uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling 👈

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

Kanalga Telegram’da o‘tish

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
5 532
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+507 kun
+36330 kun
Postlar arxiv
አልሀምዱሊላህ እያልን እንዘልቃለን ኸላስ🙌🏻

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎🖐 صباح الخير 🖐

📡 ዐቂደቱ አህሊሱናህ የተሰኘው ኪታብ ሙሉ ደርስ ሪከርዶች፦ 👆በመርከዙ ለሁለተኛ ዙር የተቀራ! 📚 የኪታቧን pdf ለማግኘት https://t.me/ibnuteimiyya/611 https://t.me/ibnuteimiyya/611 ክፍል👉❶ https://t.me/ibnuteimiyya/612 https://t.me/ibnuteimiyya/612 ክፍል👉❷ https://t.me/ibnuteimiyya/613 https://t.me/ibnuteimiyya/613 ክፍል👉❸ https://t.me/ibnuteimiyya/614 https://t.me/ibnuteimiyya/614 ክፍል👉❹ https://t.me/ibnuteimiyya/615 https://t.me/ibnuteimiyya/615 ክፍል👉❺ https://t.me/ibnuteimiyya/616 https://t.me/ibnuteimiyya/616 ክፍል👉❻ https://t.me/ibnuteimiyya/617 https://t.me/ibnuteimiyya/617 ክፍል👉❼ https://t.me/ibnuteimiyya/618 https://t.me/ibnuteimiyya/618 ክፍል👉❽ https://t.me/ibnuteimiyya/619 https://t.me/ibnuteimiyya/619 ክፍል👉❾ https://t.me/ibnuteimiyya/620 https://t.me/ibnuteimiyya/620 ክፍል👉❿ https://t.me/ibnuteimiyya/621 https://t.me/ibnuteimiyya/621 ክፍል👉❶❶ https://t.me/ibnuteimiyya/622 https://t.me/ibnuteimiyya/622 ክፍል👉❶❷ https://t.me/ibnuteimiyya/623 https://t.me/ibnuteimiyya/623 ክፍል👉❶❸ https://t.me/ibnuteimiyya/624 https://t.me/ibnuteimiyya/624 ክፍል👉❶❹ https://t.me/ibnuteimiyya/625 https://t.me/ibnuteimiyya/625 ክፍል👉❶❺ https://t.me/ibnuteimiyya/626 https://t.me/ibnuteimiyya/626 ክፍል👉❶❻ https://t.me/ibnuteimiyya/627 https://t.me/ibnuteimiyya/627 ክፍል👉❶❼ https://t.me/ibnuteimiyya/628 https://t.me/ibnuteimiyya/628 ክፍል👉❶❽ https://t.me/ibnuteimiyya/629 https://t.me/ibnuteimiyya/629 ክፍል👉❶❾ https://t.me/ibnuteimiyya/630 https://t.me/ibnuteimiyya/630 ክፍል👉❷⓪ https://t.me/ibnuteimiyya/631 https://t.me/ibnuteimiyya/631 ክፍል👉❷❶ https://t.me/ibnuteimiyya/632 https://t.me/ibnuteimiyya/632 ክፍል👉❷❷ https://t.me/ibnuteimiyya/633 https://t.me/ibnuteimiyya/633 ክፍል👉❷❸ https://t.me/ibnuteimiyya/634 https://t.me/ibnuteimiyya/634 ሙሉ ደርሱ ከነ ኪታቡ በአፕ የተዘጋጀውን ለማግኘት ከስር ያለውን ይጫኑ https://t.me/ibnuteimiyya/635 https://t.me/ibnuteimiyya/635

🔖አድስ ደርስ ልንጀምር ነው ግቡ https://t.me/nesiheti_linisa?livestream=5807aa8e3154d90906

🌟 አስደሳች ዜና 🌟 📖 ተከታታይ የደርስ ጥሪ 📖 🔖ትዕግስት (ሶብር) በኢስላም ውስጥ ያለው ቦታ እና ምንነቱ በስፋት የሚዳሰስበት ልዩ የኦንላይን ትምህርት ተዘጋጅቶላችኋል። 📚 «ቃዕደቱ ፊ
🌟 አስደሳች ዜና 🌟 📖 ተከታታይ የደርስ ጥሪ 📖 🔖ትዕግስት (ሶብር) በኢስላም ውስጥ ያለው ቦታ እና ምንነቱ በስፋት የሚዳሰስበት ልዩ የኦንላይን ትምህርት ተዘጋጅቶላችኋል። 📚 «ቃዕደቱ ፊ አስ-ሰብር»    «قاعدة في الصبر» ✍🏻 አዘጋጅ፦ ሸይኹል ኢስላም አብኑ ተይሚያህ 🎙 አቅራቢ፦ ኢብኑ አብደሏህ 🗓 ቀናት፦ ዘውትር ቅዳሜ እና እሁድ ⏰ ሰዓት፦ በኢትዮ ማታ 3:00 📲 ቻናል፦ t.me/nesiheti_linisa 📖 PDF፦ https://t.me/nesiheti_linisa/1449 🔖 በሰፊው ሼር ይደረግ! 🔄

قاعدة في الصبر .pdf4.93 KB

👆👆👆👆👆 ይሄ በኢትዮ ከ10:30 በኃላ ይረጋገጣል!

