uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

ንጉስ CONSULTANTS

ንጉስ CONSULTANTS

Відкрити в Telegram

Welcome For Our Scholarship Courses visit :- [Negusconsultants.com] Group Chat : [https://t.me/negusconsultantssGroup] We give -Latest scholarship updates, tips and guidance -Personalized consultation services Contact :@Negushelpcenter

Показати більше
7 988
Підписники
+1124 години
+1087 днів
+52430 днів
Архів дописів
በቅርቡ ይጠብቁን....
በቅርቡ ይጠብቁን....

በተለያዩ ምክንያቶች ይህንን ስልጠና መከታተል ላመለጣችሁ እና መሳተፍ ላልቻላችሁ የScholarship ፈላጊዎች፣ ደግሞ ንጉሥ ኮንሰልታንት መፍትሄ አዘጋጅቶላችኋል። በስልጠናው ወቅት ሁሉም የኦንላይን ስልጠናዎች Record የተደረጉ ሲሆን፣ ከስልጠናው ሪከርድ በተጨማሪ አሰልጣኞቹ ለተማሪዎች ያጋሯቸው መጻሕፍት እና ሊንኮች አብረው ይገኛሉ። ከስልጠናው በተጨማሪ የዚህ ስልጠና አባል ስትሆኑ፣ እኛ የምንሰጠውን የ2400 ኮርሶችም (courses) በጋራ በውስጡ የሚያገኙ ይሆናል። የዚህን ስልጠና ሪከርዲንጎች ወስዳችሁ ራሳችሁን ለScholarship ማዘጋጀት ለምትፈልጉ ተማሪዎች፣ ስልጠናው ሲሰጥ ከነበረው በ50% ቅናሽ ስልጠናዎቹን እንዲሁም ከScholarship ኮርሶቻችን ጋር በጋራ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ማሳወቅ እንወዳለን። ስልጠናውን ለመውሰድ ወይም ለተጨማሪ መረጃ:- @negushelpcenter ንጉሥ ኮንሰልታንትስ የነገ ህልምዎን፣ ዛሬ ከንጉስ ጋር

በተለያዩ ምክንያቶች ይህንን ስልጠና መከታተል ላመለጣችሁ እና መሳተፍ ላልቻላችሁ የScholarship ፈላጊዎች፣ ደግሞ ንጉሥ ኮንሰልታንት መፍትሄ አዘጋጅቶላችኋል። በስልጠናው ወቅት ሁሉም የኦንላይን ስልጠናዎች Record የተደረጉ ሲሆን፣ ከስልጠናው ሪከርድ በተጨማሪ አሰልጣኞቹ ለተማሪዎች ያጋሯቸው መጻሕፍት እና ሊንኮች አብረው ይገኛሉ። ከስልጠናው በተጨማሪ የዚህ ስልጠና አባል ስትሆኑ፣ እኛ የምንሰጠውን የ2400 ኮርሶችም (courses) በጋራ በውስጡ የሚያገኙ ይሆናል። የዚህን ስልጠና ሪከርዲንጎች ወስዳችሁ ራሳችሁን ለScholarship ማዘጋጀት ለምትፈልጉ ተማሪዎች፣ ስልጠናው ሲሰጥ ከነበረው በ50% ቅናሽ ስልጠናዎቹን እንዲሁም ከScholarship ኮርሶቻችን ጋር በጋራ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ማሳወቅ እንወዳለን። የተወሰኑትን አሰልጣኞቻችሁን ለማወቅ Lily(UWC):- https://t.me/NEGUSCONSULTANTS/1208 Helen(New York University):- https://t.me/NEGUSCONSULTANTS/1196 Lidya(Hongkong University):- https://t.me/NEGUSCONSULTANTS/1194 የ8 ሳምንት ፕሮግራም ምን ይመስል ነበር ለሚለው፡- https://t.me/NEGUSCONSULTANTS/1240 ስልጠናውን ለመውሰድ ወይም ለተጨማሪ መረጃ:- @negushelpcenter ንጉሥ ኮንሰልታንትስ የነገ ህልምዎን፣ ዛሬ ከንጉስ ጋር

