uz
Feedback
​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

Kanalga Telegram’da o‘tish

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
1 376
Obunachilar
+1824 soatlar
+3637 kun
+64630 kun
Postlar arxiv
⛔️ስለ ኢኽዋኑል ሙስሊሚን" ንቅናቄ አመሰራረት፣ ታሪካዊ ዳራና ስለተበላሸው አደገኛ አላማቸው በአላህ ፈቃድ በአጭሩ እንመለከታለን። ⚠️ የኢኽዋኑል ሙስሊሚን ጥቁር ታሪክና ጠምዛዛው አጀንዳቸው - ክፍል 1 ⚠️ ● የኢኽዋኑል ሙስሊሚን (የሙስሊም ወንድማማቾች) ንቅናቄ በ20ኛው ክፍለ ዘመን በሙስሊሙ ዓለም ውስጥ ከተከሰቱ እጅግ አደገኛና "ፖለቲካዊ" የጥመት ቡድኖች መካከል ዋነኛው ነው። ይህ ቡድን እንዴት ተመሰረተ? እውነተኛ አላማውስ ምንድነው የሚለውን ስንመለከት? 🏗️ ንቅናቄው በ1928 እ.ኤ.አ (1347 ሂጅሪ) በግብፅ ኢስማዒሊያ ከተማ በሐሰን አል-በና አማካኝነት ተመሰረተ። ሐሰን አል-በና ንቅናቄውን ከመጀመሩ በፊት በ"ሐሳፊያ" በተሰኘው የሱፊያ ጠሪቃ (መንገድ) ውስጥ የሰረጸና በሱፊያ አስተሳሰብ የታነፀ ሰው ነበር። ⛔️ የኢኽዋን መሠረት ከትክክለኛው የነቢዩ (ﷺ) ሱና ይልቅ በሱፊያ ስርአት (መሪን ፍጹም መታዘዝ ወይም 'ተቅሊድ') ላይ የተገነባ ነው። ይህ ደግሞ በቡድኑ ውስጥ ለሚታየው "መሪን ማምለክ" ደረጃ ትልቅ በር ከፍቷል። ይህ ቡድን የነቢያት ሁሉ ጥሪ "ተውሒድን" (አላህን በብቸኝነት ማምለክና ከሽርክ ማጽዳት) ነበር። ኢኽዋኖች ግን ይህንን ታላቅ መሠረት ወደ ጎን በመተው ዳዕዋቸውን በፖለቲካዊ ስልጣን ላይ ነው የመሰረቱት። ⛔️ የእነሱ ትልቁ ስኬት የሚለካው ስንት ሰው ወደ ተውሒድ ገባ በሚለው ሳይሆን፣ ስንት ሰው የድርጅቱ አባል ሆነና ወደ ቤተ መንግስት ስልጣን ምን ያህል ተቃረብን በሚለው ነው። ⚠️ ሸይኽ አል-አልባኒ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦ *"ኢኽዋኖች ተውሒድን አያውቁም፤ ተውሒድን የሚማር ሰው ደግሞ አይወዱም፤ ምክንያቱም ተውሒድ ሰውን ይለያል (ሀቅና ባጢልን ይለይባቸዋል)፤ እነሱ ግን የሚፈልጉት የሰውን ብዛት ብቻ ነው።"* ⚠️ የኢኽዋን ንቅናቄና ዓላማው "ስልጣን" ስለሆነ፣ ያንን ስልጣን ለማግኘት ማንኛውንም አይነት የተበላሸ መንገድ ከመጠቀም አይመለሱም። ⛔️ ዋና መገለጫቸው ተልቢስና ማታለል ነው ፦ ለፖለቲካ ጥቅም ሲሉ ከሺዓዎች፣ ከሊበራሎችና ከአላህ ጠላቶች ጋር እንኳ ሳይቀር ግንኙነት አንድነት ይፈጥራሉ። ሐሰን አል-በና በሚታወቀው ንግግሩ፦ *"ከአይሁዶችና ከክርስቲያኖች ጋር ያለን ጠላትነት የሃይማኖት ሳይሆን የፖለቲካና የድንበር ነው"* በማለት የዲኑን መሠረት (አል-ወላእ ወል-በራእ) የሚንድ ሰው ነው ይሄንን ሰው ነው እንዴ መሪ አድርገው የሀገራችን ኢኽዋኖች የሚንቀሳቀሱት። 