uk
Feedback
የሰለፊዮች መገናኛ በሐይቅ ملتقى السلفيين في حيق

የሰለፊዮች መገናኛ በሐይቅ ملتقى السلفيين في حيق

Відкрити в Telegram

. የሰለፊዮች መገናኛ [ በሐይቅ ]

Показати більше
Buy Ad
1 537
Підписники
-224 години
-127 днів
-5130 днів

Триває завантаження даних...

Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
вер '26
вересень '26
+17
в 10 каналах
серпень '26
+30
в 5 каналах
Get PRO
липень '26
+25
в 12 каналах
Get PRO
червень '26
+81
в 22 каналах
Get PRO
травень '26
+85
в 26 каналах
Get PRO
квітень '26
+282
в 29 каналах
Get PRO
березень '26
+171
в 45 каналах
Get PRO
лютий '26
+260
в 40 каналах
Get PRO
січень '26
+610
в 55 каналах
Get PRO
грудень '25
+820
в 29 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
28 вересня0
27 вересня0
26 вересня0
25 вересня+4
24 вересня0
23 вересня0
22 вересня0
21 вересня0
20 вересня0
19 вересня0
18 вересня0
17 вересня+2
16 вересня0
15 вересня0
14 вересня+1
13 вересня+2
12 вересня0
11 вересня+4
10 вересня0
09 вересня0
08 вересня+1
07 вересня0
06 вересня0
05 вересня+1
04 вересня+2
03 вересня0
02 вересня0
01 вересня0
Дописи каналу
“ከማለፊያህ ለማረፊያህ” ዛሬ መስከረም 17/2019 በአዲስ አበባ፣ ኢማሙ አሕመድ መስጂድ የቀረበ = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

2
🎧
🎧
83
3
الحمد لله على نعمة الإسلام 🤍 | الشيخ رسلان
الحمد لله على نعمة الإسلام 🤍 | الشيخ رسلان
102
4
ወረባቦ ቢስቲማ ፉርቃን መስጅን ምንጣፍ እናጥፍለት የቴሌ ግራም አድራሻ https://t.me/WOREBABO_BISTIMA_MESJIDELFURQAN የዋትሳፕ አድራሻ https://chat.whatsapp.co
ወረባቦ ቢስቲማ ፉርቃን መስጅን ምንጣፍ እናጥፍለት የቴሌ ግራም አድራሻ https://t.me/WOREBABO_BISTIMA_MESJIDELFURQAN የዋትሳፕ አድራሻ https://chat.whatsapp.com/D7v1Qv5BY9h2blaZqo4yFi?s=cl&p=a&mlu=4&ilr=4
1
5
ወረባቦ ቢስቲማ ፉርቃን መስጅን ምንጣፍ እናጥፍለት የቴሌ ግራም አድራሻ https://t.me/WOREBABO_BISTIMA_MESJIDELFURQAN የዋትሳፕ አድራሻ https://chat.whatsapp.co