رسالة لطالبة العلم (11).mp326.18 MB

رسالة لطالبة العلم (10).mp313.96 MB

✍ ጨለማ ምን ቢያደቀድቅ በአንድ አምፖል - እውነት ሲገለጥ ውሸት ይሸሻል! ክፍል ሁለት (02) 4ኛ, እንዲህ ብሏል፦ «ትላንት እኛ የፈጠርነውን አጥር ካልገባችሁ ብላችሁ ሀገር ሲያምሱ፣ የሰለፊዮችን አንድነት ሲያፈራርሱና ዳዕዋ ሲበትኑ ይህ የሸሪዓ መመሪያ የት ነበር? ዛሬ የጨነቀ እለት ስብሰባ ተቀምጦ "እንዋደድ" ማለት ምን ያህል የጽናትና የመርህ ችግር እንዳለባቸው ያሳያል።» 👆ለዚህ የደነበረ አስተሳሰብ የምሰጠው መልስ፦ አንደኛ፦ ሰለፍዮች ሀቅን ወደ መከተል እንጂ ወደ አስተሳሰባቸው አይጣሩም። ወደ አስተሳሰባቸው የሚጣሩት ኢኽዋኖች፣ አህባሾች፣ ሙመይዖች ወዘተ...የመሳሰሉት የቢድዓ ሰዎች ናቸው። ሰለፍዮች ወደ ሰለፍያ ነው የሚጣሩት። ሁለተኛ፦ ሰለፍዮች የሀቅን አንድነት አያፈራርሱም። የሰለፊያ ዳዕዋንም አይበትኑም። ሚያፈራርሱት የቢድዓ አስተምሮን ያነገበ ዳዕዋን ነው። የኢኽዋን፣ የአህባሽ፣ የሀጁሪያ፣ የሙመይዓ ወዘተ ... የቢድዓ ሰዎችን ዳዕዋ ባጢላቸውን በማጋለጥ እና ህዝበ ሙስሊሙን ከነሱ በማስጠንቀቅ ነው ሚያፈራርሱት። ይህ ደግሞ የቁርአን ስራ ነው ለዛ ነው እኮ አል'ፉርቃን ተብሎ የተጠራው። የመልክተኛውም ﷺ ስራ ነው። قالت الملائكة «من أطاع محمدًا فقد أطاع الله ومن عصى محمدًا فقد عصى الله ومحمدٌ فرق بين الناس» رواه البخاري ሶስተኛ፦ የሀገራችን የሰለፍያ ዑለሞች ከድሮም «ለአላህ ብሎ በመዋደድ፤ በሱና አሊሞችና በሰለፊዮች መካከል ፍቅርና ትብብርን ማጠናከር፤ ወደ ጥላቻና ጭቅጭቅ ከሚወስዱ ነገሮች መራቅ እንደሚገባ» ብለው ሲያተምሩ ከርመዋል ሰነባብተዋል። መግለጫው ላይ ስታገኘው አዲስ የጀመሩት መስሎህ ከሆነ ይህ የራስህ የአረዳድ ችግር ነው። አራተኛ፦ «...ወደ ጥላቻና ጭቅጭቅ ከሚወስዱ ነገሮች መራቅ እንደሚገባ» የሚለው ነጥብ በኢኽዋን እና በሙመይዓ አባባል መልኩ እንዳትርደው። ለጥላቻ እና ጭቅጭቅ የማያደርሱ ነገራቶችን በማወቅም ባለማወቅ ወደዛ በማድረስ የሚጣሉ እና የሚጨቃጨቁ አንዳንድ ሰዎችን ለመገሰፅ ነው። 5ኛ, እንዲህም ብሏል «ትላንት ባልተከሰተና ባልነበረ ነገር፣ በጥርጣሬና "እንዲህ አስቦ ነው" በሚል ምናባዊ ምክንያት የሱና ወንድሞችን ሲበድሉና ሲፈርጁ የነበሩት እነዚህ አካላት፤ ዛሬ ልዩነቱ ወደራሳቸው መንደር ሲገባ "ወደ ቁርዓንና ሐዲስ እንመለስ" ማለታቸው የግብዝነት ጥግ ነው። ትላንት ያወለበለቡትን የልዩነት ባንዲራ ዛሬ ለምን ማውረድ ፈለጉ?» 👆 ለዚህ ሸውራራ ሀሳብ የምሰጠው መልስ፦ አንደኛ፦ የሰለፍያ ዑለማኦች ባልተከሰተ ነገር እና በጥርጣሬ ሰለፍዮችን ከሱና አያስወጡም። ከሱና የሚያስወጡበት መንገድ ከበደል እጅግ የራቀና ሸሪዓዊ መርሆዎችን ላለመጣስ በተሟላ ጥንቃቄ የሚደረግ ነው። ሰዎችን እጃቸው በፃፈው፣ ምላሳቸው በተናገረው፣ በአዋዋላቸው፣ በተቋማቸው፣ በአጋሮቻቸው ወዘተ ነው የሚለኩት። ከዚህ የተለየ ነገር አለ የምትል ከሆነ هاتوا برهانكم إن كنتم صادقين ሁለተኛ፦ ሰለፍዮች ከፍ አድርገው ያውለበለቡት የሰለፍያ ባንዲራን ዝቅ አያደርጉም። ከነሱ መካከል ይህንን የሚያደርግ አካል ካለ ልክ እንደ ዐ/ከሪም አላህ እሱን አስወግዶ ሌላ ጀግናን ይተካበታል። የሰለፍያ ባንዲራ ግን ከፍ ብላ መውለብለቧ አይቀርም። የቢድዓ ሰዎች መዋረዳቸውም አይቀርም። 