዷ ሙሽራችን እንዲያምርላት ቤቷ     ጎጆውም እንድሞቅ እንድሰምር ሃያቷ መርቀን እንሸኛት ይህ ነው ፍላጎቷ ባረከላህ እንበል ይስመር ፍላጎቷ ልክ እንደታዘዝከው ቀጥ በል በሱና መዳን የሚገኘው በተውሂድ ነውና ዘላቂ ያድርገው እስከ ዳሩል ጀና የነብዩን ሡና ያዉ ተከተላችሁ በዛሬዋ ምሽት እኛም አጀብናችሁ ከብቸኛዉ አለም ወጣ ሂወታችሁ አልሀምዱሊላሂ እንኳን ደሥ አላችሁ ለድኑ ጠቃሚ መልካም ልጅ ይሥጣችሁ እኛ ደሥ ብሎናል እንኳን ደሥ አላችሁ መብሩክ ሙሽራችን እንኳንም ደስ አለሽ ከሀራም አርቆ ለሃላሉ አበቃሽ ከቢድዓ ኮተት የሌለው ግርግር ተመኘሁላችሁ የሰመረ ትዳር ሷሊሆች ውለዱ ድኑን አስከባሪ፡ የማይሾፍራቸ የሂዝብያ ጋሪ፡ በጢልን በሁጃ በጣጥሰው መንጣሪ፡ በሱና ያጌጡ የተውሂድ ተጣሪ፡ ድምቀት ለምድሪቱ  አንበሳ ኮከቦች፡ ሽርክን የሚያወግዙ ተወርዋሪ ጀቶች፡ የሙብተዲዕ ጠላት ተናዴዳፊ ንቦች፡ ኩፋርን አሰደንጋጭ ለድን ተሟጋቾች፡ አሏህ ይችራችሁ ውብ ወንድና ሴቶች፡ ግርማ ሞገስ ለብሰው ጥላት አሸባሪ፡ በየደረሱበት የኢስላም ተጣሪ፡ ወሀቡ ይስጣችሁ የሴት አናብስቶች፡ በኒቃብ ያጌጡ የእውቀት እንስቶች፡ አሏህ ይችራችሁ  ሪዝቅን በስፋት: በደስታ ላይ የኑሩ አይንካችሁ ልፋት: አልሀምዱሊላሂ ምስጋና ይድረሰው ሀራምን ከልክሎኒካህ ለፈቀደው  ለአለማቱ ጌታ ከአርሽ በላይ ላለው ባረከሏህብየ በጣም ልባርክልሽ እጅግደስ ብሎኛል ኒካህ በማሠርሽ ትዳርም መሰረትሽ ኢማንሽም ሞላ ምን ያስደስትሻል ታዳ ከዚህ ሊላ የኛማ  ሙሽራ በጣም ተውባለች  ከጅልባቧ በላይ ኒቃብ ደርባለች   የነብዩን ሡና ሀይ አድርጋዋለች የድነል ኢስላምን መስፈርት አሟልታለች እናማ እህቴ አደራ ብየ እምነግርሽ ሀቁን ጠብቂለት ለውዱ ባልሽ ከሷሊሆች ሁኝ ለትዳርሽ ብቁ አላህን በመፍራት ሀቁን ከሚጠብቁ ለባል ታዛዥ መሆን ኢባዳ ነውና ፍቅርሽን መገቢው በንፁህ ልቦና ትልቅ ደረጃ አለው ትዳር በስልምና ወሚን አያቲሂ ብሏል ረበና በሚያዝሽም ሰአት መረሀባ ብለሽ በችጉሩ ሁሉ መፍተሄ ሁነሽ በደስታውም ግዜ አብረሽ ተደስተሽ ሙሽራው ልንገርህ አድምጥ በጥሞና ውዷ ባለቤትህ ስጦታህ ናትና ተከባክበህ ያዛት ዛሬም ትላትና የረሡል አደራ አማናህ ናትና ከምነግርህ በላይ በስፋትብታውቅም ሀቋን ጥብቅላት በምትችለው አቅም እሷም ባቅምህ እጅ በብዙ አጠይቅም ሚስትኮ ላተ ሁለ ነገርህ ናት የፍቅርህ ምርኮኛ የተለየች ከናት ተዛዝናችሁ ኑሩ ሁለየም ተዋዳችሁ በኢማን አጊጡ ሞቅ ይበል ቤታችሁ   መቻቻል ነውና የትዳር ሚስጥሩ ባድነት ፀታችሁ በፍቅራችሁ አብሩ የደስታ የአለም ይሁን ጋብቻችሁ ሁለይም ተዋደዱ አላህ ያዋዳችሁ ማን አለ እደኔ ኡስታዝን የሚወድ፡ ከጅህልና አዉጥቶ ያሳየን ቅን መንገድ እኔማ ኡስታዜን በጣም ነዉ የምወደዉ ትናት የነበረው ሂይወቴን ቀየረዉ ፡ በጭፍን ስንጎዝ ገደል ልንገባ ብረሀን አሳየን መራን ቅን ጎዳና አድበተ ጣፋጭ ምክሩ ተናፊቂ ቢድዓን አባሮ ተዉሂድ አሳዋቂ ምርጡ ኡስታዝአችን ኑርልን ዘላለም እደ አንተ አስተማሪ ለኛ ማንም የለም እኔ እዚህ ላይ ላቁም አላብዛ ዛዛታ ተዘርዝሮ አያልቅም የኡስታዝ ዉለታ ኡስታዜ የሱናው ተዋናይ የተውሂዱ ጀግና ፍርሃት የማያዉቅ ለአቂዳ ቆንቋና ከቁርአን ከሀዲስ መረጃ ሰፋሪ የጠላትን ሴራ አድቅቆ ሰባሪ የተውሂዱ ጀግና የሱናው አንበሳ ያለውን የሚሰጥ ለምንም ሳይሳሳ ዉድ ነው ጀግናዬ የሽርክ መርዘኛ የሱናው ነበልባል የተውሂድ ዘበኛ መና የሚያስቀረው የባጢልን ነዶ መረጃዉን ፈርቶ ወደ ኋላ ቯዶ የጠላትን ሴራ ያስቀራል በባዶ       ​بَارَكَ اللهُ لَكُمَا، وَبَارَكَ عَلَيْكُمَا، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ. اللَّهُمَّ اجْعَلْ بَيْنَهُمَا مَوَدَّةً وَرَحْمَةً، وَارْزُقْهُمَا ذُرِّيَّةً صَالِحَةً، وَبَارِكْ لَهُمَا فِي رِزْقِهِمَا، وَاجْعَلْ حَيَاتَهُمَا سَعَادَةً وَطَاعَةً." "أدعو الله أن يجعل حياتكما مليئة بالحب والسعادة والخير." መብሩክ ኡስታዙና ከተማሪህ ኡሙ ሓቲም መኪያ https://t.me/Multeka_Selefiyin