ወረባቦ ቢስቲማ ፉርቃን መስጅን ምንጣፍ እናጥፍለት የቴሌ ግራም አድራሻ https://t.me/WOREBABO_BISTIMA_MESJIDELFURQAN የዋትሳፕ አድራሻ https://chat.whatsapp.com/D7v1Qv5BY9h2blaZqo4yFi?s=cl&p=a&mlu=4&ilr=4
1
6
ሙሐደራ 243 ፈታዋ መንሓጅ ነክ ጥያቄ እና መልስ ቦታ = በ መርከዝ ኢብኑ አባስ ከሚሴ በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም ) https://t.me/UstazKedirAhmed
158
7
የኢትዮጵያ ታሪክ ከጥንት ጀምሮ የጦርነት ታሪክ ነው። ዘፈኑም፣ ቀረርቶውም፣ ተረትና ምሳሌውም እንዳለ ከመG ደል ጋር በተያያዙ መልእክቶች የታጨቀ ነው። ህዝቡም ሰርቶ ከመለወጥ፣ ኑሮን ከማሸነፍ በላይ ጦረኝነትን እና ገዳ ^ ይነትን እንደ ጀግንነት የሚቆጥር ነው። አባትሽ አይገ^ ድል ወንድምሽ አይገ^ ድል አርሶ ያብላሽ እንጂ ሆድሽ እንዳይጎድል። አገራቸው ወዲያ ዳርቻ ቀበሌ ተበድሮ ገ^ ዳይ ጥይት እንደ ጥሬ ወንድ ልጅ ተወልዶ ካልሆነ እንዳባቱ፣ ስጡት አመልማሎ ይፍተል እንደናቱ በሀገራችን ከህግና ስርዓት፣ ከመልካም መኗኗር በላይ ጉልበተኝነት ነው የሚያስከብረው። ጉልበተኛ ወገን የሌለው ሰው አንገቱን ደፍቶ ነው የሚኖረው። ሁሉም ለጦርኝነቱ ምክንያት ቢደረድርም እውነታው ግን የህዝቡ ባህልና ስሪት ከጦረኝነት ጋር በጥብቅ የተሳሰረ ነው። ይሄ በአራቱም የሀገሪቱ አቅጣጫዎች ያለ የነበረ ያልተቀየረ እውነታ ነው። ከየትኛው ጉዳይ በላይ በጦርነት ላይ ይረባረባል። ከየትኛውም ጉዳይ በላይ የጦርነት ዜና ይመስጠዋል፣ ያነፈንፋል። በርግጥ ጦረኝነት የዓለም ታሪክ ነው። ግን ዛሬ ላይ ሃገራት የህዝባቸውን አመለካከት እየቀየሩ ውስጣዊ ሰላም በማስፈን ተረጋግተው እየኖሩ ነው። እኛ ግን እዚያው ነን። የጦርነት አዙሪት ውስጥ ስንማቅቅ እንኖራለን። አንዱ መዓት ጠባሳ ጥሎ ሲያልፍ ደግሞ ሌላው ይጀምራል። አሳማሚ እውነት። = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
150
8
حقيقة السلفية وأصولها
حقيقة السلفية وأصولها
199
9
ውዱ ነብያችን ሲያርፉ በሚስታቸው እቅፍ ውስጥ ሆነው ነው፡፡ ይህ የሚያሳየው ሚስት እስከመጨረሻው መንገድ ድረስ የሕይወት ጓደኛ መሆኗን ነው፡፡ ከሷ ውጭ ማን አለህ? እሷስ ካንተ የበለጠ ማን አላት? ባል ሲታመም ሚስቱ ምን ያህል እንደምትወደው ይገነዘባል፡፡ ሚስት ስትደክም፣ ስትሰበር፣ ስትተክዝ ... ባል ምን ያህል እንደሚያስብላት ትረዳለች፡፡ በማስመሰል ዓለም እየኖራችሁ እውነተኛውን ዓለም አትርሱ፡፡ ለማኅበራዊ ሚዲያው ሰፊ ጊዜ እየሠጣችሁ ማኅበራዊ ኑሮውን አትዘንጉ፡፡ እውነተኛውን ቤት መገንባት ትታችሁ የውሸት ፎቅ አትሥሩ፡፡ በሶሻል ሚዲያ ከሺዎች  በላይ ሰው ይከተለኛል፡፡ በታመምኩ ጊዜ ግን ከጎኔ የምትሆነው ሚስቴ ብቻ ናት፡፡
295
10
Немає тексту...