🗡️ ኢኽዋኖች ከመጀመሪያው ጀምሮ "" (ድብቅ ወታደራዊ መዋቅር) ነበራቸው። ዓላማቸውም በሙስሊም መሪዎች ላይ በማመፅ ተቃውሞ በመውጣት ስልጣን መቆጣጠር ነው። ⚠️ ይህ የተበላሸው አላማቸው፦ ሰላማዊውን ሙስሊም ማህበረሰብ በገዢዎቻቸው ላይ በማነሳሳት ሀገርን ማተራመስ። ዛሬ በሙስሊሙ ዓለም የምናያቸው አብዛኞቹ አብዮቶች እና ብጥብጦች ምንጫቸው የኢኽዋን አጥፊ አስተሳሰብ ነው። ☣️ እንዲሁም አሁን ላይ እነ ሸይኽ መሀመድ ሀሚዲን ታሪኩን አለባብሰው የሚያቀርቡለት ሰይድ ቁጥብ የ"ተክፊር"የኸዋሪጆችን መርዝ የሚረጭ ዋናው መሪያቸው ነው ከሐሰን አል-በና በኋላ የመጣው ሰይድ ቁጥብ፣ የኢኽዋንን አላማ ይበልጥ ወደ አክራሪነትና ወደ ተክፊር (ሰውን ማክፈር) ቀየረው። ● አጠቃላይ ሙስሊሙን ማህበረሰብ "ጃሂሊያ" (ካፊር) በማለት መፈረጁ። ● ይህ አመለካከት ደግሞ ዛሬ ዓለምን እያስጨነቁ ላሉት እንደ አልቃኢዳና iss ላሉ ጋጠወጥ ቡድኖች "መንፈሳዊ አባት" እንዲሆን አድርጎታል። በመጨረሻም የኢኽዋን ቆሻሻ አላማ በአራት ነጥብ እንመለክት 1. እነሱ ዘንድ ስልጣን ከዲን ይቀድማል ፦ ዲን ለእነሱ ለፖለቲካ ስኬት መጠቀሚያ "መሳሪያ" ብቻ ነው። 2. ትልቁ ግባቸው አቂዳን መግደል ነው፦ ሽርክና ቢድዓን ዝም በማለት "ህዝብን እናስተባብር አንድ እናድርግ" በሚል ስሜት ተውሒድን ማዳከምና ትክክለኛውን ዐቂዳ ማጥፋት ነው የሚፈልጉት። 3. ድርጅታዊ አምልኮ ውስጥ የገቡ ናቸው፦ ለድርጅቱ (ለተንዚሙ) የታመነ አማኝን ማፍራት እንጂ ለአላህና ለሱና የታመነ ሙስሊም መገንባት በጭራሽ አይፈልጉም። 4. ሁከትና ብጥብጥ መፍጠርን ይወዳሉ ሙስሊም መሪዎችን በማክፈርና ህዝብን በማነሳሳት ደም መፋሰስን እንደ "ጅሃድ" በመቁጠር በሙስሊሙ መካከል አጥፍቶ መጥፋትና ተቃውሞ ሰልፍ ውጡ በማለት ከባድ ብጥብጥ ይፈጥራሉ። ሸይኽ ሙቅቢል አል-ዋዲዒ (ረሒመሁላህ) እንዳሉት፦ *"ኢኽዋኑል ሙስሊሚን ኡመቱን ወደ ኋላ የጎተቱ፣ ለጠላቶች በር የከፈቱና በዲን ስም የሚነግዱ አጭበርባሪዎች ናቸው።"* ክፍል ሁለት ይቀጥላል ...የዑለሞችን ጠንካራ ትችትና ማስረጃዎችን እንዳስሳለን። ይሄ ስለ ኢኽዋኖች ሀይላይት ብቻ ነው ሸር በማድረግ በነሱ ለተሸወዱ ሙስሊሞች እንድረስላቸው። የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

