የሳቅ ምንጭ😂🤣
前往频道在 Telegram
●───♫▷🎧⎯꯭꯭⎯꯭ ╔═══════💠═══════╗ 𝑾𝑬𝑳𝑪𝑶𝑴𝑬 𝑻𝑶 𝑶𝑼𝑹 𝑪𝑯𝑨𝑵𝑵𝑬𝑳 ╚═══════💠═══════╝ ❤️🩹ㅤ 📝 🖇ㅤ ♻️ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
显示更多埃塞俄比亚11 306未指定类别
1 301
订阅者
+324 小时
+77 天
+14630 天
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+53
在0个频道中
六月 '26
+282
在5个频道中
Get PRO
五月 '26
+351
在10个频道中
Get PRO
四月 '26
+278
在10个频道中
Get PRO
三月 '26
+373
在5个频道中
Get PRO
二月 '26
+37
在1个频道中
Get PRO
一月 '26
+260
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+4
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 14 七月 | 0 | |||
| 13 七月 | +5 | |||
| 12 七月 | +4 | |||
| 11 七月 | +5 | |||
| 10 七月 | +2 | |||
| 09 七月 | 0 | |||
| 08 七月 | +5 | |||
| 07 七月 | +5 | |||
| 06 七月 | +2 | |||
| 05 七月 | +1 | |||
| 04 七月 | +3 | |||
| 03 七月 | +7 | |||
| 02 七月 | +1 | |||
| 01 七月 | +13 |
频道帖子
Repost from N/a
━━━━━━━✦✦━━━━━━━
ካሰብከው ለመድረስ ካቀድከው ለመቆም ህልምህን ተከተል እርግማኑን አክስም መንገድህን ስትይዝ ብትደናቀፍም ላትወድቅ ተግተርተር መስተዋትህ ሆኖ ነገህን ሊያሳምር ሁሌም ካንተ ጋር ነው ቸሩ እግዚአብሔር❤️🔥@cleopatratric @cleopatratric ♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
| 2 | በቁሜ ሞቻለሁ ይሄው ሀውልቴ🙄 | 205 |
| 3 | ብዙ ወንዶች ማግባት ይፈልጋሉ ግን
ከትዳር በኋላ እነዚህን ነገሮች
አጣቸዋለሁ ብለው ያሳስባቸዋል
አሞራ ግብግብ ፥ ጊታር ባንገቴ
እናቴ ናፈቀችኝ ፥ ባለ መእረግ
ሚስማር ጥምዝ ፥ ኮርኒስ ለኮርኒስ
ወፌ ላላ ፥ እንደ ጠላት... እነዚህ
ነገሮች ከትዳር በኋላ አይገኙም😁 | 531 |
| 4 | ለሴት ብላችሁ #gym🏋♀ የምትሰሩ ወንዶች....🙄
ለወንድ ብላችሁ #ኳስ⚽️ የምታዩ ሴቶች...🤓
ፈጣሪ #መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ሌላ ምንም አልላችሁም😁😂 | 284 |
| 5 | …………………..
ለሰው ነውር ሆኖ
ተደርጎበት ክልክል
ምንድነው መተከዝ
ምንድነው መቀምጠል
ወንድ አይደለህ እንዴ
እንዴት ታለቅሳለህ
ቆፍጠን በል እንጂ ምን እንዳህ አረገህ
እየተባለ አድጎ
ያን ልማድ አድርጎ
ብሶቱን ሀዘኑን
ውጋቱን ሸሽጎ
ብዙ ወንድ ይኖራል
ከፍቶት እንዳልከፋው - እንባውን ዋጥ አርጎ!
#Man
@cleopatratric #share & #react
@cleopatratric #share & #react | 255 |
| 6 | የምትወደውን ሰዉ ስታይ
ፈገግ በል እንደምትወደው ይረዳል....የትወደውንንም ስታገኝ ፈገግ
በል ጥንካሬህን ይመለከታል....
.
ጥሎህ የሄደን ሰዉ ስታገኝም
ፈገግ በል ፀፀት ይሰማዋል....
.
የማታቀዉንም ሰዉ ስታገኝ
ፈገግ በል ሰላም ያስገኝሀል....
.