208
11
ሑሢ የሺዐ ቡድን ነው። ዐቂዳው የሙዕተዚላ ዐቂዳ ነው። (ስለ ሙዕተዚላ ካላወቅክ አቅልለህ ልታልፈው ትችላለህ፣ ተማር።) ሑሢ የሶሐባ ጠላት ነው። የኢራንን አጀንዳ የሚያስፈፅም፣ ሙስሊም ሃገራትን ለመበጥበጥና በሂደት ለመውረር በኢራን ከተመሰረቱና ከሚደገፉ በርካታ የሺዐ ቡድኖች ውስጥ አንዱ ነው። በርካታ መስጂዶችን ያረከሰና ያፈረሰ ቡድን ነው። ይህንን የኢራን ፕሮጀክት አስፈፃሚ አንጃ በመጋፈጥ ላይ ያሉ አካላትን እወዳለሁ እደግፋለሁ። ድላቸው ያስደስተኛል። ሽንፈታቸው ያመኛል። ሲያሸንፉ ብቻ ሳይሆን ሲሸነፉም ልቤ ከነሱ ጋር ነው። ቁስላቸው ያቆስለኛል። ስሜታቸው ይሰማኛል። በቅጡ ሳይርረዱ ጦርነቱ የፖለቲካ ነው የሚሉ አካላት ከኢስላም ስሙ እንጂ ዐቂዳ የማይገዳቸው፣ መሬት ላይ ያለውን ሐቅ የማያውቁ፣ ጀህሉን ሙረከብ ቤት የሰራባቸው ጥራዝ ነጠቆች ናቸው። ጦርነቱ ሙሉ በሙሉ የዐቂዳ ነው። ፖለቲካውም በራፊዷ ዐቂዳ የተለወሰ የተጨማለቀ ፖለቲካ ነው። ከሐቅ ለመወገን፣ ባጢልን ለማጋለጥ የማንም ጫጫታ ሊያደናግጠን አይገባም። እሱ ባጢል ይዞ ያላፈረውን እኛ ሐቅ ይዘን ልንሸማቀቅ አይገባም። እነዚህ የሺዐ አወዳሽ ገለባዎች "ፅን ^ፈኛ፣ ቅጥ ^ረኛ፣ ... " ይሉናል ብለን መናገር የሚገባንን ለመናገር ማመንታት የለብንም። እንዲያውም እነሱ ያደነቁን እለት ነው እራሳችንን መጠራጠርና መፈተሽ ያለብን። እነ ኹመይኒን፣ እነ ኻሚነኢን፣ እነ ሐሰን ነስረ ሸይ^ጣንን እያወደሰ ከዚያ እነ ፈውዛንን የሚያብጠለጥል ፍጡር ኢስላማዊ ዐቂዳ የሚባል የማይገደው ደይዩሥ ፍጥረት ነው። አንተ ከሱ በተቃራኒ እነ ፈውዛንን እየወደድክ፣ የሶሐባ ጠላት ራፊዷዎችን እየጠላህ መስመራችሁ አንድ ሊሆን አይችልም። ቁርጡን እወቅ። ከሁለት አንዳችሁ አቋም ካልቀየራችሁ በስተቀር ኢስላማዊ አንድነት የሚባል ነገር በመካከላችሁ እንደማይኖር አውቀህ የራስህን ስራ ስራ። በነዚህ አፈ ጮሌ መሰ ^ሪዎች የሚጠለፉ ወገኖችህን አንቃ። * ያያያዝኩት ቪዲዮ ላይ የሚታየው ሑሴን አልአምለሒይ የተሰኘ ከሑሢ የጦር መሪዎች መካከል አንዱ ነው። የሚለውን ስሙት። የአህለ ሱናን መስጂድ ነው ግማሹን የቴኒስ መጫወቻ፣ ግማሹን ለተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች መደገሻ የሚውል ሳሎን፣ ሌላውን ደግሞ የህፃናት የእግር ኳስ መጫወቻ አድርጎ መቀየር ይገባል እያለ ያለው። የነዚህን ሰዎች ክፉ ኒያ ግልጥልጥ አድርገው የሚያሳዩ በርካታ መረጃዎች ቢኖሩም የኢኽዋን በጎች ግን እንዲህ አይነቱ ሴራ አያማቸውም። እንዲያውም ከነ ጭራሹ አይታያቸውም። የሚያማቸው እንዲህ አይነቱ የሺዐ ክፋት መጋለጡ ነው። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
163
12
Немає тексту...
