Strong Islam
Kanalga Telegram’da o‘tish
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
331
Obunachilar
-124 soatlar
-97 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
331
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ
ጀማው ቻናላችን እየቀዘቀዘ ነው እስኪ share አድርጉ joinም አስደርጉልኝ ያው እህታችሁም አይደለሁ...
vopylink
Like ማድረግም አይረሳ😁
331
Repost from 𝗔𝗕𝗨-𝗗𝗜 MARKET
ሞዴል: HP Laptop 15s
ፕሮሰሰር: 12th Gen Intel Core i3-1215U
ራም (RAM): 8.00 GB
ስቶሬጅ (Storage): 256 GB SSD
መግዛት የምትፈልጉ
DM 👉 @HARME_KIYA✅
331
Repost from ʂɛƖıɱą's ᖇᵉᵐⁱⁿᵈᵉʳ ❀
🍃ነገ ሐሙስ ነው፤ የነቢዩን (ሰ.ዐ.ወ) ፈለግ እንከተል! ✨
የአላህ መልክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንድህ ብለዋል «ሥራዎች በሰኞና በሐሙስ ዕለት (ወደ አላህ) ይቀርባሉ። ሥራዬ እኔ ጾመኛ ሆኜ እንዲቀርብልኝ እወዳለሁ።» (ቲርሚዚ)
🌺የቻለይፁም ለትውስታ ያክል ነገ ሐሙስነው🥀
331
💡 ሁሉንም በሚገባቸው አስተናግድ!
- ዑለማኦችን በአስተዋይነት ተቀማመጣቸው!
- መሪዎችን ከእውቀት ጋር ተቀማመጣቸው!
- ጋደኞችህን በስርአትህ ተቀማመጣቸው!
- ቤተሰቦችህን በእዝነትህ ተቀማመጣቸው!
- ቂላቂሎችን በታጋሽነትህ ተቀማመጣቸው!
* ቁም ነገሩ ሁሉንም እንደሁኔታው አስተናግድ።
@strong_islama
331
Repost from ʂɛƖıɱą's ᖇᵉᵐⁱⁿᵈᵉʳ ❀
ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ስለ ሰኞ ቀን ሲጠየቁ፦ "እሱ የተወለድኩበትና ራዕይ (ወሕይ) የወረደልኝ ቀን ነው" በማለት የዕለቱን ትልቅነት ነግረውናል።
(ሶሒሕ ሙስሊም)
እንዲሁም ሰኞ እና ሐሙስ የባሪያዎች ስራዎች ወደ አላህ የሚቀርቡባቸው ቀናቶች በመሆናቸው፣ ነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) በዚህ እለት መጾምን ይወዱ ነበር።
ለትውስታ ያክል ነገ ሰኞ ነው🥰
331
اللَّهُمَّ أَجِرْنِي مِنْ مَوْتِ الْغَفْلَةِ وَلَا تَأْخُذْنِي مِنَ الدُّنْيَا إِلَّا وَأَنْتَ رَاضٍ عَنِّي يَا رَبَّ الْعَالَمِينَ.
"ጌታዬ ሆይ! ካለማወቅና ከድንገተኛ ሞት ጠብቀኝ። የአለማቱ ጌታ ሆይ! አንተ ከእኔ ሙሉ በሙሉ ረክተህና ወድደኸኝ እንጂ ህይወቴን አትውሰዳት።" 🕋 አሚን
331
Repost from ʂɛƖıɱą's ᖇᵉᵐⁱⁿᵈᵉʳ ❀
💖 የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- "አሏህ ሆይ! ለኡመቴ (ለህዝቦቼ) በማለዳቸው ላይ በረከትን አድርግላቸው።" (ቲርሚዚ)
🌱 አላህ ቀናችንን የተባረከ ያድርግልን። ሷባሀል ኸይር !
