uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

Strong Islam

Strong Islam

Kanalga Telegram’da o‘tish

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
331
Obunachilar
-124 soatlar
-97 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
ለሠዎች ስንል እንዲሠጣቸው በመፍራት ከአላህ ጋር እንጣላለን ልባችንንም ከአላህ ይልቅ በነሱ ላይ እናጠለጥላለን ግን .... ብቻ አላህ በረህመቱ ወንጀላችን ያንሳል🤲

​ 🔄የቲክቶክ ኮይኖች (TikTok Coins) በታላቅ ቅናሽ! 🔄 ​ለወዳጅ ዘመድዎ ስጦታ ለመላክ፣ Live ላይ ሰዎችን ለመደገፍ እና የቲክቶክ አካውንትዎን ለማሳደግ ኮይኖችን በታማኝነት እና በፈጣን አገልግሎት ከእኛ ይግዙ!🥰 ​💰 የዋጋ ዝርዝር (Price List): ​250 Coin ➔ 690 ETB ​500 Coin ➔ 1,220 ETB ​1,000 Coin ➔ 2,400 ETB ​1,500 Coin ➔ 3,600 ETB ​2,000 Coin ➔ 4,760 ETB ​3,000 Coin ➔ 6,950 ETB ​5,000 Coin ➔ 11,700 ETB ​7,500 Coin ➔ 17,400 ETB ​10,000 Coin ➔ 23,000 ETB ​15,000 Coin ➔ 34,200 ETB ​20,000 Coin ➔ 45,200 ETB ​25,000 Coin ➔ 55,900 ETB ​30,000 Coin ➔ 66,400 ETB ​50,000 Coin ➔ 106,000 ETB ​100,000 Coin ➔ 210,000 ETB ​⚡️ አገልግሎታችን፦ ​100% የታመነ እና ፈጣን (Fast Delivery) ⏱ ​አስተማማኝ አገልግሎት 👌 ​📞 ለመግዛትና ለማዘዝ፦0902143111 📩 በቴሌግራም ያግኙን: @HARME_KIYA 📞 በስልክ ቁጥር: [0902143111] ​📢 ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ: https://t.me/abudi_market

Aselamu alykum ahbab hakika gerami ቻናል ነው ተቀላቀሉ 🥺🥺🥺🤗

❤ሁሌም ቢሆን አላህ ነገሮችን ወደ ተሻለ እንጂ ለኛ በሚጎዳ ነገር አይተካም ❤ @strong _islama

✨ የንጋት ስጦታ! ✨ 🌸 ውድ እህቴ ሆይ! የፈጅር ሰላት የቀንሽ ስኬት፣ የልብሽ ሰላም መጀመሪያ ነው። ☀️💖 የፈጅር ሰላት ልዩ ስጦታዎች 👑 የአሏህ ጥበቃ፦ ፈጅርን የሰገደች ሴት ቀኑን ሙሉ በአ
✨ የንጋት ስጦታ! ✨ 🌸 ውድ እህቴ ሆይ! የፈጅር ሰላት የቀንሽ ስኬት፣ የልብሽ ሰላም መጀመሪያ ነው። ☀️💖 የፈጅር ሰላት ልዩ ስጦታዎች 👑 የአሏህ ጥበቃ፦ ፈጅርን የሰገደች ሴት ቀኑን ሙሉ በአሏህ ልዩ ጥበቃ ስር ትውላለች። 💎 ከዱንያ የሚበልጥ፦ ከፈጅር በፊት የምትሰግጂያቸው 2 ረከዓዎች ከዚህች ዓለምና በውስጧ ካሉ ፀጋዎች ሁሉ ይበልጣሉ። 🕊️ የውስጥ ሰላም፦ ቀኑን ሙሉ ንቁ፣ ደስተኛና በትውስታሽ የተባረከ እንድትሆኚ ያደርግሻል። በፈጅር ሰዓት አሏህ ፊት ለመቆም ኒያሽን አድሺ፤ ስልክሽንም ከአልጋሽ ራቅ አድርገሽ አላርም ሙዪ። ⏰ እቅድሽ ስኬታማ እንዲሆን ቀድመሽ ተኚ። 😴✨ 🌹 መልካም የፈጅር ጅማሮ ይሁንልሽ! 🌹

يَا رَبُّ سَتْرَكَ وَعَفْوَكَ وَرِضَاكَ وَجَنَّتَكَ 🤍 O Lord, I ask for Your protection, Your forgiveness, Your pleasure, an
يَا رَبُّ سَتْرَكَ وَعَفْوَكَ وَرِضَاكَ وَجَنَّتَكَ 🤍 O Lord, I ask for Your protection, Your forgiveness, Your pleasure, and Your Paradise.🤲🌸 ጌታዬ ሆይ! ጥበቃህን፣ ምህረትህን፣ ውዴታህን እና ጀነትህን እለምንሃለሁ። 🥹 ቁጭ ብለን የምንማጸነው ትልቅ ዱዓ!

ስለሞት ስታስቡ በጣም የሚያስፈራችሁ ምንድነው ነው?