*➤ሀላሌ ፈልጌሽ ነበረ🙌* ፍቅሬን የሚጋራኝ ፍፁም ሰው አጥቼ ፈልጌሽ ነበረ ከደጅሽ መጥቼ ሰው ተርቤ ሳለሁ ሰው የሚሆንልኝሰው የምሆንለት ሀገሩን ሰው ሞልቶ ሰው የናፈቀኝ ለት ➤ፈልጌሽ ነበረ ሰሚ
*➤ሀላሌ ፈልጌሽ ነበረ🙌* ፍቅሬን የሚጋራኝ ፍፁም ሰው አጥቼ ፈልጌሽ ነበረ ከደጅሽ መጥቼ ሰው ተርቤ ሳለሁ ሰው የሚሆንልኝሰው የምሆንለት ሀገሩን ሰው ሞልቶ ሰው የናፈቀኝ ለት ➤ፈልጌሽ ነበረ ሰሚ አዳማጭ ጠፍቶ ብቻዬን ሳወራ ደስታ ሀዘኔን አጥቸ የሚጋራ በቀልዴ የሚስቅ ስቆ የሚያሳስቅ አንድ ሰው ስጠብቅ ፈልጌሽ ነበረ________🙌 አለ አፍቃሪው ➤ ኢላሂ _የሚፈላለጉ ልቦችን በእዝነትህ አገናኛቸው💦_

ዉይይ ደስ የሚል ኸበር መብሩክ ዉዱ ኡስታዜ

♻ታላቅ የሠርግ ድግስና የዳዕዋ ፕሮግራም♻ የወንድም ዐጃኢቡ አቡ ዒምራን እና የእህት ራህመት ኡሙ ዒምራን ታዳሚ መሻይኾችና ኡስታዞች 1/ ሸይኽ አወል አህመድ ከኬሚሴ 2/ ሸይኽ ሙሀመድ መኪን ከደሴ
ታላቅ የሠርግ ድግስና የዳዕዋ ፕሮግራም♻ የወንድም ዐጃኢቡ  አቡ ዒምራን                  እና የእህት  ራህመት ኡሙ ዒምራን ታዳሚ  መሻይኾችና  ኡስታዞች 1/ ሸይኽ አወል አህመድ ከኬሚሴ 2/ ሸይኽ ሙሀመድ መኪን ከደሴ 3/ ሸይኽ ጀማል ዘሀቢይ  ከደሴ 4/ ኡስታዝ ኸድር አህመድ ከኬሚሴ 5/ ኡስታዝ አቡ ሱፍያን ከ አ/አበባ 6/ ኡስታዝ  አቡ ሙስዐብ ከመርሳ 7/ ኡሰታዝ አቡ ሂበቲላህ ከአ/አበባ 8/ ኡስታዝ ኑረዲን አል_አረቢ ከሳኡዲ 9/ ኡስታዝ አቡ ዑበይዳ ከኬሚሴ 10/ ኡስታዝ አብደል መሊክ ከኬሚሴ 12/ ኡስታዝ አቡ አብዲ ረህማን ከ ኮቻ 13/ ኡስታዝ አቡ ሉቅማን ከሀርቡ 14/ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ ከ ኮቻ 15/ ኡስታዝ አቡል መዓሊ ከ ኮቻ 16/ ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ ከ ኬሚሴ 17/ ኡስታዝ አቡ አዲረዛቅ ከ ኮቻ 18/ ኡስታዝ አቡ ሀሳን ከኮቻ 19/ ኡስታዝ ሙሀመድ መኪን ከሀይቅ 20/ ኡስታዝ አቡ ጁዳና ከ ሀርቡ 🔰ፕሮግራሙ በአቡ ረያን እና በሙሀመድ አያሌው ይመራል ፕሮግራሙ የሚተላለፈው 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Multeka_Selefiyin

