ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
Kanalga Telegram’da o‘tish
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
5 527
Obunachilar
+3124 soatlar
+97 kun
+34230 kun
Ma'lumot yuklanmoqda...
O'xshash kanallar
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Oktabr '26Okt '26
Oktabr '26
+96
3 kanalda
Sentabr '26
+573
10 kanalda
Get PRO
Avgust '26
+605
12 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+757
8 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+3 914
8 kanalda
Get PRO
May '260
4 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+5
6 kanalda
Get PRO
Mart '260
0 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+21
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '260
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '250
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '250
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+21
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+110
0 kanalda
Get PRO
Avgust '250
0 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+3
0 kanalda
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 08 Oktabr | +31 | |||
| 07 Oktabr | +5 | |||
| 06 Oktabr | +3 | |||
| 05 Oktabr | 0 | |||
| 04 Oktabr | +6 | |||
| 03 Oktabr | +6 | |||
| 02 Oktabr | +11 | |||
| 01 Oktabr | +34 |
Kanal postlari
| 2 | 🎬﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾
https://t.me/light_of_sunnah | 54 |
| 3 | አላህ አንድ መሆኑን የምንጠራበት ቃል ምንድነው?
ትክክለኛውን መልስ በመንካት የኢትዮጵያ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ። | 40 |
| 4 | ሸይጧን(አዐዙ ቢላሂ ሚነ ሸይጧን ረጂም) ማለትኮ ሴት ልጅ እንዳትሰግድ ብሎ ሀይድን አስመስሎ ኢስቲሀዳን የሚያወጣ
ነው አላሁ ሙስተዐን🙌
🧶አላህ ከእሱና ከተንኮሉ ይጠብቀን 🤲
@LIGHT_OF_SUNNAH | 152 |
| 5 | 🫰🏽PoV:- ኒቃቢስት ሆነሽ ታክሲ ስትይዢ
የሚፈሩሽ ነገር🙌 Hhhhh
@LIGHT_OF_SUNNAH | 190 |
| 6 | 🌱 የጠዋት ስንቅ
@Abu_sufiyan1 | 183 |
| 7 | ~ከአላህ የራቀ ሰው ሰላም አያገኝም፤ አለምን በሙሉ በእጁ ቢያደርግ እንኳ ልቡ ሁልጊዜ ባዶ እንደሆነ ይኖራል። | 192 |
| 8 | أَسْتَغْفِرُ ٱللَّٰهَ وَأَتُوبُ إِلَيْهِ ➻ | 212 |
| 9 | በመላእክት ማመን የምን ክፍል ነው
ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ። | 39 |
| 10 | 🌸🌱 ሸይኽ ሷሊሕ አል-ፈውዛን – አላህ ይጠብቃቸው – እንዲህ ይላሉ፦
“አንዳንዶች የሴት በቤቷ ውስጥ የምትሰራውን ሥራ ትንሽ ቢያዩትም፣ እሱ ግን ትልቅ ሥራ ነው። በውስጡ ብዙ ዓይነት ሙያዎችና ክህሎቶች ይገናኛሉ።
ይህ ሥራ እንደ አንድ መንግሥት የሚፈልገውን ያህል ዕውቀት፣ አስተሳሰብ፣ ትክክለኛነት፣ አስተዳደር፣ ኢኮኖሚን መረዳት፣ ርህራሄና ስሜት ይፈልጋል።
ሴትየዋ ይህን ትልቅ ሚናዋን በአቂዳ መሠረት መረዳቷ አስፈላጊ ነው። አላህ እንዲህ ብሏል፦
﴿قُلْ إِنَّ صَلَاتِي وَنُسُكِي وَمَحْيَايَ وَمَمَاتِي لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ﴾
“በል፦ ሶላቴ፣ አምልኮቴ፣ ሕይወቴና ሞቴ ለዓለማት ጌታ ለሆነው ለአላህ ብቻ ነው።”
ስለዚህ ይህ ኢባዳ (የአምልኮት ሥራ) ነው። ሴትየዋ የምትሠራው በግዴታ የሚደረግ ሥራ ወይም ተደጋጋሚ የዕለት ተዕለት ሥራ ብቻ አይደለም። የሕይወትን ዓላማና የሰው ልጅ የተፈጠረበትን ምስጢር ለተረዳች ሴት፣ ይህ ሥራ መንፈስና ትልቅ ዋጋ ያለው ሥራ ነው።”
እና ምን ልላችሁ ነው አብሽሩ
ሀያ ጉዞ ወደ ኪችን🙌
@light_of_sunnah | 263 |
| 11 | 🍁ላጤዎች ይቺን ደዓ እንወዳታለን አሚን እያላችሁ አንብቧት...
“አላህ ሆይ! ሳያት የምታስደስተኝን ሳዛትም የምትታዘዝኝን በሌለሁበትም ጊዜ (ክብሬንና ንብረቴን) የምትጠብቅልኝን ሚስት ለግሰኝ።”
(«🍁 ከቀደምት (ሰለፍ) ምሁራን የመጣ ዱዓ)
[በህጀቱል መጃሊስ (183)]»
🍁دعاء العازب من السلف
كان محمد بن حسين رحمه الله يقول :
'' اللهم ارزقني امرأة تسرني إذا نظرت ، وتطيعني إذا أمرت ، وتحفظني إذا غبت''.
[بهجة المجالس(١٨٣)].
