uk
Feedback
ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

Відкрити в Telegram

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

Канал ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center (@ihsan_language) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 12 961 підписників, посідаючи 15 499 місце в категорії Освіта та 2 599 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 12 961 підписників.

За останніми даними від 08 липня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на 399, а за останні 24 години на -10, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 58.24%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 18.28% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 7 551 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 2 370 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 25.

📝 Опис та контентна політика

Опис каналу не надано.

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 09 липня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Освіта.

12 961
Підписники
-1024 години
+5817 днів
+39930 день
Архів дописів
➣ጥያቄ _✍️ ¯ የሰው ልጅ ሞቶ ቀብር ውስጥ የሚያሳልፈው ህይዎት ምን ይባላል❓ ¯ከመልሱ ጀርባ ያለውን ተቀላቀሉ ¯ለተጨማሪ➣ @twhidfirst1

የዘገየበት አንዳንድ ምክንያቶች ነበሩ ኢንሻአላህ አስተካክለን በድጋሚ ምዝገባ እንጀምራለን እስከዛ በትዕግሥት ጠብቁን

🚫 አረብኛ እና የቱርኪኛ ቋንቋ ምዝገባ በድጋሚ ይጀመራል 👑

2️⃣ኛውን ቻሌንጅ የቁርዓን ውድድር ለወንዶች ብቻ አድርገናል ለሴቶች በቀጣይ ዙር  በአላህ ፍቃድ በሌላ ዘርፍ የምናደርግ ይሆናል መስፈርቶች ተወዳዳሪዎች ከ1:30 በላይ የሆነ የቁርዓን ቲላዋ መላክ የለባቸውም የሚልኩት ፋይል ከዚህ በፊት የተቀዳ Edit የተደረገ ሳይሆን እዚሁ ኮሜንት መስጫ ስር ሪከርድ በማድረግ ይልካሉ ነጥብ የሚያሰጡ መመዘኛዎች ቁርዓንን በተጅዊድ አስተካክሎ መቅራት ድምፅን አሳምሮ ማንበብ ናቸው ውጤት አያያዝ 50% እኔ ራሴ መዝኜ የመረጥኩትን እይዛለሁ 50% አድማጮች የተመቻቸውን በላይክ ያሳውቃሉ ለሌሎች ላይክ ለማስደረግ ሼር ማድረግ ነውር ነው ‼️ ያዳመጡት ብቻ ከተመቻቸው ላይክ ያደርጋሉ አሸናፊ 1ኛ የወጣ ብቻ ሲሆን ከ Graphic Design ወይም  Video Editing መርጦ ይማራል ውድድሩ ዛሬ  ከምሽቱ 4:00 ጀምሮ እስከ ነገ ጠዋት 2:00 ድረስ ብቻ ይቆያል መልካም ዕድል የምትወዳደሩበት ቻናል📎⬇️ https://t.me/ihsan_jobs

ምዝገባው ተጠናቋል✅

✅ምዝገባ ዛሬ ማታ ይጠናቀቃል 😢

ዛሬ በአላህ ፍቃድ ምዝገባ የምናጠናቅቅበት የመጨረሻ ቀን ነው ስልጠናው English ለሴቶች ብቻ ለ3ኛ ግዜ የኦሮምኛ ቋንቋ ለሁለቱም ለ 2ኛ ግዜ ነው ለመመዝገብ 🔽          🔽 @ihsanmzgeba @ihsanmzgeba ... ከዛሬ በኋላ የማንመዘግብ መሆኑን ለማሳወቅ እንፈልጋለን!

ምዝገባ ሊጠናቀቅ 3 ቀን ብቻ ይቀራል

አስደሳች   ዜና ለ ወንድም ለሴቶች 🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 🗂 የሁለት ወር  ስልጠና( እስከ መስከረም 2 2017 ዓ.ል) ብቻ የሚቆይ ምዝገባ ጀምረናል በሴት መምህራን ለሴቶች ብቻ የተዘጋጀ ለ3ኛ ግዜ የሚሰጥ የ ኢንግሊሽ ቋንቋ ስልጠና ለወንድም ለሴቶች የተዘጋጀ ለ2ኛ ግዜ የሚሰጥ የኦሮምኛ ቋንቋ ስልጠና ➡️ ሰልጣኞች በዚህ 2 ወር ቆይታ በ ኢንግሊሽ ቋንቋ ከሰዎች ጋር ለመግባባት የሚያስችላቸውን መሠረታዊ ወሳኝ ትምህርቶችን ይወስዳሉ በተግባርም ይለማመዳሉ ➡️ ስልጠናው በተመጣጣኝ ክፍያ በስልካችሁ በመጠቀም በዚሁ በቴሌግራም ብቻ የሚሰጥ ይሆናል ➡️በሁለት ወር ስልጠና የመናገር እና የመረዳት ብቃቶትን ያዳብሩ ➡️ስልጠናው መስከረም 5/2018 ዓ.ል ይጀመራል። 📝ለሰልጣኞች የምስክር ወረቀት እንሰጣለን ለመመዝገብ 🔽          🔽 @ihsanmzgeba @ihsanmzgeba ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0 https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0

