uk
Feedback
ELEVATE SKILL

ELEVATE SKILL

Відкрити в Telegram

Master Your Skills with us! 🎨Graphics Design 🎞Video Editing 📈 Digital Marketing 🌐 Web Development 📱 Application Development 🤖Robotics Telegram :- @Elevateskillsupport Instagram :- elevateskill.1 📞-+251981807055

Показати більше
1 074
Підписники
Немає даних24 години
+47 днів
+630 день
Архів дописів
photo content

የክርምት ስልጠና Giveaway ልንሰጥ ነው ለ 3 እድለኞች።

Episode 4 Elevateskill Live podcast ...coming soon for detail . @elevateskill live podcast 📻
Episode 4 Elevateskill Live podcast ...coming soon for detail . @elevateskill live podcast 📻

በ elevateskill internship apply እያደረጋችሁ ተማሪዎች በሙሉ approval ✅ and reject 🔠 ሰኞ ከ7:00 ሰዓት በኃላ በ email የሚላክላቹህ መሆኑን እናሳውቃለን ። አድስ apply ለምታደርጉ online internship apply ማድረግ የምትፈልጉ የሰራቹህትን ስራ በ @elevateskillsupport በኩል መላክ ትችላላችሁ ። ➡️telegram content writer ➡️video editor ➡️ website development @elevateskill join now

photo content

Urgent በ 1ኛ ወይም በ2ኛ ዙር በ elevateskill የተማራቹህ አሁን ላይ በምትማሩበት ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ 👨‍🎓👩‍🎓 የሆናቹህ ካላቹህ በ @elevateskillsupport በኩል አናግሩን።

Virtual assistance 1800 ሁኗል 🤝 https://elevateskill.vercel.app

💼 ክፍል 2: Virtual Assistant ምን ያህል የስራ እድል አለው? ብዙ ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲ ከተመረቁ በኋላ የሚያስጨንቃቸው አንድ ጥያቄ አለ፦ "ስራ አገኛለሁ?" እውነታው ግን የስራ ገበያው ተቀይሯል። ዛሬ ድርጅቶች የዲግሪ ወረቀት ብቻ አይፈልጉም፤ ውጤት የሚያመጡ ክህሎቶችን ይፈልጋሉ። Virtual Assistant በአሁኑ ጊዜ በጣም ፈጣን እድገት እያሳየ ያለ የስራ ዘርፍ ነው። ብዙ የድርጅት ባለቤቶች፣ የኦንላይን ቢዝነስ ባለቤቶች፣ አማካሪዎች፣ የህግ ባለሙያዎች፣ ሀኪሞች፣ የትምህርት ተቋማት እና Startup ኩባንያዎች የቀን ተቀን ስራቸውን የሚያቀልላቸውን Virtual Assistants እየፈለጉ ነው። ይህን ክህሎት ያገኘ ሰው፦ ✓ Executive Assistant ✓ Administrative Assistant ✓ Customer Support Specialist ✓ Project Coordinator ✓ Operations Assistant ✓ Social Media Assistant ✓ Freelancer ✓ Remote Team Assistant ሆኖ መስራት ይችላል። በተለይ ይህ ሙያ ከአንድ ድርጅት ጋር ብቻ አይገደብም። አንድ ሰው ለብዙ ደንበኞች በተመሳሳይ ጊዜ መስራት ይችላል። ይህ ማለት ደግሞ የገቢ ምንጮችን ማብዛት ማለት ነው። Virtual Assistant የሚያውቅ ሰው ስራ የሚፈልግ ብቻ አይደለም፤ በዓለም አቀፍ ገበያ የሚፈለግ ባለሙያ ይሆናል።

join now
join now

photo content

3rd Round registration is open! የክረምት ስልጠና ለተማሪዎች ለሁሉም ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና መማር ለሚፈልጉ በሙሉ 3ኛው ዙር ምዝገባ ተጀምሯል ። የመጀመሪያው እና ሁለተኛው ዙር
3rd Round registration is open! የክረምት ስልጠና ለተማሪዎች ለሁሉም ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና መማር ለሚፈልጉ በሙሉ 3ኛው ዙር ምዝገባ  ተጀምሯል ። የመጀመሪያው እና ሁለተኛው ዙር ተጠናቆ ተማሪዎችበደማቅ ሁኔታ አስመርቀናል። በsummer program (3ኛው)ዙር ውስን ተማሪዎችን ብቻ ስለምንፈልግ መዘጊያው ቀን ሳይደርስ አሁኑኑ ይመዝገቡ ። ➡️ONLINE COURSE 🤝 🎨Graphics Design 🎞Video Editing 📈Digital Marketing 🌐Web Development 📱Application Development ⏰virtual assistance 1. የተማረበትን 2 የእውቅና certificate ይወስዳል። 2. በድርጅታችን ውስጥ የ 1 ወር internship ይሰጠዋል። ➡️ማስተርስ ባላቸው አስተማሪዎች አስተምረን ከዚህም በተጨማሪ ከኛ ጋር ከሚሰሩ  ድርጅቶች 🏢 ጋር የስራ እድል አዘጋጅተን እናንተን እየጠበቅን እንገኛለን። Register quickly! 👇 https://elevateskill.vercel.app           telegram 👉 @elevateskill 📞 Contact us for more info:  Telegram: @Elevateskillsupport  Instagram: elevateskill.1 📧 Email: elevateskill369@gmail.com  📞 Phone: +251981807055