148
13
ሀገሬ ወሎ ሲናፍቀኝ እፍፍፍፍ «እንደዚህ ነው ወሎ» ፧ ፧ የዘር ጂኒ-ጃንካ አይደርስም ከደጁ፡ ሁሉንም አክባሪ እንደዚህ ነው የጁ፡ እኔም ወደዛው ነኝ #ወሎዬ ነኝ ልጁ፡ ፧ ፧ ከሰፊው ሜዳ ላይ ተጫውቶ ገራዶ፡ ከወሎ ከተማ #ደሴ ላይ ተወልዶ፡ ከእንቅልፉ ሲነቃ #ጦሳን ያዬ ማልዶ፡ ፍቅር ነው መለዮው ይኖራል ቀልዶ፡ ፈገግ ይላል ፊቱ #በሙሀባ ነ'ዶ 🎙✍️ በኑረዲን አል-ዓረቢ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
323
14
♦️ቢዲዓን መናቅ ዋጋ ያስከፍላል።‼️ «ዛሬ ሽዓን እንደ ጀግና የሚመስሉልን የቲክቶክ ኢኽዋኖች ነገ አቂዳችንን እንዳያስነጥቁን እፈራለሁ» በተቻለን አቅም ቢዲዓን እንቃወም በተቻለን ከጥመት እናስጠንቅቅ በተተቻለን ህዝባችንን ከጥመት እንጠብቅ 🎙ዑስታዜ እንደከተበው አነበብኩት t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
217
15
ቢድዐን መናቅ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ~ በስራ ከተማ ደቡባዊ ዒራቅ ውስጥ የምትገኝ ጥንታዊ ከተማ ነች። በተለያዩ ዘመናት አደገኛ አንጃዎች አልፎ አልፎ ቢያቆጠቁጡባትም እንደ ጥቅል ግን ከሶሐቦች ጀምሮ ታላላቅ ዑለማኦች የወጡባት የሱና ከተማ ነበረች። ዛሬስ? ዛሬ ላይ በስራ ውስጥ ሱኒዮች አናሳ ናቸው። ከጠቅላላው ሕዝብ ከ9% እስከ 15% አካባቢ ብቻ ይገመታሉ። ሺዐዎች ዛሬ በስራ ላይ ብዙሃን ናቸው። በርግጥ አንዳንድ ሪፖርቶች እንደሚያሳዩት እስከ 2003 ድረስ የሱኒዮች ቁጥር 40% አካባቢ ነበር። በጉልበት ስላፈናቀሏቸው ነው ተመናምነው ዛሬ የደረሱበት ዝቅተኛ ቁጥር የደረሱት። ከኋላ የመጣው ሺዐ ዛሬ በስራ ላይ ከ86% በላይ ይሆናል። ወደ ሃገራችን ስመጣ የሃገራችን ሙስሊም የነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሶሐቦችን የሚወድና የሚያከብር ቢሆንም የሺዐ ተከታዮች ግን ከውስጡ አንዳንድ ማለት ጀምረዋል። ስራ መስራት ያለብን ዛሬ ነው። ይቺ ባቄላ ካደረች አትቆረጠምም። በዚህ ጉዳይ ላይ መስራት እንደ ተቋም መጅሊስን ይመለከት ነበር። እሱ ቢቀር ዱዓቶች ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባ ነበር። ሁሉም ግን ፀጥ ረጭ ብሏል። ይሄ በየሁዳው ዐብደላህ ኢብኑ ሰበእየተጠነሰሰ ቡድን ስር ሳይሰድ በፊት በጊዜ ስራ ልንሰራ ይገባል። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
116
16
በዓለም ቴኳንዶ (WT / Kukkiwon) ሥርዓት ውስጥ የሚገኙት ፑምሴዎች (Poomsae) ከመጀመሪያው ደረጃ ጀምሮ በቅደም ተከተል እንደሚከተለው ተቀምጠዋል፦ የቀለም ቀበቶ (ተማሪዎች) ፑምሴዎች — ቴጉክ (Taegeuk): Taegeuk Il Jang (ቴጉክ ኢል ጃንግ) — 8ኛ ጊፕ (ቢጫ ቀበቶ) Taegeuk Ee Jang (ቴጉክ ኢ ጃንግ) — 7ኛ ጊፕ Taegeuk Sam Jang (ቴጉክ ሳም ጃንግ) — 6ኛ ጊፕ (አረንጓዴ ቀበቶ) Taegeuk Sa