6ኛ, እንዲህም ብሏል፦ «...ይህ ነጥብ በጀመዓው ውስጥ ከፍተኛ ስጋትና የቁጥጥር ሽሚያ መኖሩን ያመላክታል። ነገር ግን የመስጊዶችና የመርከዞች ጉዳይ የሙስሊሙ ማህበረሰብ የጋራ ሀብት እንጂ የአንድ ቡድን ግል ንብረት ባለመሆኑ፣ በዚህ መልኩ ግድግዳ አጥሮ "አትስጡ አትቀበሉ" ማለት ዘላቂና ተቋማዊ መፍትሔ ሊሆን አይችልም።» 👆 ለዚህ ቁንስልነት የነገሰበት ሀሳብ የምሰጠው መልስ፦ አንደኛ፦ የቁጥጥር ሽሚያማ ያለው ኢኽዋንና ሙመይዓ ዘንድ ነው። የመጅሊሱን ስልጣን ተገን አድርገው በየአካባቢው ያሉ መስጂዶችን እየተቆራመቱ ለአጨብጫቢዎቻቸው እያስረከቡ ያሉት እነሱ ናቸው። አታይም?! አትሰማም?! ሁለተኛ፦ ዑለማኦች በመግለጫው ላይ «በመርከዞችና በመስጊዶች የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ አለመግባት» የሚለውን ያስቀመጡት በማወቅም ይሁን ባለማወቅ እንደዚህ አይነት የማይመለከቷቸው ጉዳዮች ላይ ጣልቃ በመግባት በየቦታው ጀመዓን የሚከፋፍሉ አንዳንድ ሰዎችን ለመገሰፅ ነው። ሶስተኛ፦ "የመስጊዶችና የመርከዞች ጉዳይ የሙስሊሙ ማህበረሰብ የጋራ ሀብት እንጂ የአንድ ቡድን ግል ንብረት ባለመሆኑ፣..." ብለሀል። ተው እንጂ! የትኛውም ፊርቃ የሰራውን መስጂድ ለሰለፍዮች ክፍት እንደማያደርግ ግልፅ ነው። ታዲያ በየትኛው ሒሳብ ነው የሰለፍዮች መስጂድ ለሁሉም የጋራ የሚሆነው?! 7ኛ እንዲህም ብሏል፦ «"ሳይሆን አይቀርም" በሚል ድንበር አላፊ ስም ማጠልሸትና መፈረጅ አንጻር ይህ ሙሉ በሙሉ አዲስ አካሄድ ነው። ድፍን ህዝብንና ጥንቃቄ የሚያደርጉ ኡለሞችን በቢድዓና በተምዪዕ ሲፈርጁ የትኛውን ታላቅ ዓሊም አማክረው ነበር? ...» 👆 ለዚህ ውሸታም ሀሳብ የምሰጠው መልስ፦ አንደኛ፦ የዑለማኦች መግለጫ "በሱና የሚታወቁ (ወንድምና እህቶችን) ፈጥኖ ከመፈረጅ መጠንቀቅ፤ ይህ ተግባር መከፋፈልንና ፊትናን ስለሚያስከትል፣ ጉዳዩን ወደ ታላላቅ ኡለሞች መመለስ እንደሚገባ፤" የሚል ነው። ሁለተኛ፦ ይህ ቀድሞም የታወቀ እና የሰለፍዮች የፀና አቋም ነው። ድሮም የሰለፍያ ዑለማኦች የትኛውንም ግለሰብ በችኮላ የፈረጁበት አጋጣሚ የለም። ከመሬት ተነስተህ ባዶ እጅህን የድሮ አቋማቸውን ቀየሩ ትላለህ?! ከመረጃ ጋር አያይዘህ የድሮውን አቋም የምትለውን አጋልጥ። ወይስ በመግለጫ የቀረበ ነገር ሁሉ አዲስ አቋም ይመስልሀል? ይህ ትልቅ የአስተሳሰብ ክፍተት ነው። ሶስተኛ፦ ሰለፍዮች የትኛውን ድፍን ህዝብ፤ የትኛውን የሱና ዐሊም ነው በቢድዓ እና በተምዪዕ የተቹት?! ግለፃቸውና ይታዩ፤ ይመዘኑ። በትክክል ሙመይዖች ከሆነ ይህ ሰለፍዮችን የሚያስወቅስ አይደለም። አገሌን ተቹ ብለህ ሳትጠቅስ መተቸታቸውን ብቻ መቃወም አይገባህም። አራተኛ፦ የሀገራችን የሰለፍያ ዑለማኦች ግለሰቦችን እና ሰዎችን ለመተቸት (ጀርህ እና ታዕዲል) በቂ ናቸው። በዚህ ስራ ለመሰማራት የትኛውንም ዐሊም ማማከር አይጠበቅባቸውም። ዑለማኦችን አማክሩ የታባሉት ተራ ሰለፍዮች በራሳቸው እንዳይፈርጁ ነው። አምስተኛ፦ የሙነወር ልጅ ነው በየሰፈሩ የተብዲዕ ጭፍጨፋ እንዲካሄድ ሲያነሳሳ የነበረው። ቡታጀራ ላይ እንዲህ ሲል ተናግሯል «አንተም እኔም በሰፈራችን የሆነ ያየነው ሰው ያየነው ችግር ላይ ሙብተዲዕ ነው ልንል እንችላለን!» ተመልከት! ይቀጥላል.... || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/aredualelmumeyia https://t.me/aredualelmumeyia

