uz
Feedback
هداية القلوب (የልቦች መሪ)

هداية القلوب (የልቦች መሪ)

Kanalga Telegram’da o‘tish

https://t.me/httpYelbochMeriQuran

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
228
Obunachilar
+124 soatlar
+217 kun
+1530 kun
Postlar arxiv
وَالَّذِينَ آمَنُوا وَاتَّبَعَتْهُمْ ذُرِّيَّتُهُم بِإِيمَانٍ أَلْحَقْنَا بِهِمْ ذُرِّيَّتَهُمْ وَمَا أَلَتْنَاهُم مِّنْ عَمَلِهِم مِّن شَيْءٍ ۚ كُلُّ امْرِئٍ بِمَا كَسَبَ رَهِينٌ﴾ [ الطور 21]

የቁርአን ግብዣ በቃሪዕ አቡ ዚክራ   የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Full_Quran_Collection

﴿إِنَّ وَلِيِّيَ اللَّهُ الَّذِي نَزَّلَ الْكِتَابَ وَهُوَ يَتَوَلَّى الصَّالِحِينَ﴾ [الأعراف: 196]ً

ምንም ሣትሉ ክፉ ሣይወጣችሁ እራቅ ማለት ልመዱ ምክንያቱም ተናዶ የሄድ ሲረጋጋ ይመለሣል እየሣቀ የሄደ ግን መቸም አይመለስም!!

۞ وَإِذِ ٱبۡتَلَىٰٓ إِبۡرَٰهِـۧمَ رَبُّهُۥ بِكَلِمَٰتٖ فَأَتَمَّهُنَّۖ قَالَ إِنِّي جَاعِلُكَ لِلنَّاسِ إِمَامٗاۖ 📖

የቁርአን ግብዣ ሱረቱ አል-ከህፍ በቃሪዕ ወዲዕ አል-የመኒ      የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Full_Quran_Collection

🌴_አል ዙበይር ኢብኑ አል- አውዋም እንዲህ ብለዋል፦_ *_አንድ ሙዕሚን በራሱ እና በአላህ መካከል የሆነ ከሌሎች የተደበቀ መልካም ተግባር እንዲኖረው ጥረት ማድረግ አለበት።ይህም በሰዎች ዘንድ የማይታወቅ ሲሆን ለምሳሌ በድብቅ ምጽዋት መስጠት፣ በሌሊት መስገድ፣ለብቻው ሆኖ አላህን መማጸን፣ኢስቲግፋር መጠየቅ እና የደግነት ተግባራትን በድብቅ መፈጸም ነው።_* https://whatsapp.com/channel/0029VbCISkjA2pLBBlySHC29

🌺🍃 🌱 لاتكـره شيئـا اختـاره اللـه አሏህ የመረጠውን ነገር አትጥላ።❗️ ✍ قال الشيخ ابن عثيمين ـ رحمه الله ـ : አሏህ የመረጠልህ የሆነን ነገር አትጥላ ምና
🌺🍃 🌱 لاتكـره شيئـا اختـاره اللـه አሏህ የመረጠውን ነገር አትጥላ።❗️ ✍ قال الشيخ ابن عثيمين ـ رحمه الله ـ : አሏህ የመረጠልህ የሆነን ነገር አትጥላ  ምናልባት አንተ ስለነገሩ  የማታውቀው ላንተ ትልቅ ጥቅም ያለውን ነገር አሏህ ይመርጥልህ ይሆናል " لاتـكــره شـيئــا اخـتـاره اللـه ، قـد يخـتـار اللـه شيــئـا فـيـه مـصلحــة عظـيـمــة لا تــدري عـنهـا أنـت " . 📚 شرح رياض الصالحين (٣٠٩/ ٣)

قَـالَ الإمَامُ ابنُ الجوزي رَحِمَهُ الله: "اعْلَمُوا رَحِمَكُمُ اللَّهُ أَنَّ عَشْرَكُمْ هَذَا لَيْسَ كَعَشْرٍ وَهُوَ يَحْتِوي عَلَى فَضَائِلَ عَشْر ٍ: ❶ الأُولَى: أَنَّ اللَّهَ عَزَّ وجل أقسم به فقال {وليال عشر} وإذا أقسم العظيم بشيءٍ عظَّمه. ❷ وَالثَّانِيَةُ: أَنَّهُ سَمَّاهُ الأَيَّامَ الْمَعْلُومَات،ِ فَقَالَ تَعَالَى: "ويذكروا اسم الله في أيام معلومات" قَالَ ابْنُ عَبَّاسٍ: هِيَ أَيَّامُ الْعَشْرِ. ❸ وَالثَّالِثَةُ: أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ شَهِدَ لَهُ بِأَنَّهُ أَفْضَلُ أَيَّامِ الدُّنْيَا. ❹ وَالرَّابِعَةُ: حدَّث عَلَى أفضلية أَفْعَالِ الْخَيْرِ فِيهِ. ❺ وَالْخَامِسَةُ: أَنَّهُ أَمَرَ بِكَثْرَةِ التَّسْبِيحِ وَالتَّحْمِيدِ وَالتَّهْلِيلِ فِيهِ. ❻ وَالسَّادِسَةُ: أَنَّ فيه يوم التروية. ❼ وَالسَّابِعَةُ: أَنَّ فِيهِ يَوْمَ عَرَفَةَ وَصَوْمُهُ يكفِّر سَنَتَيْنِ. ❽ وَالثَّامِنَةُ: أَنَّ فِيهِ لَيْلَةَ جَمْعٍ وَهِيَ لَيْلَةُ الْمُزْدَلِفَةِ. ❾ وَالتَّاسِعَةُ: أَنَّ فِيهِ الْحَجَّ الَّذِي هُوَ رُكْنٌ مِنْ أَرْكَانِ الإِسْلامِ. 0❶ وَالْعَاشِرَةُ: وُقُوعُ الأُضْحِيَةِ الَّتِي هِيَ عَلَمٌ لِلْمِلَّةِ الإِبْرَاهِيمِيَّةِ وَالشَّرِيعَةِ الْمُحَمَّدِيَّةِ." أبشروا ، فقد أقبلت خيرُ أيام الدنيا!