አሚንን ያረብ በዱአ እንተዋወስ የኔዋ

ህይወቴ ባዶ ናት፣ ትርጉም የላትም፣ እንደበረሀ ደርቃለች ብለሽ ተስፋ ልትቆርጭ ስትይ አንጀት የሚያርስ መልስ የሚሰጥሽ አሏህ አለ። ወዳጄ የዘገየ ይመስልሻል እንጂ እሱን የሚቀድመው የለም! አንች ብቻ ታገሽ! https://t.me/+o7ZrQFQjILVhNDVk

قُل🪄 ‏يـارب ابنِ لي عندك بيتاً في الجنة ‏يظلهُ ظلّك وينيره وجهك وتجمعني ‏فيه بمن أحب يـارب ازرع في قلبي ‏حبّــك اشغلني بـك وحدك قربني ‏إليك أكثر كي لا أبكي إلا من شوقي ‏لنور وجهك اللهم حبّــك وعونـك ‏ورضــاك اللهّـم لطفــك اللهّــم ‏الحـــاجه وكــل الحــاجـة إليـك

ይህን ያውቁ ኖሯል⁉️           🔖 ከጀነት ጓዳ ➊ ሑር ፦ የጀነት ውስጥ ምርጥ ሴቶቾ ➋ አዕራፍ ፦ በጀነት እና በጀሀነም መካከል ያለ ተራራ ➌ ፊርደውስ ፦ የጀነት የላይኛው ክፍል ➍ ረያን ፦ ጾመኞች ብቻ የሚጠሩበት የጀነት በር ➎ ሐሪር ፦ የጀነት ሰዎች ልብስ ➏ ሚስክ ፦ የጀነት ውስጥ ሽቶ ➐ ትልቁ ጸጋ ፦ በጀነት ውስጥ የአላህን ፊት ማየት ➑ ከውሰር ፦ ጀነት ውስጥ ያለ ወንዝ ➒ ድሆች ፦ አብዛኛዎቹ የጀነት ነዋሪ የሆኑ ሰዎች ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌┄┅┅┄┅✶🌹✶┅┄┅┅┄ = t.me/FKR_ESKE_JENET

🔖  ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጥዎ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✅ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ  👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET

+1
ክፍል--5-- 📚 የኪታቡ ስም፦ ❞ذَمُّ قَسْوَةِ الْقَلْب❝ (የቀልብ መድረቅ አደገኝነት፣ መንስኤውና መፍትሔው) 🎙 በኡስታዝ፦ ዐብዱ ረዛቅ አል-ባጂ (ሐፊዘሁላህ) ➡️ t.me/Sle_qelbachn1

ብቸኝነት ደስ ይላል። ከሰው መራቅ ጤና ነው በተደጋጋሚ አይቸዋለሁ።ጓደኛም ማብዛትም ጥሩ አይደለም። መገለል ትኩረት ለመሰብሰብ፣ አቅምን ለመሳደግ፣ ኢማንንም ለማደስ ያግዛል። አንዳንዴ ስራህ ላይ እና
ብቸኝነት ደስ ይላል። ከሰው መራቅ ጤና ነው በተደጋጋሚ አይቸዋለሁ።ጓደኛም ማብዛትም ጥሩ አይደለም። መገለል ትኩረት ለመሰብሰብ፣ አቅምን ለመሳደግ፣ ኢማንንም ለማደስ ያግዛል። አንዳንዴ ስራህ ላይ እና ዒባዳህ ላይ ብቻ ትኩረት ስታደርግ የምታሳካው ብዙ ነው። እናማ…ብቸኝነት ሲበዛ ከሰው መቀላቀል... ከሰው መቀላቀል ሲበዛ ብቸኝነትን መምረጥ፣ በጥሩ መንፈስ ለመቆየት አንዱ የኑሮ ስልት ነው። ሞክሩት¡

Repost from Dr. Seid Musa
🎙             [ سورة الكهف ]         القارئ / هيثم الدخين = የቴሌግራም ቻናል t.me/AbulbukhariSeid

‏اللهُ أڪبر اللهُ أڪبر لا إلهَ إلا الله اللهُ أڪبر اللهُ أڪبر وللهِ الحمد اللهُ أڪبر ڪبيرًا، والحمدُ لله ڪثيرًا