በአላህ ፍቃድ ነገ እንግሊዝኛ ለሴቶች ኦሮሚኛ ለሁለቱም ፆታ ምዝገባ እንጀምራለን

ቱርኪኛ እና ኢንግሊሽ ቋንቋ ለሴቶች ብቻ በሴት መምህራን የተዘጋጀ ስለሆነ የነሱን እዚህ አንለቀውም የመማር ማስተማር ሂደቱ ከላይ ባሉት ቋንቋዎች መልኩ ነው ?! በቅርቡ የ English ለሴቶች ብቻ የኦሮምኛ ለ2ቱም ፆታ ምዝገባ ስለምንጀምር ከወዲሁ ዝግጁ እንድትሆኑ ለማሳወቅ እንወዳለን https://t.me/Ihsan_language

Голосове повідомлення04:41

Голосове повідомлення03:14

ወንድም እህቶች በተደጋጋሚ መዝግቡን እያላችሁ እየጠየቃችሁን ትገኛላችሁ ምዝገባ ካጠናቀቅን በኋላ ማንኛውንም አካል አንመዘግብም ምዝገባ የምንጀምርበት ጊዜ እና የሚያበቃበት ግዜ በዚህ ቻናል የምናሳውቃችሁ ሲሆን በዚያ ወቅት ብቻ ፈጥናችሁ እንድትመዘገቡ ለማሳወቅ እንፈልጋለን ከሰላምታ ጋር https://t.me/Ihsan_language

ምዝገባ ስትጠይቁን ላላችሁ በሙሉ እንግሊዘኛ እና ኦሮሚኛ ምዝገባ በቅርብ እንጀምራለን ⭐በትዕግሥት ጠብቁን ✅

✅T22 has been successfully added to the channel! Note that some features of T22 are only accessible in groups. 👇 Use our das
T22 has been successfully added to the channel! Note that some features of T22 are only accessible in groups. 👇 Use our dashboard to setup T22 as you like. It's super easy and fast

✨✨✨✨✨✨✨✨ 🌟ውድድሩ  ተጀመረ ✅ ✨✨✨✨✨✨✨✨ ትዳር እና ኢስላም ቻናል ያዘጋጀው ለ 4️⃣ አሸናፊዎች  ነፃ የአረብኛ~የእንግሊዝኛ ወይም~የኦሮሚኛ እና  የቱርኪኛ  ቋንቋ  ትምህርት ነው በዚህም 1️⃣ኛ ለወጣ 🤩ቋንቋ 2️⃣ኛ ለወጣ አንድ ቋንቋ 3️⃣ኛ ለወጣ አንድ ቋንቋ 4️⃣ኛ ለወጣ አንድ ቋንቋ የሚፈልገውን መርጦ ይማራል 🎴ሙሉ ኮርስ  እንድትማሩ 📚ኢህሳን online የቋንቋ ትምህርት ቤት ላይ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ⭐️ክፍያው የምከፍልላችሁ ይሆናል ውድድሩ አሸናፊ ለመሆን ብዙ ሰዎችን       ወደ ቻናሉ መጋበዝ  ይጠበቅባችኋል 🔘 ➡️ስም እስከ አያት ተናግራችሁ ለሌሎች       የምትጋብዙበትን ሊንክ ብቻ ጠይቁ በዚህ 👉 @twhidfirst1                @twhidfirst1 🟣ከዚያ የተላከላቹን ሊንክ በግሩፕ ወይም በቻናል ለጓደኛችሁም ጭምር ሼር አድርጋችሁ እነሱ ወደዚህ ቻናል join ባሉ ቁጥር  የተሰጣችሁ ራሱ ስለሚመዘግብ የውድድሩ አሸናፊዎች  ብዙ ሰው join ያደረገላቸው ይሆናል  🎁 ✅ምዝገባው  እስከ  ማክሰኞ ማታ ድረስ  ይቆያል 🟢ይህ ቻሌንጅ እስከ ቀን 25  ይቆያል አሸናፊዎች  የምትፈልጉትን ቋንቋ ትማራላችሁ መልካም ዕድል🙏 https://t.me/tdarna_islam https://t.me/tdarna_islam

ደስ የሚለው ትምህርት አሰጣጣችን ለጀማሪዎች በጣም ጥሩ ነው በተለይ ዓረብኛን ማውራት በጣም ለሚፈልጉት በ2ወር ውስጥ ጥሩን ችሎታ የምታገኙበትን አጋጣሚ እንፈጥራለን ኢን ሻ አላህ ቱርኪኛም እንደዛው ሴቶችን በሴቶች ስለሆነ እዚህ ላይ አለቀቅነውም

ምዝገባ ጨርሰናል ልዩ ምክንያት ያላቸውን ብቻ ነው የምንመዘግበው በቀጣይ ዙር በሌሎችም ቋንቋዎች እንገናኛለን ኢን ሻ አላህ