uz
Feedback
هداية القلوب (የልቦች መሪ)

هداية القلوب (የልቦች መሪ)

Kanalga Telegram’da o‘tish

https://t.me/httpYelbochMeriQuran

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
228
Obunachilar
+124 soatlar
+217 kun
+1530 kun
Postlar arxiv
​﴿أَلَمْ يَأْنِ لِلَّذِينَ آمَنُوا أَنْ تَخْشَعَ قُلُوبُهُمْ لِذِكْرِ اللَّهِ وَمَا نَزَلَ مِنَ الْحَقِّ.
ለነዚያ ላመኑት ልቦቻቸው አላህን ለማውሳትና ከእውነት ለወረደው (ለቁርአን) ሊፈሩ (ሊለዝቡ) ጊዜው አልቀረበላቸውም?
https://t.me/+SxSGs_sbJnM1NWVk

ከዘንጊዎቹም አትሁን وَاذْكُر رَّبَّكَ فِي نَفْسِكَ تَضَرُّعًا وَخِيفَةً وَدُونَ الْجَهْرِ مِنَ الْقَوْلِ بِالْغُدُوِّ وَالْآصَالِ وَ
ከዘንጊዎቹም አትሁን وَاذْكُر رَّبَّكَ فِي نَفْسِكَ تَضَرُّعًا وَخِيفَةً وَدُونَ الْجَهْرِ مِنَ الْقَوْلِ بِالْغُدُوِّ وَالْآصَالِ وَلَا تَكُن مِّنَ الْغَافِلِينَ ጌታህንም በምስጢር ተዋድቀህና ፈርተህ ከጩኸት በታችም በኾነ ቃል በጧትም በማታም አውሳው፡፡ ከዘንጊዎቹም አትኹን፡፡ {ሱረት አል አዕራፍ 205}

የግል ቤት ቀብር በሚል አጭር ግጥም በወንድም  ሙስጦፋ https://t.me/abuhureyrahmedresa

አንድ እናት ለልጇ እንድህ ስትል መከረች እየውልህ ልጀ ከባድ የሆኑ ነገሮችን ፊትለፊት ተጋፈጣቸው ብዙተማሪወች የቀለላቸውንና የሚያውቁትን ነገር ደጋግመው ማንበብ ይመርጣሉ ምክናየቱም ያንን ሲያነቡ ብዙ ያወቁ ይመስላቸውና እኔኮ ሁሉንም አውቀዋለሁ የሚል በራስ የመተማመን የውሸት ስሜት ይሰጣቸዋል ነገር ግን ከባድ የሆነውን እና የማይረዱትን ትምህርት ሲያው ስለሚጨንቃቸው ይሸሹታል እናማ ልጀ የሚከብድህን ነገር ደጋግመህ አድርገው ምክናየቱም እድገትህ የተሸሸገው እዛ እከበደህ ነገር ውስጥ ነው፡፡ ምነኛ ድንቅ የሆነ ምክር ነው ቁርአን ከበደን ብለን ስንቶቻችን ነን ሸሽተን የተውነው ኪታብ ጀምረን ስንቶቻችንን ነን አይገባኝም ብለን በመንገድ የቀረነው ስንቶቻችን ነን ሙሲባ ሲደርስብን የሙሲባችን አጅር በሶብር ውስጥ ሆኖ ሳለ ሶብርን አተን ከአሏህ ጋር የተጣላነው መልሱን ከራሳችን ለራሳችን ፡፡

✨የአላህ ምርጫ ሁልጊዜ ከእኛ ምርጫ ይበልጣል ጉዳይህን ሁሉ ለዋቢውና ለታማኙ ጌታህ ስጥ፣ ዛሬ ያጣኸውን ነገር ነገ በሚያስገርም ስጦታ ይተካዋል። ልብህን በሱ ላይ ጥለህ በእርጋታ ተጓዝ

