fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

رفتن به کانال در Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
5 541
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+587 روز
+31630 روز
آرشیو پست ها
ዘመን ተሻጋሪ ለመሆን ሁሌም ጥረት እናድርግ አሏህ ያግዘን ለመኖርማ ይሄው ኖርን!

ያ አላህ መጠጊያ ያጣች ነፍሴ ወደ አንተ ዘንበል ብላለች። በውስጤ ያለው ሀሳብ ቢበዛም፣ ያንተ ኃይልና ችሎታ ግን ከሁሉም በላይ ትልቅ ነው። ​አንተ ባልከው ሰዓትና በወደድከው መንገድ ነገሮች ሁሉ ይቀየራሉና... ያልተረጋጋውን ቀልቤን አረጋጋልኝ፤ የነገውን ስጋቴን በፅኑ እምነትና በእፎይታ ተካው። ከበርህ ባዶ እጄን እንደማልመለስ ልቤ ሙሉ ነው ያ ረብ! 🤲 ➥https://t.me/nesiheti_linisa

~ኢላሂ የነፍሴን እውነተኛ ድካም፣ የልቤን ስውር እምባ የሚረዳ ከእኔ ይልቅ አንተ ነህ። ሰው ሁሉ በራሱ ጉዳይ በተጠመደበት በዚህ ዓለም... አንተ ግን 'ለምኑኝ እቀበላችኋለሁ' ብለህ እጆችህን ዘርግተህልኛል። ​ያ ረብ! አእምሮዬን የያዘውን ጭንቀት በሰኪናህ አጥፋው፤ የተዘጋብኝን መንገድ በራህመትህ ክፈተው፤ 'ሁሉም አልቋል' ብዬ ባሰብኩበት ቦታ ላይ አዲስ ብርሃንና ተስፋን አብራሊኝ። 🤲 ➥https://t.me/nesiheti_linisa

🇸🇦ሰለፊዮች ሆይ የምርጥ የሰለፊይ መሻይኮች ኡስታዞች እንዲሁም ወንድሞች ቻናል እያለላቹ በየሙብተዲእ ቻናል ምን ትሰራላቹህ? አሁን ጉዳዬ ላሳጥርላቹህ እና ከታች ጆይን የምትለዋን ምልክት ስትፈልጉ
🇸🇦ሰለፊዮች ሆይ የምርጥ የሰለፊይ መሻይኮች ኡስታዞች እንዲሁም ወንድሞች ቻናል እያለላቹ በየሙብተዲእ ቻናል ምን ትሰራላቹህ? አሁን ጉዳዬ ላሳጥርላቹህ እና ከታች ጆይን የምትለዋን ምልክት ስትፈልጉ በአውራ ጣታቹ ስትፈልጉ በቀለበት ጣታቹ ብቻ በፈለጋቹት ጣታቹ ጆይን(JOIN) የምትለዋን ምልክት በመንካት ወደ ኢትዮጵያ የሰለፊዮች ቻናል ተቀላቀሉ🇸🇦

🎁نصيحتي للنساء ምክረ ለሴቶች♦️: አል-ኡሱሉ ሰላሳ ጀምሯል ግቡ https://t.me/nesiheti_linisa?livestream=2cda215d44fb8c753f

[-ትግስት እና ማመስገን-] 🎤 አቅራቢ :-ኢብኑ አብዲሏህ ➥https://t.me/nesiheti_linisa

ያ አላህ... የሰው በር ቢዘጋ፣ ያንተ በር ፈጽሞ አይዘጋም። ሰው ባይረዳኝ፣ አንተ ከደም ስሬ ይልቅ ቅርቤ ነህ። ውቅያኖስ የሚያህል ጭንቅ ቢከብበኝም፣ ያንተ እዝነት ከሁሉም በላይ ሰፊ ነው፤ ሰው ሁሉ ቢርቀኝም፣ አንተ አትጥለኛም። ወደ አንተ የመጣሁት የተሰበረውን ልቤን፣ የደከመውን መንፈሴን ይዤ ነው... ያ ረብ! 'በቂያችሁ ነኝ' ያልከው አምላኬ ነህና፣ የነፍሴን ረብሻ በሰኪናህ ተካው፤ የልቤን ጥያቄ ባልጠበቅኩት መንገድ መልስለት። 🤲 ➥https://t.me/nesiheti_linisa

በተጋቡ በሶስተኛ ቀናቸው bክራ አይደለሽም ብሎ ወደ አባቷ ቤት መለሳት ሳይጋቡም በፊት ጠየቃት ደጋግሞ እሷ አትጠራጠር ነኝ አለችው ኒካህ ታሰረ ተሰጠው ይዞ መጣ ነገር ግን የለም ለምን ዋሸሸኝ ሲላት
በተጋቡ በሶስተኛ ቀናቸው  bክራ አይደለሽም ብሎ ወደ አባቷ ቤት መለሳት  ሳይጋቡም በፊት ጠየቃት ደጋግሞ  እሷ  አትጠራጠር ነኝ አለችው  ኒካህ ታሰረ ተሰጠው ይዞ መጣ  ነገር ግን የለም   ለምን ዋሸሸኝ ሲላት ልትሸመጥጠው ስትሞክር    አጅሬ ለካ ሪከርድም ነበረው  ቀጥታ ሪከርዱ አሰማት ይዞ ሔዶ ለአባቷ አስረከባት  ሌላ ሰው ምክንያቱ ሊጠይቁት ሲሉ አባቷ ብቻ ያውራኝ አለ አሁን እሱ ሌላ አግብቶ እየኖረ ነው አላህ ይጠብቀን ከFB የተወሰደ ©

እየውማ ustaz

~የመጨረሻ ደርስ ክፍል-13

~ደርስ ክፍል-12

~ደርስ ክፍል-11

~ደርስ ክፍል-10

~ደርስ ክፍል-9

~ደርስ ክፍል-8

~ደርስ ክፍል-7

~ደርስ ክፍል-6