ዲ/ን ወ/አረጋዊ
Відкрити в Telegram
የተለያዩ ትምህርታዊ የሆኑ ጽሑፎች የሚለቀቅበት channel ነው።“ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?” — ማርቆስ 8፥36
Показати більше168
Підписники
Немає даних24 години
-27 днів
-430 днів
Архів дописів
168
ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ሥልጠና ነገ ዕለተ እሁድ 9:30 በፈለገ ዮርዳኖስ ደብራችን ሰንበት ትምህርት ቤት ለሁለት ሳምንት (ለሁለት እሁድ) ይሰጣል ።
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል !
እንዳያመልጥዎ!
Leenjiin dargaggoota Ortodoksii boru dilbaata sa'aatii 9:30 irratti Mana Barumsa Dilbata Mana kiriistiyaanna keenya Falaga Yordaanositti torban lamaaf (dilbaata lamaaf) ni kennama.
Hundi keessaniyuu affeeramtaaniittu!
akka isin jalaa hin darbne!
168
ክርስቶስ አባቴ ሆይ ወደ ወጪ ወተህ እንዳትፈልገው በቤትህ በአውደ ምህረት ላይ ነው አንዳትተወው ደግሞ ጠፍተዋል አንድ ቦታ መሆን አቅቶት በጭቃ የተለወሰ ግን በነጠላ ያሸበረቀውን ድሪምህን ጠፍቶ እንዳይቀር አስበው
168
በዚች ዓመት ደግሞ ተዋት።
ሉቃስ 13:8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ይህንም ምሳሌ አለ፦ ለአንድ ሰው በወይኑ አትክልት የተተከለች በለስ ነበረችው፥ ፍሬም ሊፈልግባት መጥቶ ምንም አላገኘም።
⁷ የወይን አትክልት ሠራተኛውንም፦ እነሆ፥ ከዚህች በለስ ፍሬ ልፈልግ ሦስት ዓመት እየመጣሁ ምንም አላገኘሁም፤ ቍረጣት፤ ስለ ምን ደግሞ መሬቱን ታጐሳቍላለች? አለው።
⁸ እርሱ ግን መልሶ፦ ጌታ ሆይ፥ ዙሪያዋን እስክኰተኵትላትና ፋንድያ እስካፈስላት ድረስ በዚች ዓመት ደግሞ ተዋት።
⁹ ወደ ፊትም ብታፈራ፥ ደኅና ነው፤ ያለዚያ ግን ትቈርጣታለህ አለው።
👉የይህንን ቃል የተናገረው የእግዚአብሔር መላክ ነው
👉 የትምህርቱ መሰረታዊ አላማ ሰለ ቅዱሳን መላእክት ጥቅማቸውን በኑሮአያችን ያላቸው ጥቅም እና ለቅዱሳን መላእክት መደረግ ያለበት ክብር እና ማድረግ የለለብንን ነገሮች በጥቅቱ ማሳወቅ ነው።
*መላእክት የሚለው ቃል ሁለት ትርጉም አለው
1 መላእክት ማለት ተላላኪዎች ማለት ነው ይህም ተግባር ..ለቅዱሳን መላእክት የተሰጠ ትርጉም ነው።
2 መላእክት አለቃ ማለት ነው ይህ ደግሞ በስልጣን ላይ ያሉትን ያካትታል
“በኤፌሶን ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፦ ራእይ 2፥1
በዚህ መሰረት ቅዱሳን መላእክት ስራቸውን ምንድነው ?
👉1 ዘወትር ቅዱስ ቅዱስ እያሉ ማመስገን ነው።
“አንዱም ለአንዱ፦ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ምድር ሁሉ ከክብሩ ተሞልታለች እያለ ይጮኽ ነበር።”
— ኢሳይያስ 6፥3
👉2 ከእግዚአብሔር ወደ ሰው ከሰው ወደ እግዚአብሔር የመላክ ነው።የሚላኩትም ለምህረት እና ለመአት ነው።
...... የዘካርያስን ታርክ ......ለ
👉3 ጸሎት አሳራግዎች ናቸው
ጦቢት 12:6 የቅዱሳንን ጸሎት ከሚያሳርጉ ወደ ከበረ ወደ ገነነ ወደ እግዚአብሔር ጌትነትም ከሚያገቡ ከከበሩ ከአለቆች አንዱ አለቃ እኔ ሩፋኤል ነኝ አላቸው፡፡
👉4 ጠባቂዎቻችን ናቸው
“በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤”
— መዝሙር 91፥11
👉5 መላእክት አማላጆቻችን ናቸው
“ይህንም ምሳሌ አለ፦ ለአንድ ሰው በወይኑ አትክልት የተተከለች በለስ ነበረችው፥ ፍሬም ሊፈልግባት መጥቶ ምንም አላገኘም።”
— ሉቃስ 13፥6
የወይን ባለበት የተባለው እ/ር ነው
የወይን ጠብቅ የተባለው የእ/ር አገልጋዮች ቅዱሳን መላእክት ነው።
ፈንድያ ፍቅግ የተባለው ቃለ እግዚአብሔር ነው
ከዚህ ትምህርት ምን እንማራለን ?
