ELEVATE SKILL
前往频道在 Telegram
Master Your Skills with us! 🎨Graphics Design 🎞Video Editing 📈 Digital Marketing 🌐 Web Development 📱 Application Development 🤖Robotics Telegram :- @Elevateskillsupport Instagram :- elevateskill.1 📞-+251981807055
显示更多1 040
订阅者
无数据24 小时
+767 天
+15130 天
帖子存档
1 040
jjjj
kkዛሬ የተካሄደው የ ElevateSkill የምርቃት ፕሮግራም በደማቅና በክብር የታጀበ ሁኔታ ተጠናቋል። ለተከታታይ 4 ወራት በተለያዩ የክህሎት፣ የፈጠራ እና የስራ ፈጠራ ስልጠናዎች ሲሳተፉ የቆዩ ተማሪዎች በዛሬው ዕለት በይፋ ተመርቀዋል።
በፕሮግራሙ ላይ የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች፣ እንግዶች፣ ተማሪዎች እና የ ElevateSkill ቤተሰቦች በክብር ተገኝተዋል።
የ ElevateSkill CEO የሆኑት Mr. አማኑኤል አብረሃም በንግግራቸው መጀመሪያ ለአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ላበረከተው ትልቅ ድጋፍ ልባዊ ምስጋና አቅርበዋል። በመልዕክታቸውም “ማንኛውም የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ዲግሪ ይዞ ስራ ለመፈለግ ብቻ መሰለፍ የለበትም፤ ስራን ከዩኒቨርሲቲ ከመውጣቱ በፊት መፍጠር አለበት” በማለት ተማሪዎች ወደ ፈጠራና ወደ ስራ ፈጠራ እንዲገቡ ጥሪ አቅርበዋል።
በዕለቱ የክብር እንግዶች ሆነው የተገኙት፦
• ክቡር ዶ/ር ሰለሞን ጥሩነህ – Vice President for Administration and Business Development
• ክቡር ፕሮፌሰር ያዴሳ መላኩ – Vice President of Academic Affairs
ሲሆኑ፣ ለተመራቂ ተማሪዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት እና አባታዊ ምክር ለግሰዋል።
ElevateSkill በወጣቶች ላይ የክህሎት ልማት፣ ፈጠራ እና ችግር ፈቺ ፕሮጀክቶችን በማበረታታት ትውልድን ለስራ ዓለም ዝግጁ ለማድረግ የሚሰራ ተቋም መሆኑን በድጋሚ አረጋግጧል።
1 040
+5
ዛሬ የተካሄደው የ ElevateSkill የምርቃት ፕሮግራም በደማቅና በክብር የታጀበ ሁኔታ ተጠናቋል። ለተከታታይ 4 ወራት በተለያዩ የክህሎት፣ የፈጠራ እና የስራ ፈጠራ ስልጠናዎች ሲሳተፉ የቆዩ ተማሪዎች በዛሬው ዕለት በይፋ ተመርቀዋል።
በፕሮግራሙ ላይ የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች፣ እንግዶች፣ ተማሪዎች እና የ ElevateSkill ቤተሰቦች በክብር ተገኝተዋል።
የ ElevateSkill CEO የሆኑት Mr. አማኑኤል አብረሃም በንግግራቸው መጀመሪያ ለአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ላበረከተው ትልቅ ድጋፍ ልባዊ ምስጋና አቅርበዋል። በመልዕክታቸውም “ማንኛውም የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ዲግሪ ይዞ ስራ ለመፈለግ ብቻ መሰለፍ የለበትም፤ ስራን ከዩኒቨርሲቲ ከመውጣቱ በፊት መፍጠር አለበት” በማለት ተማሪዎች ወደ ፈጠራና ወደ ስራ ፈጠራ እንዲገቡ ጥሪ አቅርበዋል።
በዕለቱ የክብር እንግዶች ሆነው የተገኙት፦
• ክቡር ዶ/ር ሰለሞን ጥሩነህ – Vice President for Administration and Business Development
• ክቡር ፕሮፌሰር ያዴሳ መላኩ – Vice President of Academic Affairs
ሲሆኑ፣ ለተመራቂ ተማሪዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት እና አባታዊ ምክር ለግሰዋል።
1 040
ለ 5ሰዎች giveaway
Astu ላይ ለምትገኙ የ elevateskill community ነገ ለሚደረገው የelevateskill ምርቃት መረሀ ግብር ላይ መታደም ለምትፈልጉ ለ 5 ሰዎች giveaway እንሆ:-
መስፈርት
# ስለ elevateskill መልካም አስተያየት እና ለተመራቂዎቹ መልካም ምኞት በ@elevateskillsuport በኩል መላክ
#የelevateskill graduation poster history and post ማድረግ በማንኛውም social media and take a screenshot
➡️ላሸናፊ ተማሪ የመግቢያ ticket እንሰጣለን።
@elevateskillsupport
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