﴿يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ إِنَّا أَرْسَلْنَاكَ شَاهِدًا وَمُبَشِّرًا وَنَذِيرًا • وَدَاعِيًا إِلَى اللهِ بِإِذْنِهِ وَسِرَاجًا مُّنِيرًا﴾. «اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ وَاجْزِهِ عَنَّا أفْضَلَ مَا جَزَيْتَ نَبِيًّا عَنْ أُمَّتِهِ ، اللَّهُمَّ أوْزِعْنَا بِهَدْيِهِ وَاسْتَعْمِلْنَا بِسُنَّتِهِ وَتَوَفَّنَا عَلَى مِلَّتِهِ وَاحْشُرْنَا فِي زُمْرَتِهِ ، اللَّهُمَّ أوْرِدْنَا حَوْضَهُ وَاسْقِنَا مِنْهُ مَشْرَبًا رَوِيًّا سَائِغًا هَنِيًّا لَا نَظْمَأُ بَعْدَهُ أبَدًا ، اللَّهُمَّ ألْحِقْنَا بِنَبِيِّنَا هُدَاةً مُهْتَدِينَ غَيْرَ مُبَدِّلِينَ وَلَا مُرْتَابِينَ مَعَ الَّذِينَ أنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ مِنَ النَّبِيِّينَ وَالصِّدِّيقِينَ وَالشُّهَدَاءِ وَالصَّالِحِينَ وَحَسُنَ أُولَئِكَ رَفِيقًا».

​إِنَّ الَّذِينَ قَالُوا رَبُّنَا اللَّهُ ثُمَّ اسْتَقَامُوا تَتَنَزَّلُ عَلَيْهِمُ الْمَلَائِكَةُ أَلَّا تَخَافُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَبْشِرُوا بِالْجَنَّةِ الَّتِي كُنتُمْ تُوعَدُونَ እነዚያ ጌታችን አላህ ነው ያሉ ከዚያም ቀጥ ያሉ በእነርሱ ላይ መላእክት ይወርዳሉአትፍሩ  አትዘኑም  በዚያችም ትገቡባት በነበራችሁት ገነት ተበሰሩ በማለት (ይወርዱላቸዋል ዓለም በምትጠፋበትና ሁሉም በራሱ ጭንቅ በሚይዝበት ሰዓት መላእክት መጥተው አትፍሩ አትዘኑ  የገነት የምስራች ይሁንላችሁ"ሲሉ የሚሰማው ሰላም እጅግ ልብን ያረካል    ያረብ   እኛንም ከነዚህ እድለኞች አድርገን

_በጣም ጥልቅና የሚያምር መልዕክት አለው። ቃላት በቃል ትክክለኛ ትርጉሙ የሚከተለው ነው፦_ ​أغلى نعمة في الدنيا በዱንያ (በዚህች ዓለም) ላይ ትልቁ/ውዱ ጸጋ_* ​تمنى إبراهيم أ
_በጣም ጥልቅና የሚያምር መልዕክት አለው። ቃላት በቃል ትክክለኛ ትርጉሙ የሚከተለው ነው፦_ ​أغلى نعمة في الدنيا በዱንያ (በዚህች ዓለም) ላይ ትልቁ/ውዱ ጸጋ_* ​تمنى إبراهيم أن يكون أبوه مسلماً _ ኢብራሂም አባቱ ሙስሊም እንዲሆን ተመኘ (ተመኝቶ ነበር)፣_ ​وتمنى نوح أن يكون ابنه مسلماً _ ኑህም ልጁ ሙስሊም እንዲሆን ተመኘ፣_ ​وتمنى محمد (صلى الله عليه وسلم) أن يسلم عمه _ ሙሐመድም (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይሁን) አጎታቸው እስልምናን እንዲቀበል ተመኙ።_ ​لكن الله أبى... _ አላህ ግን (ይህ እንዲሆን) እምቢ አለ (አልሻውም)።_ ​وجعلني وجعلك مسلما دون سؤال .. _ እኔንም አንተንም ግን ሳንጠይቀው (ሳንለምነው) ሙስሊም አደረገን።_ ​وأعطانا مالم يعطِ إبراهيم في أبيه _ ለኢብራሂም ለአባቱ ያልሰጠውን (የእስልምናን ጸጋ) ለእኛ ሰጠን፣_ ​ونوحاً في ابنه _ ለኑህም ለልጁ ያልሰጠውን፣_ ​وسيدنا محمد(صلى الله عليه وسلم) في عمه! _ ለነቢያችንም (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይሁን) ለአጎታቸው ያልሰጠውን ለእኛ ሰጠን አልሀምዱሊላህ!_ ​قال تعالى: _ አላህ የበላይ የሆነው እንዲህ ይላል፦_ ​(إِنَّ اللَّهَ لَذُو فَضْلٍ عَلَى النَّاسِ وَلَٰكِنَّ أَكثَرَ النَّاسِ لَا يَشْكُرُونَ) _ (“አላህ በሰዎች ላይ ባለ ትልቅ ችሮታ (ጸጋ) ባለቤት ነው፤ ግን አብዛኞቹ ሰዎች አያመሰግኑም።”) [ሱረቱ አል-በቀራህ፡ 243]_