1.ክብር (ማክበር) – መላእክት የእግዚአብሔር አገልጋዮችና መልእክተኞች ስለሆኑ ይከበራሉ።
ዕብራውያን 1፥14፦ "ሁሉም ለማገልገል የተላኩ አገልጋይ መናፍስት አይደሉምን?"
2.ፍቅር – በእግዚአብሔር ፈቃድ የሚያገለግሉ ስለሆኑ እንወዳቸዋለን።
3.ርአያነታቸውን መከተል – ትሕትናቸውን፣ ታዛዥነታቸውን፣ ቅድስናቸውን ለመከተል መጣር
4.ቅዱሳን መላእክት ምልጃ ላይ መጠቀም እንዳለብን
የተፈጠርንበትን አላማ አውቀን እኛም እንደ ቅዱሳን መላእክት አመስጋኞች መሆን እንዳለብን
168
+8
ለሰኔ 30 የሰንበት ትምህርት ቤታችን የያሬዳዊ ዜማ ልምምድ
168
ከ1ኛ-8ኛ ክፍል ላሉት ተማሪዎች ልዩ የክረምት ትምህርት በቅዱስ ዮሐንስን ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት
https://t.me/felege_yohanis
168
3❤ የሕይወት ውኃ የተባሉት
1 ሕገ እግዚአብሔር ነው
ካርያስ 14:8
በዚያም ቀን የሕይወት ውኃ ከኢየሩሳሌም ይወጣል፤ እኵሌታው ወደ ምሥራቁ ባሕር፥ እኵሌታውም ወደ ምዕራቡ ባሕር ይሄዳል፤ ይህ በበጋና በክረምት ይሆናል።
2 ቅዱስ ወንጌለ ነው
ሳይያስ 12:3 ውኃውንም ከመድኃኒት ምንጮች በደስታ ትቀዳላችሁ
3 ጸጋ መንፈስ መቅደስ (ልጅነት)
ኢሳይያስ 55:1 እናንተ የተጠማችሁ ሁሉ፥ ወደ ውኃ ኑ፥ ገንዘብም የሌላችሁ ኑና ግዙ ብሉም፤ ኑ ያለ ገንዘብም ያለ ዋጋም የወይን ጠጅና ወተት ግዙ
4 ራሰ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው
ርምያስ 2: 13. ሕዝቤ ሁለቱን ክፉ ነገሮች አድርገዋልና፤ እኔን የሕያውን ውኃ ምንጭ ትተውኛል፥
4 ❤ ዛሬ ላይ ክርስቶስ አምላካችን ከእኛ የሚፈልገው ውሃ ምንድነው ?
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አስተምህሮ ክርስቶስ እንደ አምላክ ከእኛ የሚያስፈልገው ምግብ ወይም መጠጥ የለም። ሁሉ የእርሱ ነው።መዝሙር 50:12 . ብራብም ለአንተ አልነግርህም፥ ዓለምና ሞላው የእኔ ነውና።
1. እምነት
ያለ እምነት ግን ደስ ማሰኘት አይቻልም።" ዕብ. 11፥6
ቃስ 7:2. አንድ የመቶ አለቃም ነበረ፤ የሚወደውም ባሪያው ታሞ ሊሞት ቀርቦ ነበር።
2. ፍቅር
አንተም አምላክህን ጌታ በፍጹም ልብህ... ውደድ።" (ማቴ. 22፥37)
እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ፤ እኔ እንደ ወደድኋችሁ።" (ዮሐ. 13፥34)
3. ንስሐ
ማቴዎስ4:17መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ እያለ ይሰብክ ጀመር።
በንስሐ ለሚመለስ አንድ ኃጢአተኛ ታላቅ ደስታ ይሆናል።" (ሉቃ. 15፥7)
4. ታዛዥነት
የምትወዱኝ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ።" (ዮሐ. 14፥15)
የእግዚአብሔርን ቃል የሚሰሙና የሚጠብቁ ብፁዓን ናቸው።" (ሉቃ. 11፥28)
5. ምሕረት
ማቴ. 5፥7)7. የሚምሩ ብፁዓን ናቸው፥ ይማራሉና።
ምሕረትን እሻለሁ እንጂ መሥዋዕትን አይደለም።" (ማቴ. 9፥13)
6. በጎ ሥራ
ቴዎስ 5:16. መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።
ዕቆብ 2:26
መንፈስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደ ሆነ፣ ከሥራም የተለየ እምነት የሞተ ነው።
168
Repost from ዲያቆን ዘላለም ታዬ
"የሚያስደስትህን ነገር ብቻ የሚነግርህ ሳይሆን፣ ስትሳሳት በፍቅር የሚያቅናህና ወደ እግዚአብሔር መንገድ የሚመልስህ ሰው እውነተኛ ወዳጅህ እርሱ ነው። በፍቅር ላይ የተመሠረተ ወዳጅነት ሞት እንኳ ሊለየው የማይችል የዘላለም ገመድ ነው።"
+ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ +
168
Repost from ዲያቆን ዘላለም ታዬ
“በጥፋት ዳዊትን ከመሰልከው አይቀር በንስሐም እርሱን ልትመስለው ይገባል”
ቅዱስ አምብሮስ
(ለንጉሥ ቴዎስዮስ የተናገረው)
