ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
Kanalga Telegram’da o‘tish
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
5 546
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+587 kun
+31630 kun
Postlar arxiv
ያ አላህ
መጠጊያ ያጣች ነፍሴ ወደ አንተ ዘንበል ብላለች።
በውስጤ ያለው ሀሳብ ቢበዛም፣ ያንተ ኃይልና ችሎታ ግን ከሁሉም በላይ ትልቅ ነው።
አንተ ባልከው ሰዓትና በወደድከው መንገድ ነገሮች ሁሉ ይቀየራሉና...
ያልተረጋጋውን ቀልቤን አረጋጋልኝ፤
የነገውን ስጋቴን በፅኑ እምነትና በእፎይታ ተካው።
ከበርህ ባዶ እጄን እንደማልመለስ ልቤ ሙሉ ነው ያ ረብ! 🤲
➥https://t.me/nesiheti_linisa
አል-ኡሱሉ ሰላሳ ጀምሯል ግቡ
https://t.me/nesiheti_linisa?livestream=2cda215d44fb8c753f
~ኢላሂ
የነፍሴን እውነተኛ ድካም፣ የልቤን ስውር እምባ የሚረዳ ከእኔ ይልቅ አንተ ነህ።
ሰው ሁሉ በራሱ ጉዳይ በተጠመደበት በዚህ ዓለም...
አንተ ግን 'ለምኑኝ እቀበላችኋለሁ' ብለህ እጆችህን ዘርግተህልኛል።
ያ ረብ!
አእምሮዬን የያዘውን ጭንቀት በሰኪናህ አጥፋው፤
የተዘጋብኝን መንገድ በራህመትህ ክፈተው፤
'ሁሉም አልቋል' ብዬ ባሰብኩበት ቦታ ላይ አዲስ ብርሃንና ተስፋን አብራሊኝ። 🤲
➥https://t.me/nesiheti_linisa
🇸🇦ሰለፊዮች ሆይ የምርጥ የሰለፊይ መሻይኮች ኡስታዞች እንዲሁም ወንድሞች ቻናል እያለላቹ በየሙብተዲእ ቻናል ምን ትሰራላቹህ?
አሁን ጉዳዬ ላሳጥርላቹህ እና ከታች ጆይን የምትለዋን ምልክት ስትፈልጉ በአውራ ጣታቹ ስትፈልጉ በቀለበት ጣታቹ ብቻ በፈለጋቹት ጣታቹ ጆይን(JOIN) የምትለዋን ምልክት በመንካት ወደ ኢትዮጵያ የሰለፊዮች ቻናል ተቀላቀሉ🇸🇦
🎁نصيحتي للنساء ምክረ ለሴቶች♦️:
አል-ኡሱሉ ሰላሳ ጀምሯል ግቡ
https://t.me/nesiheti_linisa?livestream=2cda215d44fb8c753f
ያ አላህ...
የሰው በር ቢዘጋ፣ ያንተ በር ፈጽሞ አይዘጋም።
ሰው ባይረዳኝ፣ አንተ ከደም ስሬ ይልቅ ቅርቤ ነህ።
ውቅያኖስ የሚያህል ጭንቅ ቢከብበኝም፣ ያንተ እዝነት ከሁሉም በላይ ሰፊ ነው፤
ሰው ሁሉ ቢርቀኝም፣ አንተ አትጥለኛም።
ወደ አንተ የመጣሁት የተሰበረውን ልቤን፣ የደከመውን መንፈሴን ይዤ ነው...
ያ ረብ!
'በቂያችሁ ነኝ' ያልከው አምላኬ ነህና፣
የነፍሴን ረብሻ በሰኪናህ ተካው፤
የልቤን ጥያቄ ባልጠበቅኩት መንገድ መልስለት። 🤲
➥https://t.me/nesiheti_linisa
አል-ኡሱሉ ሰላሳ ጀምሯል ግቡ
https://t.me/nesiheti_linisa?livestream=2cda215d44fb8c753f
በተጋቡ በሶስተኛ ቀናቸው bክራ አይደለሽም ብሎ ወደ አባቷ ቤት መለሳት
ሳይጋቡም በፊት ጠየቃት ደጋግሞ እሷ አትጠራጠር ነኝ አለችው ኒካህ ታሰረ ተሰጠው ይዞ መጣ ነገር ግን የለም ለምን ዋሸሸኝ ሲላት ልትሸመጥጠው ስትሞክር አጅሬ ለካ ሪከርድም ነበረው
ቀጥታ ሪከርዱ አሰማት ይዞ ሔዶ ለአባቷ አስረከባት ሌላ ሰው ምክንያቱ ሊጠይቁት ሲሉ አባቷ ብቻ ያውራኝ አለ
አሁን እሱ ሌላ አግብቶ እየኖረ ነው
አላህ ይጠብቀን
ከFB የተወሰደ ©