Jang (ቴጉክ ሳ ጃንግ) — 5ኛ ጊፕ Taegeuk Oh Jang (ቴጉክ ኦ ጃንግ) — 4ኛ ጊፕ (ሰማያዊ ቀበቶ) Taegeuk Yuk Jang (ቴጉክ ዩክ ጃንግ) — 3ኛ ጊፕ Taegeuk Chil Jang (ቴጉክ ቺል ጃንግ) — 2ኛ ጊፕ (ቀይ ቀበቶ) Taegeuk Pal Jang (ቴጉክ ፖል ጃንግ) — 1ኛ ጊፕ የጥቁር ቀበቶ (ዳን) ፑምሴዎች (Yudanja / Yudokja): 9. Koryo (ኮርዮ) — 1ኛ ዳን 10. Keumgang (ኩምጋንግ) — 2ኛ ዳን 11. Taebaek (ቴቤክ) — 3ኛ ዳን 12. Pyeongwon (ፕዮንግዎን) — 4ኛ ዳን 13. Sipjin (ሲፕጂን) — 5ኛ ዳን 14. Jitae (ጂቴ) — 6ኛ ዳን 15. Cheonkwon (ቾንኮን) — 7ኛ ዳን 16. Hansu (ሃንሱ) — 8ኛ ዳን 17. Ilyeo (ኢልዮ) — 9ኛ ዳን
1
17
♦️ለነዚያ ለታሪክ አተላወች ♦️ለነዚያ የራፊዷ ገረዶች ♦️ለመጁሳ ቅጥረኞች አድርሱልኝ⁉️ ሲሰድቡሽ ቢውሉ ከሽዓ ወግነው፡ የተውሒድን መርህ ስለማያውቁ ነው፡ ለአህባሽ፣ለኢኽዋን ደግሞም ለሱፍያ፡ ግልፅ ነው ይጠላል ደዕዋ ሰለፍያ፡ 🎙በኑረዲን አል-ዓረቢ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
398
18
Немає тексту...
389
19
ከሳዑድ መከላከል ከታላላቅ ጂሐድ ይቆጠራል። https://t.me/nuredinal_arebi https://t.me/nuredinal_arebi
ከሳዑድ መከላከል ከታላላቅ ጂሐድ ይቆጠራል። https://t.me/nuredinal_arebi https://t.me/nuredinal_arebi
249
20
የ'ኢ^ስ^ላ^ም^ እንጉዳይ        ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 🕋      ብዛት  አያሳስብህ  የውሸት   ግርግር፣ ሀቅን   አትደብቅ     በይፋ    ተናገር፣ ድምፁ ለዘብ ያለ አማረኛው ገር፣ ንግግሩ ሁሉ  አንጀት የሚያሽር፣ የኢስላም እንጉዳይ ጀግና       የዲን ፈርጥ፣ በመረጃ ናዳ የቢዳአን አንጃ    የሚያደርግ አይጥ፤ የፃፈ እንደ ሆነ ብዕሩ ያወራል፣ እስኪ አቦ ተመልከት ፣ገፁን ከፈት     አርገህ ስራው ይናገራል። አደለም ወዳጁ ስለሱ ጀግንነት      ጥላት ይናገራል። እኔም እላለሁኝ የዘመኔ ክስተት       ያ ኢብኑ ሙነወር፣ ዲሽቃና ፣ዲሮን ነው ከኢኽዋኖች          መንደር፣ መልክተኛን ተቺ ፣ሶሃባ አነዋሪ፣ ግልፅ ያለ ሙልሂድ ፣ሶሻሊዝም መሪ፣ የኡስማንን ገዳይ  የኢስላም ሩሆች        ብሎ ያወደሰ፣ ሰው መስሎ ግን አውሬ ለምዲን           የለበሰ፣ አጀብ ነው  ለዚህ ለሰውየ የቢዳዐ ሰዎች ዲፋዕ ሲያደርጉ አየን፣ እናያለን ገና እንሰማለን ገና       በህይወት ከቆየን፣ አጥጋቢ መልስ ሰጥቶ ጀግናው     ኡስታዛችን በጣም አስደመመን፣      በጆሯችን ሰማን  ያለውን ሁኔታ          በላይቭ ታዲመን፣ ልቅናህ ከፍ ይበል በአደባባይ ይታይ፣ ጀግናችን ነህ ለኛ የኢስላም እንጉዳይ።          𝓤𝓶𝓾 𝓡𝓪𝔂𝓪𝓷~✍ https://t.me/Umu_Reyan_channel_No1
396