በተለያዩ ምክንያቶች ይህንን ስልጠና መከታተል ላመለጣችሁ እና መሳተፍ ላልቻላችሁ የScholarship ፈላጊዎች፣ ደግሞ ንጉሥ ኮንሰልታንት መፍትሄ አዘጋጅቶላችኋል። በስልጠናው ወቅት ሁሉም የኦንላይን ስልጠናዎች Record የተደረጉ ሲሆን፣ ከስልጠናው ሪከርድ በተጨማሪ አሰልጣኞቹ ለተማሪዎች ያጋሯቸው መጻሕፍት እና ሊንኮች አብረው ይገኛሉ። ከስልጠናው በተጨማሪ የዚህ ስልጠና አባል ስትሆኑ፣ እኛ የምንሰጠውን የ2400 ኮርሶችም (courses) በጋራ በውስጡ የሚያገኙ ይሆናል። የዚህን ስልጠና ሪከርዲንጎች ወስዳችሁ ራሳችሁን ለScholarship ማዘጋጀት ለምትፈልጉ ተማሪዎች፣ ስልጠናው ሲሰጥ ከነበረው በ50% ቅናሽ ስልጠናዎቹን እንዲሁም ከScholarship ኮርሶቻችን ጋር በጋራ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ማሳወቅ እንወዳለን። የተወሰኑትን አሰልጣኞቻችሁን ለማወቅ Helen(New York University):- https://t.me/NEGUSCONSULTANTS/1196 Lidya(Hongkong University):- https://t.me/NEGUSCONSULTANTS/1194 Lily(UWC):- https://t.me/NEGUSCONSULTANTS/1208 የ8 ሳምንት ፕሮግራም ምን ይመስል ነበር ለሚለው፡- https://t.me/NEGUSCONSULTANTS/1240 ስልጠናውን ለመውሰድ ወይም ለተጨማሪ መረጃ:- @negushelpcenter ንጉሥ ኮንሰልታንትስ የነገ ህልምዎን፣ ዛሬ ከንጉስ ጋር

በክረምቱ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን ሙሉ በሙሉ Fully funded scholarship አሸንፈው በተለያዩ የዓለም ሀገራት በሚማሩ ተማሪዎች ጋር በመሆን የ8 ሳምንት የ Scholarship ስልጠና
በክረምቱ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን ሙሉ በሙሉ Fully funded scholarship አሸንፈው በተለያዩ የዓለም ሀገራት በሚማሩ ተማሪዎች ጋር በመሆን የ8 ሳምንት የ Scholarship ስልጠና ከ9ኛ ክፍል ጀምሮ ላሉ ለHighschool እና ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጠታችንን ስናበስር በደስታ ነው ። በዚህ ሥልጠና፡- • የ 9,10,11,12 ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ እንዴት Scholarship ማግኘት እንደሚችሉ • Highschool Scholarship የት አገር እና እንዴት መሞከር እንደሚችሉ • Scholarship Essay እና CV እንዴት እንደሚዘጋጅ • እንደ University ተማሪ በScholarship እንዴት ከአገር መውጣት እንድሚቻል • ወደ USA፣ Europe፣ Korea እና Hongkong እንዴት አፕላይ ማድረግ እንደሚችሉ • ለ SAT እና IELTS እንዴት መዘጋጀት እንድሚቻል ለስኮላርሺፕ ብቁ የሚያደርጋችሁ ብለን ያሰብንበት የ 8 ሳምንት ስኮላርሺፕ ሥልጠና በUSA፣ Hongkong ፣ Korea፣ China እና ሌሎች ቱርክን ጨምሮ በሌሎች አውሮፓ ሀገራት በ Fullyfunded ከሚማሩ ተማሪዎች ጋር በጋራ በመሆን ሙሉ የክረምት ሥልጠና ሰጠተናል፡፡