2nd Round registration is open! ለሁሉም ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና መማር ለሚፈልጉ በሙሉ 3ኛው ዙር ምዝገባ ተጀምሯል ። የመጀመሪያው እና ሁለተኛው ዙር ተጠናቆ ተማሪዎችበደማቅ ሁኔታ
2nd Round registration is open! ለሁሉም ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና መማር ለሚፈልጉ በሙሉ 3ኛው ዙር ምዝገባ  ተጀምሯል ። የመጀመሪያው እና ሁለተኛው ዙር ተጠናቆ ተማሪዎችበደማቅ ሁኔታ አስመርቀናል። በsummer program (3ኛው)ዙር ውስን ተማሪዎችን ብቻ ስለምንፈልግ መዘጊያው ቀን ሳይደርስ አሁኑኑ ይመዝገቡ ። ➡️ONLINE COURSE 🤝 🎨Graphics Design 🎞Video Editing 📈Digital Marketing 🌐Web Development 📱Application Development ⏰virtual assistance 1. የተማረበትን 2 የእውቅና certificate ይወስዳል። 2. በድርጅታችን ውስጥ የ 1 ወር internship ይሰጠዋል። ➡️ማስተርስ ባላቸው አስተማሪዎች አስተምረን ከዚህም በተጨማሪ ከኛ ጋር ከሚሰሩ  ድርጅቶች 🏢 ጋር የስራ እድል አዘጋጅተን እናንተን እየጠበቅን እንገኛለን። Register quickly! 👇 https://elevateskill.vercel.app           telegram 👉 @elevateskill 📞 Contact us for more info:  Telegram: @Elevateskillsupport  Instagram: elevateskill.1 📧 Email: elevateskill369@gmail.com  📞 Phone: +251981807055

🔥 ክፍል 4: በ ElevateSkill Digital Marketing Course ምን ታገኛላችሁ? Digital Marketing ተፈላጊ ሙያ መሆኑን ማወቅ ብቻ በቂ አይደለም። በዚህ ዘርፍ ተወዳዳሪ ለመሆን ትክክለኛውን ክህሎት በተግባር መማር ያስፈልጋል። በ ElevateSkill Summer Program Digital Marketing Course ውስጥ የሚማሩት ቲዎሪ ብቻ ሳይሆን በእውነተኛ የስራ ዓለም ውስጥ የሚያስፈልጉ ክህሎቶችን ነው። በኮርሱ ውስጥ፦ ✅ Digital Marketing Fundamentals ✅ Social Media Marketing (Facebook, Instagram, LinkedIn, TikTok እና ሌሎች) ✅ Content Creation and Content Strategy ✅ Branding and Personal Branding ✅ Online Advertising and Campaign Management ✅ Customer Attraction and Lead Generation ✅ Sales and Conversion Techniques ✅ Marketing Analytics and Performance Tracking ✅ Freelancing and Client Management ✅ Real-world Projects and Practical Assignments ይህ ኮርስ እውቀት ለመስጠት ብቻ አልተዘጋጀም፤ ውጤት ለማምጣት ተዘጋጅቷል። በኮርሱ መጨረሻ አንድ ተማሪ፦ ✓ ለድርጅቶች የMarketing Strategy ማዘጋጀት ይችላል ✓ የSocial Media Pages በሙያዊ ሁኔታ ማስተዳደር ይችላል ✓ የDigital Advertising Campaigns ማካሄድ ይችላል ✓ ለደንበኞች ውጤታማ የMarketing Solutions መስጠት ይችላል ✓ እንደ Freelancer ወይም እንደ Digital Marketing Professional መስራት ይችላል ✓ የራሱን Startup ወይም Business በዘመናዊ የMarketing ስልቶች ማሳደግ ይችላል ዛሬ የምታገኙት ክህሎት ነገ የስራ እድል፣ የገቢ ምንጭ እና የስኬት መሠረት ሊሆን ይችላል። 🚀 ስለዚህ የወደፊት ስኬታችሁን ዛሬ ጀምሩ። ElevateSkill Summer Program Digital Marketing Course ይቀላቀሉ እና በዲጂታል ዓለም ተፈላጊ ባለሙያ ለመሆን የመጀመሪያውን እርምጃ ውሰዱ!