ኡኽታ🌸 ሰዎች ቢርቁሽ አትጨነቂ አላህ ካንቺ ጋር እስካለ ድረስ ብቻሽን አይደለሽም "የሰዎችን ልብ ለማስደሰት ሳይሆን የአላህን ውዴታ ለማግኘት ኑሪ"
ኡኽታ🌸 ሰዎች ቢርቁሽ አትጨነቂ አላህ ካንቺ ጋር እስካለ ድረስ ብቻሽን አይደለሽም "የሰዎችን ልብ ለማስደሰት ሳይሆን የአላህን ውዴታ ለማግኘት ኑሪ"

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎🖐 صباح الخير 🖐

​📚 የዲን እውቀትዎን በቤቶ ይገንቡ! ​ከቤታችሁ ሆናችሁ በቀላሉ ዲናዊ እውቀቶችን፣ ትምህርቶችንና ማብራሪያዎችን ማግኘት ከፈለጉ፡ ​🔹 ትምህርቶችን ለመከታተል ​🔹 ጥያቄና መልሶችን ለማግኘት ​�
​📚 የዲን እውቀትዎን በቤቶ ይገንቡ! ​ከቤታችሁ ሆናችሁ በቀላሉ ዲናዊ እውቀቶችን፣ ትምህርቶችንና ማብራሪያዎችን ማግኘት ከፈለጉ፡ ​🔹 ትምህርቶችን ለመከታተል ​🔹 ጥያቄና መልሶችን ለማግኘት ​🔹 ጣፋጭ ሙሀደራዎችን ለማግኘት ​👇 ከታች ካሉት ዝርዝሮች/ሊንኮች አንዱን ይጫኑ!

➮ሌላ ምርጫ የኪታብ:- ❶ ቃዕዳቱ ፊ አስ-ሰብር (የኢብኑ ተይሚያህ) [ስለ ሰብር] ❷ መዲከሉ አሽ-ሸይጣን (የሸይኽ ሁሰይን) [ሸይጣን ወደ ሰዎች የሚገባበትን መንገድ የሚገልፅ] ለ ❶ ቁጥር ;-👍 ለ ❷ ቁጥር:-👌

➮ሌላ ሪሳላህ ነገ እንጀምር ወይስ ቀጣይ ሳሙንት? ነገ የሚትሉ :-👌 ቀጣይ ሳሙንት የሚትሉ:-👍