عَنْ أُمِّ سَلَمَةَ، قَالَتْ لَمَّا نَزَلَتْ: { يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِنْ جَلَابِيبِهِنَّ } خَرَجَ نِسَاءُ الْأَنْصَارِ كَأَ
عَنْ أُمِّ سَلَمَةَ، قَالَتْ لَمَّا نَزَلَتْ: { يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِنْ جَلَابِيبِهِنَّ } خَرَجَ نِسَاءُ الْأَنْصَارِ كَأَنَّ عَلَى رُؤُوسِهِنَّ الْغِرْبَانَ مِنَ الْأَكْسِيَةِ ከነቢዩ ባለቤት ከእሙ ሰለማ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንደተወራው እንዲህ አለች፦ ከመከናነቢያዎቻቸው(ከጂልባቦቻቸው) በላያቸው ላይ እንዲለቁ የሚለው የቁርአን አንቀጽ በወረደ ጊዜ፣ የአንሷር ሴቶች ጥቁር አልባሳትን በመከናነባቸው የተነሳ በራሶቻቸው ላይ ቁራዎች ያረፉ ይመስል (ረጋ ብለው) ወጡ።» ይህ ታላቅ ሐዲስ የነቢዩ ባልደረቦች ለአሏህ ትእዛዝ የነበራቸውን ፈጣን ታዛዥነት ያሳያል። የሂጃብ (የጃልባብ) ትእዛዝ በወረደ ጊዜ፣ የአንሷር ሴቶች ሳይዘገዩ ወዲያውኑ ጥቁር አልባሳትን ተከናንበው ወጡ። «በራሳቸው ላይ ቁራ ያረፈ ይመስል» መባላቸው፣ የለበሱት መከናነቢያ ጥቁር መሆኑን እና ሲራመዱም እጅግ የተከበሩ፣ ረጋ ያሉና ጥንቁቆች መሆናቸውን ለመግለጽ የተጠቀሙበት ውብ ዘይቤያዊ አገላለጽ ነው።✨👑

ነገ እኮ ጁምዓ ነው! ✨ አሁን ሌሊቱ ጥልቅ ሆኗል። የጁምዓ እለት ደግሞ ከአላህ ዘንድ የተባረከ እና ታላቅ ቀን ነው። ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ "በጁምዓ ቀን በእኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ፤
ነገ እኮ ጁምዓ ነው! ✨ አሁን ሌሊቱ ጥልቅ ሆኗል። የጁምዓ እለት ደግሞ ከአላህ ዘንድ የተባረከ እና ታላቅ ቀን ነው። ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ "በጁምዓ ቀን በእኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ፤ የእናንተ ሰለዋት እኔ ዘንድ ይቀርብልኛልና።" በዚህ በረከቱ በሞላበት የሌሊት ሰዓት እና ነገ ቀኑን ሙሉ በውዱ ነቢያችን ላይ ሰለዋት በማውረድ ምላሳችንን እናርጥብ። اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ 🌸 (አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ዓላ ነቢዪና ሙሐመድ) አላህ ነገን የሰላም፣ የደስታ እና የዱዓ መልስ የምናገኝበት ያድርግልን። መልካም ለይል ❤️

22_አል_ኡስለሰላሳ_በኡስታዝ_አሕመድ_ኣደም_.mp34.11 MB

እውነቱን በሚያውቅ አዕምሮ እና መቀበል በማይፈልግ ልብ መሀል ያለው ጦርነት በጣም ከባድ ነው 💔
እውነቱን በሚያውቅ አዕምሮ እና መቀበል በማይፈልግ ልብ መሀል ያለው ጦርነት በጣም ከባድ ነው 💔

አህባቢ በዚህ ሊንክ እየገባቹ #like ግጩኝ 🙄

ስናድግ ዝምታም አብሮን ያድጋል። ለሰዎች ከምናወራው በበለጠ ወደውስጥ የምናወራው መብዛት ይጀምራል። ከራሳችን ጋር የምንመላለሰው የውይይት ሀሳቦች መሀል የሚገራርሙ መመሰጦች ውስጥ እንገባለን። የመገለል ፍላጎት ይቆጠጠረናል። ለብቻ የመሆን። ብዙም ቅልቅል አለመውደድ። ጥሩ ስሜት አለው በዛ ሙድ እየቀጠልን ድንገት የሆነ ሰው ከተግባባን ግን አቤት ቀደዳ 🤭በቃ ዝም ብለን ነው የወሬ ቀዷችንን ምናወጣው 😁 @strong_islama

21_አል_ኡስለሰላሳ_በኡስታዝ_አሕመድ_ኣደም_.mp34.35 MB

ይሄን ፖስት ፖስት ሳደርግላቹ እኔ እህታቹ............. ❤️‍🩹 ትልቅ ሀጃ አለብኝ እና ዱዓ እንድታደርጉልኝ እፈልጋለው አደራ በዱዓቹ አትርሱኝ🫶 .

قَالَ إبْنُ عُثَيْمِين رَحِمَهُ اللهُ :"(الإهْتِدَاءُ بِالْعِلْمِ هِدَايَةُ إِرْشَادٍ، وَ الإهْتِدَاءُ بِالْعَمَلِ هِدَايَةُ
قَالَ إبْنُ عُثَيْمِين رَحِمَهُ اللهُ :"(الإهْتِدَاءُ بِالْعِلْمِ هِدَايَةُ إِرْشَادٍ، وَ الإهْتِدَاءُ بِالْعَمَلِ هِدَايَةُ تَوْفِيقٍ)." 📖 [الْقَوْلُ الْمُفِيدُ ٤٢]2 ኢብኑ ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፦(በእውቀት መመራት የመምራትና የመጠቆም መመሪያ ነው፤ በሥራ መመራት ደግሞ የስኬት [የተውፊቅ] መመሪያ ነው።) 📖 [አል-ቀውሉል ሙፊድ 42] t.me/almastoora