ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center 的分析概览
频道 ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center (@ihsan_language) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 12 961 名订阅者,在 教育 类别中位列第 15 499,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 599 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 12 961 名订阅者。
根据 08 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 399,过去 24 小时变化为 -10,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 58.24%。内容发布后 24 小时内通常能获得 18.28% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 7 551 次浏览,首日通常累积 2 370 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 25。
📝 描述与内容策略
尚未提供频道描述。
凭借高频更新(最新数据采集于 09 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
12 961
订阅者
-1024 小时
+5817 天
+39930 天
帖子存档
➣ጥያቄ _✍️
¯
የሰው ልጅ ሞቶ ቀብር ውስጥ የሚያሳልፈው ህይዎት ምን ይባላል❓
¯ከመልሱ ጀርባ ያለውን ተቀላቀሉ
¯ለተጨማሪ➣ @twhidfirst1 ⎬
የዘገየበት አንዳንድ ምክንያቶች ነበሩ ኢንሻአላህ አስተካክለን በድጋሚ ምዝገባ እንጀምራለን እስከዛ በትዕግሥት ጠብቁን
2️⃣ኛውን ቻሌንጅ የቁርዓን ውድድር ለወንዶች ብቻ አድርገናል
ለሴቶች በቀጣይ ዙር በአላህ ፍቃድ በሌላ ዘርፍ የምናደርግ ይሆናል
መስፈርቶች
ተወዳዳሪዎች ከ1:30 በላይ የሆነ የቁርዓን ቲላዋ መላክ የለባቸውም
የሚልኩት ፋይል ከዚህ በፊት የተቀዳ Edit የተደረገ ሳይሆን እዚሁ ኮሜንት መስጫ ስር ሪከርድ በማድረግ ይልካሉ
ነጥብ የሚያሰጡ መመዘኛዎች ቁርዓንን በተጅዊድ አስተካክሎ መቅራት ድምፅን አሳምሮ ማንበብ ናቸው
ውጤት አያያዝ
50% እኔ ራሴ መዝኜ የመረጥኩትን እይዛለሁ
50% አድማጮች የተመቻቸውን በላይክ ያሳውቃሉ
ለሌሎች ላይክ ለማስደረግ ሼር ማድረግ ነውር ነው ‼️
ያዳመጡት ብቻ ከተመቻቸው ላይክ ያደርጋሉ
አሸናፊ 1ኛ የወጣ ብቻ ሲሆን ከ Graphic Design ወይም Video Editing መርጦ ይማራል
ውድድሩ ዛሬ ከምሽቱ 4:00 ጀምሮ እስከ ነገ ጠዋት 2:00 ድረስ ብቻ ይቆያል
መልካም ዕድል
የምትወዳደሩበት ቻናል📎⬇️
https://t.me/ihsan_jobs
ዛሬ በአላህ ፍቃድ ምዝገባ የምናጠናቅቅበት የመጨረሻ ቀን ነው
ስልጠናው English ለሴቶች ብቻ ለ3ኛ ግዜ
የኦሮምኛ ቋንቋ ለሁለቱም ለ 2ኛ ግዜ ነው
ለመመዝገብ 🔽 🔽
@ihsanmzgeba @ihsanmzgeba
...
ከዛሬ በኋላ የማንመዘግብ መሆኑን ለማሳወቅ እንፈልጋለን!
አስደሳች ዜና ለ ወንድም ለሴቶች
🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳
🗂 የሁለት ወር ስልጠና( እስከ መስከረም 2 2017 ዓ.ል) ብቻ የሚቆይ ምዝገባ ጀምረናል
✅በሴት መምህራን ለሴቶች ብቻ የተዘጋጀ ለ3ኛ ግዜ የሚሰጥ የ ኢንግሊሽ ቋንቋ ስልጠና
✅ ለወንድም ለሴቶች የተዘጋጀ ለ2ኛ ግዜ የሚሰጥ የኦሮምኛ ቋንቋ ስልጠና
➡️ ሰልጣኞች በዚህ 2 ወር ቆይታ በ ኢንግሊሽ ቋንቋ ከሰዎች ጋር ለመግባባት የሚያስችላቸውን መሠረታዊ ወሳኝ ትምህርቶችን ይወስዳሉ በተግባርም ይለማመዳሉ
➡️ ስልጠናው በተመጣጣኝ ክፍያ በስልካችሁ በመጠቀም በዚሁ በቴሌግራም ብቻ የሚሰጥ ይሆናል
➡️በሁለት ወር ስልጠና የመናገር እና የመረዳት ብቃቶትን ያዳብሩ
➡️ስልጠናው መስከረም 5/2018 ዓ.ል ይጀመራል።
📝ለሰልጣኞች የምስክር ወረቀት እንሰጣለን
ለመመዝገብ 🔽 🔽
@ihsanmzgeba @ihsanmzgeba
...
ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል ✅
https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0
https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0
በአላህ ፍቃድ ነገ
እንግሊዝኛ ለሴቶች
ኦሮሚኛ ለሁለቱም ፆታ
ምዝገባ እንጀምራለን
ቱርኪኛ እና ኢንግሊሽ ቋንቋ ለሴቶች ብቻ በሴት መምህራን የተዘጋጀ ስለሆነ የነሱን እዚህ አንለቀውም
የመማር ማስተማር ሂደቱ ከላይ ባሉት ቋንቋዎች መልኩ ነው ?!
በቅርቡ የ English ለሴቶች ብቻ
የኦሮምኛ ለ2ቱም ፆታ
ምዝገባ ስለምንጀምር ከወዲሁ ዝግጁ እንድትሆኑ ለማሳወቅ እንወዳለን
https://t.me/Ihsan_language
ወንድም እህቶች በተደጋጋሚ መዝግቡን እያላችሁ እየጠየቃችሁን ትገኛላችሁ
ምዝገባ ካጠናቀቅን በኋላ ማንኛውንም አካል አንመዘግብም
ምዝገባ የምንጀምርበት ጊዜ እና የሚያበቃበት ግዜ በዚህ ቻናል የምናሳውቃችሁ ሲሆን በዚያ ወቅት ብቻ ፈጥናችሁ እንድትመዘገቡ ለማሳወቅ እንፈልጋለን
ከሰላምታ ጋር
https://t.me/Ihsan_language
ምዝገባ ስትጠይቁን ላላችሁ በሙሉ
እንግሊዘኛ እና ኦሮሚኛ ምዝገባ በቅርብ እንጀምራለን
⭐በትዕግሥት ጠብቁን ✅
✅T22 has been successfully added to the channel!
Note that some features of T22 are only accessible in groups.
👇 Use our dashboard to setup T22 as you like. It's super easy and fast
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
✨✨✨✨✨✨✨✨
🌟ውድድሩ ተጀመረ ✅
✨✨✨✨✨✨✨✨
ትዳር እና ኢስላም ቻናል ያዘጋጀው
ለ 4️⃣ አሸናፊዎች ነፃ የአረብኛ~የእንግሊዝኛ ወይም~የኦሮሚኛ እና የቱርኪኛ ቋንቋ ትምህርት ነው በዚህም
1️⃣ኛ ለወጣ 🤩ቋንቋ
2️⃣ኛ ለወጣ አንድ ቋንቋ
3️⃣ኛ ለወጣ አንድ ቋንቋ
4️⃣ኛ ለወጣ አንድ ቋንቋ
የሚፈልገውን መርጦ ይማራል
🎴ሙሉ ኮርስ እንድትማሩ
📚ኢህሳን online የቋንቋ ትምህርት ቤት ላይ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
⭐️ክፍያው የምከፍልላችሁ ይሆናል ✅
ውድድሩ አሸናፊ ለመሆን ብዙ ሰዎችን
ወደ ቻናሉ መጋበዝ ይጠበቅባችኋል
🔘
➡️ስም እስከ አያት ተናግራችሁ ለሌሎች
የምትጋብዙበትን ሊንክ ብቻ ጠይቁ
በዚህ 👉 @twhidfirst1
@twhidfirst1
🟣ከዚያ የተላከላቹን ሊንክ በግሩፕ ወይም በቻናል ለጓደኛችሁም ጭምር ሼር አድርጋችሁ እነሱ ወደዚህ ቻናል join ባሉ ቁጥር የተሰጣችሁ ራሱ ስለሚመዘግብ የውድድሩ አሸናፊዎች ብዙ ሰው join ያደረገላቸው ይሆናል 🎁
✅ምዝገባው እስከ ማክሰኞ ማታ ድረስ ይቆያል
🟢ይህ ቻሌንጅ እስከ ቀን 25 ይቆያል አሸናፊዎች የምትፈልጉትን ቋንቋ ትማራላችሁ
መልካም ዕድል🙏
https://t.me/tdarna_islam
https://t.me/tdarna_islam
ደስ የሚለው ትምህርት አሰጣጣችን ለጀማሪዎች በጣም ጥሩ ነው በተለይ ዓረብኛን ማውራት በጣም ለሚፈልጉት በ2ወር ውስጥ ጥሩን ችሎታ የምታገኙበትን አጋጣሚ እንፈጥራለን ኢን ሻ አላህ
ቱርኪኛም እንደዛው ሴቶችን በሴቶች ስለሆነ እዚህ ላይ አለቀቅነውም
ምዝገባ ጨርሰናል
ልዩ ምክንያት ያላቸውን ብቻ ነው የምንመዘግበው በቀጣይ ዙር በሌሎችም ቋንቋዎች እንገናኛለን ኢን ሻ አላህ