እንሻአሏህ ስለ ሶስቱ የተውሂድ ክፍሎች(ተውሂዱ ሩቡቢያ፥ተውሂዱ ኡሉሂያ፥ተውሂዱ አስማዑ ወሲፋት) ልፅፍላችሁ እየተዘጋጀሁ ነው እስኪ ፍላጎታችሁን በ👍 አሳዩን

ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ  🚀 ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ  እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ። የጀነት በር ጠባቂ መላዒካ ረድዋን ይባላል፡፡

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሰዋ ካርድ ከኔጋ አለ የምፈልጉ ዉሰዱ በዉስጥ አናግሩኝ @Riiche1

በዚህ ቻይናል ሊንክ አታብዙ ሊንክ ሲበዛ ሰው ይወጣል

የጧት መልእክት ❷👇 ዛሬ ጧት አልሐምዱሊላህ… ምክንያቱም ሁሉም ነገር ፍጹም ስለሆነ አይደለም እንደገና ለመሞከር ዕድል ስለተሰጠን ነው። ምናልባት ትናንት የደከመ ልብ ነበረን ምናልባት አንዳንድ ነገ
የጧት መልእክት ❷👇
ዛሬ ጧት አልሐምዱሊላህ… ምክንያቱም ሁሉም ነገር ፍጹም ስለሆነ አይደለም እንደገና ለመሞከር ዕድል ስለተሰጠን ነው። ምናልባት ትናንት የደከመ ልብ ነበረን ምናልባት አንዳንድ ነገር ከአቅማችን በላይ ነበር ግን ዛሬ እንደገና ተነስተናል ይሄም በራሱ አንድ ምሕረት ነው። ስለዚህ ዛሬን በብዙ ጭንቀት አንጀምር። አንድ መልካም ነገር በማድረግ ቀናችንን እንጀምር የቀናችንን ሙሉ አቅጣጫ ሊቀይር ይችላል እና። አላህዬ ዛሬ ለልባችን ሰላምን ለዱዓችን መልስን፣ ለእርምጃችንም በረከት ይስጠን።         🌹መልካም ውሎ🌹

➛ኢንተርኔት ፈጣሪው‼️ ሁሉም ያሰማናል የውሻሸት ሰበር፡ አሊ-ባባ ያሁ ጎግልና ቫይበር፡ የዘር የክፉ አሳብ የተንኮል ማዲያ፡ ለኔ ዘመን ወጣት ካንሰር ነው ሚዲያ፡ እንደ ሞኝ አፍጥጬ ስልኬ ላይ እንዳረጅ፡ ኢንተርኔት የሚባል የፈጠርከው ፈረንጅ፡ እኔ እሮኬት የለኝ የማስወነጭፈው፡ የአለማት አምላክ ጥርስህን ያርግፈው፡ 🎙በኑረዲን አል-ዓረብ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

📚قال الإمام أحمد : 📚النَّاسُ يَحتَاجُونَ إلَى العِلْمِ قَبْلَ الخُبْزِ وَالمَاءِ، لِأنَّ العِلمَ يَحْتَاجُ إلَيْهِ الإنْسَا
📚قال الإمام أحمد : 📚النَّاسُ يَحتَاجُونَ إلَى العِلْمِ قَبْلَ الخُبْزِ وَالمَاءِ، لِأنَّ العِلمَ يَحْتَاجُ إلَيْهِ الإنْسَانُ فِي كُلِّ سَاعَةٍ، وَالخُبْزُ وَالمَاءُ فِي اليَوْمِ مَرَّةً أوْ مَرَّتَيْن. ➡️ታላቁ አሊም ኢማሙ አህመድ እንዲህ ይላሉ ሰወች ያስፈልጋቸዋል ወደ እውቀት ከዋሀና ተኩብዝ በፊት ምክኒያቱም እውቀት ወደሱ ➡️ሰወች ያስፈልጋቸዋል በየሁሉም ሳአት ወሀና ኹብዝ ግን በቀን ውስጥ አድ ጊዜ ወንም ሁለት ጊዜ ቢያስፈልጋቸው አሉ እውቀትን መፈለግ ግደታ ነው እኛው እንፈልገው
📚 #مسائل_الكرماني
https://whatsapp.com/channel/0029VbC9hpU35fLpQT4nLF1h

قال الشاعر: ✍ليس للعاشق المحب من الحب سوى لذة اللقاء شفاء «ፍቅር ላይ ላለ አፍቃሪ፣ ከፍቅሩ ህመም መድኃኒት የሚሆነው፣ የተወደደውን ሰው ማግኘት የሚያስገኘው ደስታ ብቻ ነው።» 📚من كتاب اسرار الجماع بين الزوجين የቴሌግራም ቻናል👇 ©https://t.me/Abuimran_alkemisse ©https://t.me/Abuimran_alkemisse