يا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لِمَ تَقُولُونَ مَا لَا تَفْعَلُونَ كَبُرَ مَقْتًا عِنْدَ اللَّهِ أَنْ تَقُولُوا مَا لَا تَفْعَلُونَ ﴾ [الصف: 2، 3].

Repost from Quran Kanal
﴿لَّقَدْ كَانَ لَكُمْ فِي رَسُولِ اللَّهِ أُسْوَةٌ حَسَنَةٌ﴾ - محمد أيوب

የአረፋ ቀን ዱዓ ከአብደላህ ኢቢኑ ዐምሩ ኢብኑል ዓስ ተይዞ፦ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿خيرُ الدُّعاءِ دعاءُ يومِ عرفةَ، وخيرُ ما قلتُ أنا والنَّبيُّونَ من قبلي: لا إلَهَ إلّا اللهُ وحدَهُ لا شريكَ لَهُ، لَهُ الملكُ ولَهُ الحمدُ وهوَ على كلِّ شَيءٍ قديرٌ.﴾ “ምርጡ ዱዓ የዓረፋ ቀን የሚደረገው ዱዓ ነው። እኔም ሆንኩ ከእኔ በስተፊት የነበሩት ነቢያት ከተናገሩት ቃል መካከል በላጩም፦ ‘ከአላህ በስተቀር በሐቅ ሊመለክ የሚገባው አምላክ የለም። እርሱ ብቸኛ ነው። አጋር የለውም። ንግስናም ለእርሱ ነው። ምስጋናም የሚገባው ለእርሱ ነው። እርሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነውና።’ የሚለው ቃል ነው።

وَلَقَدْ خَلَقْنَا الإنْسَانَ وَنَعْلَمُ مَا تُوَسْوِسُ بِهِ نَفْسُهُ وَنَحْنُ أَقْرَبُ إِلَيْهِ مِنْ حَبْلِ الْوَرِيدِ

ቁርአን የልብ ብርሃን ነው አዳምጡ ውስጣችሁ እረፍት ያገኛል ሀሳብ ጭንቀት ብስጭት ይወገዳል

🔖የአረፋ ቀን የሚባል ዱዓ ..!        ~ ~ ~የአላህ መልእክተኛ  እንድ ብለዋል። እኔና ከኔ በፊት ካሉ ነብያቶች ሁሉ  ካልነዉ  በላጩ ዱአ፦ قال الرسول ﷺ :" خيرُ الدعاءِ دعاءُ يومِ عرفَةَ وخيرُ ما قلْتُ أنا والنبيونَ من قبلي لا إلهَ إلَّا اللهُ وحدَه لا شريكَ له له الملكُ وله الحمدُ وهو على كلِّ شيءٍ قديرٌ ➡️ከአላህ በስተቀር በሀቅ (በእዉነት) የሚመለክ አምላክ የለም ።በብቸኝነት ለሱም እሚጋራዉ የለም።  ስልጣንም ንግስናም  ባጠቃላይ  የሱ ነዉ። ምስገና ባጠቃላይ ለሱ ነዉ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነዉ። ~