📢 WE'RE HIRING – ESSAY WRITERS! ✍️ NEGUS CONSULTANTS በEssay Writing ጥሩ ችሎታ ያላችሁ እና ከእኛ ጋር መስራት የምትፈልጉ አዳዲስ አመልካቾችን ይጋብዛል! Ap
📢 WE'RE HIRING – ESSAY WRITERS! ✍️ NEGUS CONSULTANTS በEssay Writing ጥሩ ችሎታ ያላችሁ እና ከእኛ ጋር መስራት የምትፈልጉ አዳዲስ አመልካቾችን ይጋብዛል! Application Requirements: Interested applicants የሚከተሉትን መረጃዎች ማቅረብ ይኖርባችኋል፦ - Full Name - Telegram Username - Phone Number - Relevant Writing Experience Sample Essays – ከተሰጡት 3 Supplemental Essay Prompts ውስጥ 2ቱን መርጣችሁ ጻፉ። (150–300 words each) 📄 Submission Guidelines ሁሉንም መረጃዎችና Sample Essays በአንድ PDF File አዘጋጅታችሁ በTelegram ላኩልን። Apply via Telegram: @Negusservice ⚠️ ChatGPT ወይም ሌሎች AI Tools ተጠቅሞ Essay መጻፍ አይፈቀድም። ሁሉም የምታቀርቧቸው Essays የራሳችሁ Original Work መሆን አለባቸው።

Student Testimonial #8 : Gelila
Student Testimonial #8 : Gelila

📢 WE'RE HIRING – ESSAY WRITERS! ✍️ NEGUS CONSULTANTS በEssay Writing ጥሩ ችሎታ ያላችሁ እና ከእኛ ጋር መስራት የምትፈልጉ አዳዲስ አመልካቾችን ይጋብዛል! 📌
📢 WE'RE HIRING – ESSAY WRITERS! ✍️ NEGUS CONSULTANTS በEssay Writing ጥሩ ችሎታ ያላችሁ እና ከእኛ ጋር መስራት የምትፈልጉ አዳዲስ አመልካቾችን ይጋብዛል! 📌 Application Requirements: Interested applicants የሚከተሉትን መረጃዎች ማቅረብ ይኖርባችኋል፦ Full Name Telegram Username Phone Number Relevant Writing Experience Sample Essays – ከተሰጡት 3 Supplemental Essay Prompts ውስጥ 2ቱን መርጣችሁ ጻፉ። (150–300 words each) 📄 Submission Guidelines ሁሉንም መረጃዎችና Sample Essays በአንድ PDF File አዘጋጅታችሁ በTelegram ላኩልን። 📩 Apply via Telegram: @Negusservice ⚠️ IMPORTANT – AI USE IS STRICTLY PROHIBITED! ChatGPT ወይም ሌሎች AI Tools ተጠቅሞ Essay መጻፍ አይፈቀድም። ሁሉም የምታቀርቧቸው Essays የራሳችሁ Original Work መሆን አለባቸው።

Student Testimonial #7 : Yordanos
Student Testimonial #7 : Yordanos

Student Testimonial #6: Abigiya
Student Testimonial #6: Abigiya

Student Testimonial #5 : Nathnael
Student Testimonial #5 : Nathnael

Student Testimonial #4 : Betelhem
Student Testimonial #4 : Betelhem

Student Testimonial #3 : Rekik
Student Testimonial #3 : Rekik

Голосове повідомлення00:46

Голосове повідомлення01:32

ስልጠናውን ከጨረስን በኋላ የጠየቅናቸው ጥያቄዎች ይህንን ይመስሉ ነበር.
ስልጠናውን ከጨረስን በኋላ የጠየቅናቸው ጥያቄዎች ይህንን ይመስሉ ነበር.