"O Allah, bless me with a wife who pleases me when I look at her, obeys me when I command her, and protects me (my honor and wealth) when I am absent." | 274 |
| 12 | سورة يس || سلمان المطيري | 288 |
| 13 | كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۖ ثُمَّ إِلَيْنَا تُرْجَعُونَ
“ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፤ ከዚያም ወደእኛ ትመለሳላችሁ።”
መሞታችን እርግጥ ሆኖ ሳለ ከዚያም ወደ እኛ ትመለሳላችሁ እየተባልን እኛ ግን ምን አዘጋጅተናል እእ ለአላህ በተውሂድ እጅና እግር ሰተናል ወይ ስራችን ከሪያዕ የፀዳ ነው ወይ??የምንመለሰውኮ ወደ አለማቱ ጌታ ከዐርሽ በላይ ያለው ሁሉን ነገር አስተናባሪ የሆነው የሰባት ሰማያትና የሰባት ምድር ባለቤት ወደሆነው ሁሉን አድራጊና ቻይ ወደሆነው አላህ ነው እሱ ፊት ለመቆም የሚበቃ ስራ አለን ወይ?? ራሳችንን ልንጠይቅ ይገባል። | 282 |
| 14 | ✨━━━━━━━━━━━━━━━━━━✨
💬 የሶሐቦች ታሪክ እና የዕውቀት መዓድ
✨━━━━━━━━━━━━━━━━━━✨
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«ለእያንዳንዱ ኡማ ታማኝ አለው፤ የዚህ ኡማ ታማኝ ደግሞ እሱ ነው።»
❓✨️ በዚህ ንግግራቸው ነቢዩ ﷺ የዚህ ኡማ ታማኝ ብለው የመሰከሩላቸው ታላቁ ሶሐቢይ ማን ናቸው⁉️
📌 ትክክለኛውን መልስ በመጫን ውድ ወደ ሆነ የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ።
✨━━━━━━━━━━━━━━━━━━✨ | 1 |
| 15 | ➳አሏህ ሆይ በጤንነታቸው ጥሩ ነገር ከምሰሩት ባሪዮችህ አድርገን🤲 | 312 |
| 16 | በእንደዚህ አይነት ጫማ ላይ ፊጥ ብላችሁ
የምትሄዱሙስሊም ሴቶች ተአደቡ🫵
በተለይ ሙተነቂቦች አላህን ፍሩ ይህ
ጫማ እንደሀቂቃው ከሆነ ሂሉ
ትልቅ ስለሆነ ባላንስሽን
ለመጠበቅ አካሄድሽን
ለመቀየር ትገደጃለሽ ስለዚህ
ከዚህ ጫማ ራቁ በተለይ
ሙተነቂብ የሆነች
ሴት ላይ በጣምምም ያስጠላል🙌
@light_of_sunnah | 341 |
| 17 | ♦️| ቀብር ላይ የተደረገ ምክር
● ለቀብራችን እንዘጋጅ
🎙ሙሐመድ ሰልማን
▬▬▬🍂◊◎◊🍂▬▬▬▬▬
▬▬▬▬▬🍂◊◎◊🍂▬▬▬▬▬
ቀልባችን ለደረቀ
ሁነኛ መድሀኒት ነው💧 | 34 |
| 18 | ~ከፍ ማድረግም ሆነ ዝቅ ማድረግ የሚችለው አሏህ ብቻ።
🫵ገባህ/ሽ | 342 |
| 19 | 🌓ወንድ ልጅ እንደፈለገ ቦዝኖ ፣ አለሙን ቀጭቶ ፣ አተራምሶ ፣ ጠጥቶ ፣ አጭሶ ሁሉንም አዳርሶ ... ወደ ቀልቡ ሲመለስ በማህበረሰቡ ይከበራል። በሳል ሰው ይደረጋል። ለውጡ ምሳሌ ተደርጎ ለሌሎች ማስተማሪያ ይሆናል።
🌓ሴት ልጅ ቦዝና ፣ አለሟን ቀጭታ ፣ አተራምሳ ሁሉንም አዳርሳ ወደ ቀልቧ ስትመለስ ደግሞ ... በማህበረሰቡ ማላገጫ ትሆናለች።
🔴ጨፍራ እንደፈለገች ሆና ሲበቃት ደህና ነው ሰው ለመምሰል ትጣጣራለች ... የማናውቃት መሰላት እንዴ .. ትባላለች።
🌓ይህ ስሟ እድሜ ልኳን ይከተላታል። አግብታም አደቧን ገዝታም መጠቋቀሚያ ያደርጋታል። ይህንን ሚስኪን ሰው አገኘው ብላ ትጫወትበታለች ይባላል።
🛑ምን ለማለት ፈልጌ ነው ... የሴት ልጅ ትልቁ ገፀበረከቷ ክብሯ ፣ ስክነቷ ፣ ባህሪዋ ፣ አስተዋይነቷ ፣ መሰብሰቧ ፣ ስርዓቷ ፣ አደቧ ነው። ይህንን ፀጋ ሁሌም ጠብቃ መኖር አስፈላጊዋ ነው። የሴት ልጅ ክብር በምንም አይተካም !!
በድጋሜ የተፖሰተ
T.me/abduselam_addalochy11
T.me/abduselam_addalochy11 | 390 |
| 20 | اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
በጠዋት ያሲሩናን ጋበዝኳችሁ
سورة المؤمنون || ياسر الدوسري | 375 |
