ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

Strong Islam

Strong Islam

Открыть в Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
331
Подписчики
-124 часа
-97 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
ሴቶች ምንም እንዳትሉኝ😢 ወንዶች ግን ሀሳብ ቀይሩ😡

ብዙ ግዜ ከስራ ቀርቼ አለቃዉ መሮት ለምንድነው ስራቦታ የማላይሽ ሲለኝ .     #ብዙም እዩኝ እዩኝ አልወድም😊🙂

ብዙ ግዜ ከስራ ቀርቼ አለቃዉ መሮት ለምንድነው ስራቦታ የማላይሽ ሲለኝ .     #ብዙም እዩኝ እዩኝ አልወድም😊😊

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ጀማው ቻናላችን እየቀዘቀዘ ነው እስኪ share አድርጉ joinም አስደርጉልኝ ያው እህታችሁም አይደለሁ... vopylink Like ማድረግም አይረሳ😁

ሹሩጡ ሶላት 3.mp34.41 MB

​ሞዴል: HP Laptop 15s ​ፕሮሰሰር: 12th Gen Intel Core i3-1215U ​ራም (RAM): 8.00 GB ​ስቶሬጅ (Storage): 256 GB SSD መግዛት የምትፈልጉ DM 👉 @HA
​ሞዴል: HP Laptop 15s ​ፕሮሰሰር: 12th Gen Intel Core i3-1215U ​ራም (RAM): 8.00 GB ​ስቶሬጅ (Storage): 256 GB SSD  መግዛት የምትፈልጉ DM 👉 @HARME_KIYA✅

الكهف 🤍.

🍁اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ🌺

ጌታዬ ግጠመኝ ደግ ባልደረባ ነውር የማይለቅም ሆኖ በስተጀርባ ጠኋራ የሆነ በሀሰድ ከሪባ አሚን አሚን❤ @strong_islama

ሹሩጡ ሶላት2.mp34.26 MB

- استغفِر اللَّه .

🍃ነገ ሐሙስ ነው፤ የነቢዩን (ሰ.ዐ.ወ) ፈለግ እንከተል! ✨ የአላህ መልክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንድህ ብለዋል «ሥራዎች በሰኞና በሐሙስ ዕለት (ወደ አላህ) ይቀርባሉ። ሥራዬ እኔ ጾመኛ ሆኜ እንዲቀርብልኝ እወዳለሁ።» (ቲርሚዚ) 🌺የቻለይፁም ለትውስታ ያክል ነገ ሐሙስነው🥀

68 SurahAlQalamReciterDrMisbah sani.m4a5.64 MB

💡 ሁሉንም በሚገባቸው አስተናግድ! - ዑለማኦችን በአስተዋይነት ተቀማመጣቸው! - መሪዎችን ከእውቀት ጋር ተቀማመጣቸው! - ጋደኞችህን በስርአትህ ተቀማመጣቸው! - ቤተሰቦችህን በእዝነትህ ተቀማመጣቸው
💡 ሁሉንም በሚገባቸው አስተናግድ! - ዑለማኦችን በአስተዋይነት ተቀማመጣቸው! - መሪዎችን ከእውቀት ጋር ተቀማመጣቸው! - ጋደኞችህን በስርአትህ ተቀማመጣቸው! - ቤተሰቦችህን በእዝነትህ ተቀማመጣቸው! - ቂላቂሎችን በታጋሽነትህ ተቀማመጣቸው! * ቁም ነገሩ ሁሉንም እንደሁኔታው አስተናግድ። @strong_islama

ሹሩጡ ሶላት 1.mp36.34 MB

ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ስለ ሰኞ ቀን ሲጠየቁ፦ "እሱ የተወለድኩበትና ራዕይ (ወሕይ) የወረደልኝ ቀን ነው" በማለት የዕለቱን ትልቅነት ነግረውናል። (ሶሒሕ ሙስሊም) እንዲሁም ሰኞ እና ሐሙስ የባሪያዎች ስራዎች ወደ አላህ የሚቀርቡባቸው ቀናቶች በመሆናቸው፣ ነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) በዚህ እለት መጾምን ይወዱ ነበር። ለትውስታ ያክል ነገ ሰኞ ነው🥰

اللَّهُمَّ أَجِرْنِي مِنْ مَوْتِ الْغَفْلَةِ وَلَا تَأْخُذْنِي مِنَ الدُّنْيَا إِلَّا وَأَنْتَ رَاضٍ عَنِّي يَا رَبَّ الْعَال
اللَّهُمَّ أَجِرْنِي مِنْ مَوْتِ الْغَفْلَةِ وَلَا تَأْخُذْنِي مِنَ الدُّنْيَا إِلَّا وَأَنْتَ رَاضٍ عَنِّي يَا رَبَّ الْعَالَمِينَ. "ጌታዬ ሆይ! ካለማወቅና ከድንገተኛ ሞት ጠብቀኝ። የአለማቱ ጌታ ሆይ! አንተ ከእኔ ሙሉ በሙሉ ረክተህና ወድደኸኝ እንጂ ህይወቴን አትውሰዳት።" 🕋 አሚን

💖 የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- "አሏህ ሆይ! ለኡመቴ (ለህዝቦቼ) በማለዳቸው ላይ በረከትን አድርግላቸው።" (ቲርሚዚ) 🌱 አላህ ቀናችንን የተባረከ ያድርግልን። ሷባሀል ኸይር
💖 የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- "አሏህ ሆይ! ለኡመቴ (ለህዝቦቼ) በማለዳቸው ላይ በረከትን አድርግላቸው።" (ቲርሚዚ) 🌱 አላህ ቀናችንን የተባረከ ያድርግልን። ሷባሀል ኸይር !

📚"አል ኡስለሰላሳ"ተፈፀመ👆👆