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ደማም ያላቹህ እህቶች ወንድሞች እስኪ ስራ ከሰማቹህ አሳወቁኝ ባረከላሁ ፊኩም በአላህ "4 ወሬ ስራ ከፈታሁኝ 👇👇 @umureyan_33

የጧት መልእክት ❶👇 ይህ ጧት አንድ ነገር አስታውሶን ይለፍ… ሁሉንም ነገር ዛሬ ማስተካከል አይጠበቅብንም። ሁሉንም መልስ ዛሬ ማግኘትም አያስፈልግም። አንዳንድ ነገር ጊዜ ይፈልጋል፣ አንዳንድ ዱዓም
የጧት መልእክት ❶👇 ይህ ጧት አንድ ነገር አስታውሶን ይለፍ… ሁሉንም ነገር ዛሬ ማስተካከል አይጠበቅብንም። ሁሉንም መልስ ዛሬ ማግኘትም አያስፈልግም። አንዳንድ ነገር ጊዜ ይፈልጋል፣ አንዳንድ ዱዓም መጠበቅ ይፈልጋል። እኛ የማናውቀው ብዙ ነገር አላህ ዘንድ የታወቀ ነው። ስለዚህ ዛሬ ትንሽ እንሞክር፤ ትንሽ እንደግ፣ ትንሽ ዱዓ እናግርግ ፣ ከዚያም የቀረውን ለአላህ እንተወው። ምክንያቱም የልባችንን ክብደት ከእኛ በላይ የሚያውቀው እርሱ ነው። አላህዬ ቀናችንን ልባችን ከሚመኘው በላይ ያሳምርልን።

📢ለሳውዲ አረቢያ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ 🇸🇦🇪🇹 ወደ ኢትዮጵያ ገንዘብ (ሀዋላ) መላክ ለምትፈልጉ ወገኖች፣ አሁን ምቹ እና ደስ የሚል አጋጣሚ ተዘጋጅቷል። 💸 ሀዋላዎቻችሁን በታማኝነት
📢ለሳውዲ አረቢያ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ 🇸🇦🇪🇹 ወደ ኢትዮጵያ ገንዘብ (ሀዋላ) መላክ ለምትፈልጉ ወገኖች፣ አሁን ምቹ እና ደስ የሚል አጋጣሚ ተዘጋጅቷል። 💸 ሀዋላዎቻችሁን በታማኝነትና በአግባቡ ለመላክ 🤝 አቡ አማር አገልግሎት ሊሰጣችሁ ዝግጁ ነው 👾 ፈጣን አገልግሎት 👾 ታማኝ አሰራር 👾ቀላል እና ምቹ መንገድ የቤተሰብዎን እና የሚወዱትን ሰው ፍላጎት በቀላሉ ያሳኩ። 📍ለተጨማሪ መረጃ ከታች ባለዉ Username ያናግሩን። 🕊@Abi_Amarr 🌿 እምነት፣ ታማኝነት እና ፈጣን አገልግሎት ከአቡ አማር ያገኛሉ! 🌿 ለተጨማሪ መረጃ ጉረባችንን ይቀላቀሉ.... 🚀https://t.me/Abu_Amar_hawalla

ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ  🚀 ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ  እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ። ነቢዩሏህ ኢብራሂም ለመጀመሪያ ጊዜ በሰይፍ የተዋጉ ነቢይ ናቸው ፡፡

አንቺ የሴቶች ልክ ምድር ማሳመሪያ ሴት መባል በቂሽ ነው ለውበትሽ መጠሪያ። የንግስቶች ንግስት የልዕልቶች ልዕልት* የሴቶች መሪ ነሽ ባለሂጃቧ ሴት። እኔ የምወድሽ ለአላህ ብዬነው* ህልምሽ እንዲሳካ ሁሌም ዱዓዬ ነው

የኛ ውድ ነብይ አለይሂ ሶላቱ ወሰላም ስጦታ ተሰጣጡ ውዴታን ትጨምራለች ብለዋል
የስጦታ ትንሽ የለውም ሰው ባለው ነው ክክክክክክ ለማንኛውም ስማችሁን እየፈለጋችሁ ውሰዱ ከተመቻችሁት ለእህቶቻችሁ ላኩላቸው ሌላው ስሙ ያልተፃፈ ካለ እንድሰራላችሁ የምትፈለጉ ካላችሁ @UmuYahya_InShaAllah ሹክ በሉኝ   🌹🌹🌹🌹