👇
👇

Le Bachelor እና Masters Fully Funded Scholarship ማመልከት የምትችሉበት Global Korean Scholarship አሁን ላይ ተከፍቷል። እንዴት ማመልከት እንደሚችሉ፣ የሚያገኟቸውን ጥቅማጥቅሞች፣ ማሟላት የሚጠበቅባችሁን ሰነዶች ጨምሮ ለስኮላርሺፑ ማመልከት የሚያስፈልጉዎትን ሁሉንም ሰነዶች አዘጋጅተን ከታች ባለው ሰነድ ላይ አስቀምጠንላችኋል። መልካም ዕድል!🤗 ንጉሥ ኮንሰልታንትስ የነገ ህልምዎን፣ ዛሬ ከንጉስ ጋር ————————————————————- https://t.me/NEGUSCONSULTANTS

ይህ የSpecial Editing Package በተለይ የCommon App ሞልታችሁ ለEarly Decision እየተዘጋጃችሁ ላላችሁ አመልካቾች የሚሆን ሲሆን፣ በፓኬጁ ውስጥ፦ 1) የ1Personal Ess
ይህ የSpecial Editing Package በተለይ የCommon App ሞልታችሁ ለEarly Decision እየተዘጋጃችሁ ላላችሁ አመልካቾች የሚሆን ሲሆን፣ በፓኬጁ ውስጥ፦ 1) የ1Personal Essay Editing እና Review 2) የ5 Supplemental Essay Editing እና Review 3) በተጨማሪም Activity List Review and Editing የተካተተበት ነው። የዚህ ፓኬጅ ተጠቃሚ መሆን የምትፈልጉ ተማሪዎች፣ ያለን ቦታ ለ8 ተማሪዎች ስለሆነ ፈጥናችሁ ቦታችሁን መያዝ ትችላላሁ። የዚህ ፓኬጅ ተጠቃሚ ለመሆን እና ለተጨማሪ መረጃ በ @Negushelpcenter አድራሻ ያግኙን :: ​ንጉሥ ኮንሰልታንትስ የነገ ህልምዎን፣ ዛሬ ከንጉስ ጋር

የCommon App የስኮላርሺፕ ማመልከቻ ባለፈው ወር ተከፍቶ ማመልከቻዎቹ መጀመራቸው ይታወቃል። ንጉሥ ኮንሰልታንትስም ይህንን ስኮላርሺፕ በሚሞሉበት ሰዓት፣ የተለያየ የድርሰት (Essay) እገዛ ማለ
የCommon App የስኮላርሺፕ ማመልከቻ ባለፈው ወር ተከፍቶ ማመልከቻዎቹ መጀመራቸው ይታወቃል። ንጉሥ ኮንሰልታንትስም ይህንን ስኮላርሺፕ በሚሞሉበት ሰዓት፣ የተለያየ የድርሰት (Essay) እገዛ ማለትም የድርሰት አጻጻፍ(Essay writing)፣ እርማት(Essay editing) እና ግምገማ(Feed back) ለምትፈልጉ አመልካቾች ሙሉ በሙሉ ፍላጎታችሁን ለማሟላት የሚያስችል ዝግጅት ጨርሶ ተማሪዎችን ጥራት ባለው ሁኔታ እያገዘ ይገኛል። እናንተም የዚህ የEssay አገልግሎት ማለትም:- Essay writing, Essay Editing, እና Essay Feedbacks እገዛ የምትፈልጉ ከሆነ፣ የተቀመጡት ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ቦታውን በፍጥነት ይያዙ። ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በነዚህ አድራሻዎች ያግኙን፦ 📞 ስልክ ቁጥር: 0964730248 💬 ቴሌግራም: @Negushelpcenter ​ንጉሥ ኮንሰልታንትስ የነገ ህልምዎን፣ ዛሬ ከንጉስ ጋር