ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
رفتن به کانال در Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
5 563
مشترکین
+824 ساعت
+797 روز
+32030 روز
آرشیو پست ها
<<ወደ ዱንያ ሳተኩር ልቤ ደነዘዘ፣ ወደ አኼራ ስመለከት ግን ቀልቤ ረካ። ወንጀልን በተውክ ቁጥር ቀልብህ ይበራል፣ ለአላህ በታዘዝክ ቁጥር እውቀትህ ይጨምራል።>>
ኢማም አሽ-ሻፊዒ (ረሂመሁላህ)
አንዱ የፈታዋ ፕሮግራም ላይ…
«ሶላት እየሰገድኩ ከፊቴ አንበሳ ቢያልፍ ሶላቴን መቀጠል አለብኝ ?» በማለት ሸይኹን ጠየቃቸው። እሳቸውም፦
«አብሽር ውዱእ ካላስፈታህ መቀጠል ትችላለህ» አሉት።©
አቂዳዊ ጥያቄ❓
🛑የአቂደቱል ዋሲጢያ ኪታብ ፀሀፊ ሸይኽ ማናቸው?
⭕️ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሱኒዮች ቻናል ይቀላቀሉ።
ድናቸዉን ለመማር ደፋ ቀና በሚሉ ሁሉ የአላህ እዝነት አይለያቸዉ።
እውቀትን ተማሩ እውቀትን መማር ዒባዳ ነውና ሰውየው እውቀትን በመማር ላይ እስከሆነ ድረስ ጂሀድ ላይ ነው ያለው።
ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል
📚መዳሪጁ ሳሊኪን (246-3)
በርቱ ጠንክሩ ማለቴ እንጠንክር!
<<ይህች ዓለም (ዱንያ) ለዘላለም የምንኖርባት አይደለችም። እውነተኛው ቤት አኼራ ነው። ስለዚህ በዱንያ ላይ የምታደርገው በጎ ሥራ ሁሉ፣ በአኼራ ላይ እንደ ውድ ሀብት ይከማችልሃል።>>
አላህ አንድ መሆኑን የምንጠራበት ቃል ምንድነው?
ትክክለኛውን መልስ በመንካት የኢትዮጵያ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ።
<<ወዳጄ ሆይ! የወንጀልህ ብዛት አላህን ከመለመን፣ ንስሐ ከመግባት እና እሱን ከመታዘዝ አያግድህ። የረحمቱ በር በየቀኑ ክፍት ነው፤ አንተ ብቻ ወደ እሱ ተመለስ።>>
<<አላህ ለአንተ የጻፈልህን ነገር ማንም ሊከለክልህ አይችልም። ለአንተ የተጻፈው ነገር ደግሞ ማንኛውም ሰው ሊያገኘው አይችልም። ስለዚህ አትዘን፤ ሁሉን ነገር ለፈጣሪህ ልቀቅ፤ እሱ ላንተ የተሻለውን ያውቃል።>>
«የአሏህ ባሪያ ሆይ! የጥቂት ደቂቃዎችን እርካታ በዘላለማዊ ስቃይ አትለውጥ፤ እንዲሁም ለሚያልፍ የዱንያ (የዚህች ዓለም) ጥቅም ስትል በላጭ በሆነው የፈርደውስ ገነት ውስጥ ያለህን ስፍራ ለአደጋ አታጋልጥ። የተውበት በር ክፍት ነው፣ በዕድሜህ እስካለህ ድረስም ዕድሉ አለህ፤ ስለዚህ ወደ አላህ ተመለስ፣ የመጨረሻይቱንም ዓለም (አኺራህን) ግዛ።»