ክፍል 3 ይለቀቅ? digital marketing

የትኛውም ተማሪ ስለ እንድ ኮርስ ግንዛቤ ሳይኖረው። እንዳይገዛ

ከ 15 Like በኃላ ክፍል 3 ይለቀቃል ።

💼 ክፍል 2: Digital Marketing ምን ያህል የስራ እድል አለው? ዛሬ በዓለም ላይ ያለ እያንዳንዱ ቢዝነስ አንድ ነገር ይፈልጋል፤ ደንበኛ። ደንበኛ ለማግኘት ደግሞ የተሻለ መንገድ Digital Marketing ሆኗል። ስለዚህ ከትናንሽ የጀመሩ ንግዶች ጀምሮ እስከ ትላልቅ ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች ድረስ በየቀኑ የDigital Marketing ባለሙያዎችን እየፈለጉ ነው። ብዙ የድርጅት ባለቤቶች፣ ባለሀብቶች፣ የኦንላይን ሱቅ ባለቤቶች፣ ሆቴሎች፣ ክሊኒኮች፣ ትምህርት ተቋማት እና የተለያዩ ድርጅቶች ጥሩ ምርት ወይም አገልግሎት ቢኖራቸውም ወደ ደንበኛ ማድረስ የሚችሉ ባለሙያዎች እጥረት አለባቸው። ይህ እጥረት ደግሞ Digital Marketing ባለሙያዎችን በጣም ተፈላጊ አድርጓቸዋል። Digital Marketing የተማረ ሰው፦ ✓ Social Media Manager ሊሆን ይችላል ✓ Content Creator ሊሆን ይችላል ✓ Digital Marketing Specialist ሊሆን ይችላል ✓ Brand Manager ሊሆን ይችላል ✓ Digital Advertising Expert ሊሆን ይችላል ✓ Freelancer ሆኖ ከዓለም አቀፍ ደንበኞች ጋር ሊሰራ ይችላል ✓ የራሱን Startup ወይም Business በቀላሉ ሊያሳድግ ይችላል ከዚህ በላይ ደግሞ ይህ ሙያ እየተማሩ ገቢ ለማግኘት የሚያስችል ከጥቂት የዘመኑ ክህሎቶች አንዱ ነው። ብዙ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲ ሳሉ ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር በመስራት ልምድ እና ገቢ እያገኙ ነው። በአሁኑ ጊዜ ድርጅቶች ምርታቸውን ለመሸጥ፣ ደንበኞቻቸውን ለማሳደግ እና ብራንዳቸውን ለማስተዋወቅ የሚችሉ ሰዎችን በከፍተኛ ደመወዝ እየቀጠሩ ነው። ስለዚህ Digital Marketing ማለት ስራ መፈለግ ብቻ አይደለም፤ ሰዎች የሚፈልጉት ባለሙያ መሆን ማለት ነው። የዛሬው ጥያቄ "ስራ አገኛለሁ?" አይደለም፤ "ተፈላጊ ክህሎት አለኝ?" የሚለው ነው። Digital Marketing ደግሞ በዚህ ዘመን በጣም ተፈላጊ ከሆኑ ክህሎቶች አንዱ ነው። 🔥 ክፍል 3: ለምን አሁን Digital Marketing መማር አለብህ? ከ 15 Like በኃላ ክፍል 3 ይለቀቃል ። // @elevateskill // share//

ከ 10 Like በኃላ ክፍል 2 ይለቀቃል ።

ክፍል 1: ለምን Digital Marketing? ዩኒቨርሲቲ ተመርቀው ስራ እስኪገኙ ድረስ መጠበቅ የዛሬው ዘመን መፍትሔ አይደለም። ዓለም በፍጥነት ወደ Digital Economy እየተቀየረ ነው። ትላልቅ ድርጅቶች፣ ንግድ ተቋማት፣ Startup ቢዝነሶች፣ ባለሀብቶች እና አገልግሎት ሰጪዎች ደንበኞቻቸውን ለማግኘት ወደ Digital Marketing ተመልሰዋል። ነገር ግን ትልቁ ችግር አንድ ነው፤ ውጤታማ Digital Marketers እጥረት። ብዙ ድርጅቶች ምርታቸውን እና አገልግሎታቸውን ለሰዎች ማድረስ የሚችሉ ባለሙያዎችን በከፍተኛ ፍላጎት እየፈለጉ ነው። ዛሬ Digital Marketing የሚያውቅ ተማሪ ለስራ ገበያ የሚዘጋጅ ብቻ ሳይሆን፣ እየተማረ ገቢ ማስገኘት የሚችል ሰው ይሆናል። ይህ ሙያ የወደፊት እድል ሳይሆን የዛሬ ፍላጎት ነው። ክፍል 2...

ተመልሰናል 💪💪 ⩩DIGITAL MARKETING