uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling 👈

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

Kanalga Telegram’da o‘tish

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
5 563
Obunachilar
+824 soatlar
+797 kun
+32030 kun
Postlar arxiv
ሴት ልጅ ከቤት ስትወጣ ምን መድረግ አለባት?
Anonymous voting

ሃያዕ(እፍረት) ለሙስሊም ሴት ምንዋ ነው?
Anonymous voting

ሴት ልጅ በቤትዋ ውስጥ ካላት ታላቅ ኃላፊነት አንዱ ምንድነው?
Anonymous voting

ማሻአላህ ተሳትፎአቹ ደስስ ይላል አላህ ይጨምርላቹ🤲

<<ወደ ዱንያ ሳተኩር ልቤ ደነዘዘ፣ ወደ አኼራ ስመለከት ግን ቀልቤ ረካ። ወንጀልን በተውክ ቁጥር ቀልብህ ይበራል፣ ለአላህ በታዘዝክ ቁጥር እውቀትህ ይጨምራል።>> ኢማም አሽ-ሻፊዒ (ረሂመሁላህ)

የተዉሂድ አይነቶች ስንት ናቸው?
Anonymous voting

በመላእክት ማመን የምን ክፍል ነው ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።
በመላእክት ማመን የምን ክፍል ነው ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።

🎲 Quiz 'ስለ ዲን እንጠያየቅ' ተውሂድ በስንት ይካፈላል? 🖊 1 question · ⏱ 5 min

ኢብኑ ረጀብ አል-ሃንበልይ ረህመሁሏህ
ኢብኑ ረጀብ አል-ሃንበልይ ረህመሁሏህ

አንዱ የፈታዋ ፕሮግራም ላይ… «ሶላት እየሰገድኩ ከፊቴ አንበሳ ቢያልፍ ሶላቴን መቀጠል አለብኝ ?» በማለት ሸይኹን ጠየቃቸው። እሳቸውም፦ «አብሽር ውዱእ ካላስፈታህ መቀጠል ትችላለህ» አሉት።©

አቂዳዊ ጥያቄ❓ 🛑የአቂደቱል ዋሲጢያ ኪታብ ፀሀፊ ሸይኽ ማናቸው? ⭕️ትክክለኛውን መልስ  በመንካት ወደ ሱኒዮች ቻናል ይቀላቀሉ።

ድናቸዉን ለመማር ደፋ ቀና በሚሉ ሁሉ የአላህ እዝነት አይለያቸዉ። እውቀትን ተማሩ እውቀትን መማር ዒባዳ ነውና  ሰውየው እውቀትን በመማር ላይ እስከሆነ ድረስ ጂሀድ ላይ ነው ያለው። ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል 📚መዳሪጁ ሳሊኪን (246-3) በርቱ ጠንክሩ ማለቴ እንጠንክር!

&lt;&lt;ይህች ዓለም (ዱንያ) ለዘላለም የምንኖርባት አይደለችም። እውነተኛው ቤት አኼራ ነው። ስለዚህ በዱንያ ላይ የምታደርገው በጎ ሥራ ሁሉ፣ በአኼራ ላይ እንደ ውድ ሀብት ይከማችልሃል።&gt;&
<<ይህች ዓለም (ዱንያ) ለዘላለም የምንኖርባት አይደለችም። እውነተኛው ቤት አኼራ ነው። ስለዚህ በዱንያ ላይ የምታደርገው በጎ ሥራ ሁሉ፣ በአኼራ ላይ እንደ ውድ ሀብት ይከማችልሃል።>>

አላህ አንድ መሆኑን የምንጠራበት ቃል ምንድነው? ትክክለኛውን መልስ በመንካት የኢትዮጵያ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ።
አላህ አንድ መሆኑን የምንጠራበት ቃል ምንድነው? ትክክለኛውን መልስ በመንካት የኢትዮጵያ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ።

<<ወዳጄ ሆይ! የወንጀልህ ብዛት አላህን ከመለመን፣ ንስሐ ከመግባት እና እሱን ከመታዘዝ አያግድህ። የረحمቱ በር በየቀኑ ክፍት ነው፤ አንተ ብቻ ወደ እሱ ተመለስ።>>

<<አላህ ለአንተ የጻፈልህን ነገር ማንም ሊከለክልህ አይችልም። ለአንተ የተጻፈው ነገር ደግሞ ማንኛውም ሰው ሊያገኘው አይችልም። ስለዚህ አትዘን፤ ሁሉን ነገር ለፈጣሪህ ልቀቅ፤ እሱ ላንተ የተሻለውን ያውቃል።>>

«የአሏህ ባሪያ ሆይ! የጥቂት ደቂቃዎችን እርካታ በዘላለማዊ ስቃይ አትለውጥ፤ እንዲሁም ለሚያልፍ የዱንያ (የዚህች ዓለም) ጥቅም ስትል በላጭ በሆነው የፈርደውስ ገነት ውስጥ ያለህን ስፍራ ለአደጋ አታጋልጥ። የተውበት በር ክፍት ነው፣ በዕድሜህ እስካለህ ድረስም ዕድሉ አለህ፤ ስለዚህ ወደ አላህ ተመለስ፣ የመጨረሻይቱንም ዓለም (አኺራህን) ግዛ።»