አዚ ቻናል ላይ የተለጠፉትን ነገሮችም ስታይ ፈገግ በል 😁 አይቆጥርብህም እኮ፡፡🙄
#ሁል_ግዜ_ፈገግ_እንበል....🤓
| 680 |
| 7 | በዚህ ክረምት ደውላ
ና ብ*ኝ የምትልህ
ሴት ያጋጥምህ
🤙😎
ለዛ ሸሌው ላኩለት🤓 | 273 |
| 8 | 没有文字... | 342 |
| 9 | 😁😂 | 745 |
| 10 | ዛሬ በአክብሮትና በታላቅ ደስታ ከልቤ #ላመሰግነው የምፈልገው አንድ #ልዩ_ሰው አለ! 🌟🙏
ይህ ሰው ቻናላችን ገና #ህፃን ከነበረበት ጊዜ ጀምሮ፣ በየቀኑ #SHARE በማድረግ፣ #REACT እና በእያንዳንዱ ፖስት ላይ #አበረታች_ኮሜንት (Positive Comment) በመፃፍ እንደ ቤተሰብ አብሮን የቆመ ታማኝ አጋራችን ነው! 😉✨
ላደረግከው ሁሉ፣ አሁንም ለምታደርገው ድጋፍ እጅግ በጣም እናመሰግናለን! 👑🙌
ምርጡ ሰው ይህ ነው 👉 @users | 709 |
| 11 | ሰው መጣ ሰው ሄደ...🚶♂➡️
የራሱ ጉዳይ ነው...🙂↔️🤚
እኔን የሚከፋኝ...☹️
ስልኬን ያጣው ቀን ነው!!! | 353 |
| 12 | """""ግራ ጎን""""""
የፈጣሪን ትእዛዝ
የጌታን ቃል አጥፋ
በልታ ብትሰጥህ
የሞት ፍሬ ቀጥፋ
እሷን ተከትለህ
ብትወድቅ ብትከስር
ፍፁም ወደ ሴቷ
ጣትህን እንዳትቀስር
ብትስት ልክ
ናት አምላክን ጠርጥራ
እንዴት ቀና ታስብ
ከ ግራህ ተፈጥራ🦦
@cleopatratric share🥀 | 322 |
| 13 | ጭንቅላቴ ውስጥ ያለው ትርምስ
እራሱን የቻለ ከተማ ስለሆነ
ከንቲባ ፈልጉልኝ 🙄 | 863 |
| 14 | ሰውዬው ላሙ ታማበት
"ያ አላህ ላሜን ካዳንክልኝ 6 ቀን
እፆማለሁ" አለ ላሟም ተሻላት
6 ቀን ፆሞ በ 7ኛው ቀን ላሟ ሞተችበት
ሰውዬው ምን ቢል ጥሩ ነው
ስድስቱን ቀን ከ ረመዳን ነው
የምቀንሰው 😄 | 392 |
| 15 | እናቴ🫀
አንድ ቅጠል ቢረግፍ
አንድ ዛፍ ይበቅላል
አንድ ቀን ቢጨልም
አንድ አለም ይነጋል
አንድ እናት ብታጣ
መድረሻው ይጠፋል።
አናቴ ይስጥሽ ከ እድሜዬ
ከኔ ላይ ቀን ሶ አንቺ ላይ ጨምሮ
ደስታሽን ያብዛልሽ
ሀዘንሽን እኔ ላይ ከምሮ
ህልምሽን ሳልኖረው
አልጣሽ ከ ጎኔ
ያንቺ መኖር ነውና
የሚሰጠኝ ወኔ፣
𝙼𝚞𝚖❤️🩹🌒
@cleopatratric join🥀
@cleopatratric share🥀 | 326 |
| 16 | አዲስ አበባ ውስጥ ለሁሉም
ቺኮች በነፃ እየታደለ ያለ እቃ
የሌላት ሴት ካለሽ አከበርኩሽ 😁 | 993 |
| 17 | አሁን የምንኖረውን
ኑሮ ስም አውጡለት
ማን እንበለው🤔 | 386 |
| 18 | #Ismael_Saibari #በmorocco እና #በfrance መካከል የሚደረገውን ጨዋታ ያመልጠዋል። 🇲🇦
“እሱ ዛሬ ዝግጁ አይደለም፣ በጣም ገና ነው... ለቀጣዩ ጨዋታ ዝግጁ ሊሆን እንደሚችል ተስፋ አደርጋለሁ” ሲሉ የሞሮኮው ዋና አሰልጣኝ ተናግረዋል። 🤞 | 426 |
| 19 | 👱♂️የወደፊቷ ሚስቴ ቅቤ ማንጠር ካልቻልሽ በቀን 10 ግዜ እንደ ኳስ ላነጥርሽ እንደምችል አትርሺ
👰 የወደፊቱ ባሌ በግ መግፈፍ ካልቻልክ በቀን አስሬ ቆዳህን እንደምገፈው እንዳትረሳ 😂😂 | 959 |
| 20 | """"""""""ስሚኝ""""""""""""
ስሚኝ የኔ ቆንጆ
ከአምላክ ያልሆነን፣ ደስታን አታሳጂ
ክብርሽን ጠብቀሽ ፣ በማስተዋል ሒጂ
እኚህ ውብ ቀኖችሽ፣ ዛሬ እምቶኖሪያቸው
ልክ እንዳንቺ ሁሉ፣ ማህፀን አላቸው
ከዓመታት በኋላ ፣ ይወልዳሉ መንታ
ያንዱ ስም ፀፀት ነው ፣ ያንዱ ስም ትዝታ።
/የዛሬ እርጉዝ ቀኖችሽ ነገ ላይ ምን እንዲወልዱልሽ ትፈልጊያለሽ? መራር ፀፀት ወይስ ውብ ትዝታ፤ ምርጫው ያንቺ ነው!!!
@cleopatratric join🥀
@cleopatratric share🥀 | 394 |