عَنْ هُنَيْدَةَ بْنِ خَالِدٍ، عَنِ امْرَأَتِهِ، عَنْ بَعْضِ أَزْوَاجِ النَّبِيِّ ﷺ: «كَانَ رَسُولُ اللهِ ﷺ يَصُومُ تِسْعَ ذِي
عَنْ هُنَيْدَةَ بْنِ خَالِدٍ، عَنِ امْرَأَتِهِ، عَنْ بَعْضِ أَزْوَاجِ النَّبِيِّ ﷺ: «كَانَ رَسُولُ اللهِ ﷺ يَصُومُ تِسْعَ ذِي الحِجَّةِ». (رواهُ أبو داودَ) تقبل الله طاعتكم، وجعلكم ممن نالوا أجر الصيام والقيام في هذه العشر الفضيلة. دمتم في حفظ الله ورعايته.

ዛሬ [ሰኞ] ከዐስሩ የዙል ሒጃ ቀናቶች የመጀመሪያው ቀን ነው። ለዚህ ያደረሰን አላህ ምስጋና ይገባው። አልሐምዱሊላህ። እነዚህ ቀናቶች አምላካችን አላህ እንዲህ ሲል የማለበቻው የተከበሩ ቀናቶች ናቸው። قال تعالى: { وَٱلۡفَجۡرِ (١) وَلَیَالٍ عَشۡرࣲ (٢) } [سُورَةُ الفَجۡرِ: ١-٢] በጎህ እምላለሁ፡፡ በዐሥር ሌሊቶችም። [አልፈጅር  1-2] በሱረቱል ሐጂ ላይም የታወቁ ቀኖች ብሎ ያወሳቸው እነዚህ ዐስሩ ቀኖች እንደሆኑ በርካታ ሙፈሲሮች ይጠቅሳሉ። قال تعالى: { وَیَذۡكُرُوا۟ ٱسۡمَ ٱللَّهِ فِیۤ أَیَّامࣲ مَّعۡلُومَـٰتٍ } [سُورَةُ الحَجِّ: ٢٨] ረሱልም ﷺ ከቀናቶች ሁሉ መልካም ስራ አላህ ዘንድ ተወዳጅ የሚሆነው በነዚህ ዐስር ቀናቶች እንደሆነም በግልፅ ተናግረዋል። ስለሆነም እነዚህን የተባረኩ ቀኖች መልካም ስራን በማብዛትና ከወንጀል እራሳችንን በማራቅ አላህ የሰጠንን ፀጋ ልንጠቀምበትና በተግባር ልናመሰግነው ይገባል። አላህ መልካሙን ሁሉ ያግራልን። = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy

عَلَىٰ مَاذَا التَّكَبُّرُ وَالْغُرُورُ وَهٰذِهِ الْأَرْضُ تَمْلَؤُهَا الْقُبُورُ عَلَىٰ مَاذَا التَّعَالِي يَا صَدِيقِي أَأَ
عَلَىٰ مَاذَا التَّكَبُّرُ وَالْغُرُورُ وَهٰذِهِ الْأَرْضُ تَمْلَؤُهَا الْقُبُورُ عَلَىٰ مَاذَا التَّعَالِي يَا صَدِيقِي أَأَنْتَ الْبَحْرُ أَمْ أَنْتَ الصُّخُورُ كَأَنَّكَ قَدْ نَسِيتَ أَيَا رَفِيقِي بِأَنَّ هٰذَا الْكَوْنَ يَمْلِكُهُ الْغَفُورُ أَلَمْ تَرَ كَمْ فَقَدْنَا مِنْ أُنَاسٍ لَهُمْ نَخْلٌ وَأَسْوَارٌ وَقُصُورُ وَكَمْ فَارَقْتَ مِنْ أَهْلٍ وَخِلٍّ أَتَاهُمْ بَغْتَةً قَدَرٌ يَدُورُ

ቁርኣንን መሐፈዝ የችሎታ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የትዕግስት እና የፍላጎት ውጤት ነው። ~ አንድ ገጽ በሐፈዝክ ቁጥር ወደ ጀነት አንድ ደረጃ ከፍ እያልክ መሆንህን አስብ። መንገዱ ረጅም ሊመስል ይችላል፤ ነገር ግን አላህ ለመረጣቸው ባሮቹ ቃሉን በልባቸው ውስጥ እንዲያኖሩ ይረዳቸዋል። ዛሬ የከበደህ ነገ የልብህ ብርሃን ይሆናል።

*﴿كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَإِنَّمَا تُوَفَّوْنَ أُجُورَكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَة﴾* [آل عمران: 185] >

2_5420335988402553881.mp311.85 MB

በአላህ መልዕክተኛ(ሰሶለሏሁዐአለይሂወወስለም) ላይ ሰለዋት ማውረድ እናብዛ 🌺﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا 🌺ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾ 🌺قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» 🌺በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል🍂 🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ 🌺اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ 🌺اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