ንጉስ CONSULTANTS
رفتن به کانال در Telegram
Welcome For Our Scholarship Courses visit :- [Negusconsultants.com] Group Chat : [https://t.me/negusconsultantssGroup] We give -Latest scholarship updates, tips and guidance -Personalized consultation services Contact :@Negushelpcenter
نمایش بیشتر7 988
مشترکین
+1124 ساعت
+1087 روز
+52430 روز
آرشیو پست ها
7 988
በተለያዩ ምክንያቶች ይህንን ስልጠና መከታተል ላመለጣችሁ እና መሳተፍ ላልቻላችሁ የScholarship ፈላጊዎች፣ ደግሞ ንጉሥ ኮንሰልታንት መፍትሄ አዘጋጅቶላችኋል።
በስልጠናው ወቅት ሁሉም የኦንላይን ስልጠናዎች Record የተደረጉ ሲሆን፣ ከስልጠናው ሪከርድ በተጨማሪ አሰልጣኞቹ ለተማሪዎች ያጋሯቸው መጻሕፍት እና ሊንኮች አብረው ይገኛሉ።
ከስልጠናው በተጨማሪ የዚህ ስልጠና አባል ስትሆኑ፣ እኛ የምንሰጠውን የ2400 ኮርሶችም (courses) በጋራ በውስጡ የሚያገኙ ይሆናል።
የዚህን ስልጠና ሪከርዲንጎች ወስዳችሁ ራሳችሁን ለScholarship ማዘጋጀት ለምትፈልጉ ተማሪዎች፣ ስልጠናው ሲሰጥ ከነበረው በ50% ቅናሽ ስልጠናዎቹን እንዲሁም ከScholarship ኮርሶቻችን ጋር በጋራ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ማሳወቅ እንወዳለን።
ስልጠናውን ለመውሰድ ወይም ለተጨማሪ መረጃ:- @negushelpcenter
ንጉሥ ኮንሰልታንትስ
የነገ ህልምዎን፣ ዛሬ ከንጉስ ጋር

የተወሰኑትን አሰልጣኞቻችሁን ለማወቅ
Lily(UWC):- https://t.me/NEGUSCONSULTANTS/1208
Helen(New York University):- https://t.me/NEGUSCONSULTANTS/1196
Lidya(Hongkong University):- https://t.me/NEGUSCONSULTANTS/1194
የ8 ሳምንት ፕሮግራም ምን ይመስል ነበር ለሚለው፡- https://t.me/NEGUSCONSULTANTS/1240

በክረምቱ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን ሙሉ በሙሉ Fully funded scholarship አሸንፈው በተለያዩ የዓለም ሀገራት በሚማሩ ተማሪዎች ጋር በመሆን የ8 ሳምንት የ Scholarship ስልጠና ከ9ኛ ክፍል ጀምሮ ላሉ ለHighschool እና ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጠታችንን ስናበስር በደስታ ነው ።
በዚህ ሥልጠና፡-
• የ 9,10,11,12 ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ እንዴት Scholarship ማግኘት እንደሚችሉ
• Highschool Scholarship የት አገር እና እንዴት መሞከር እንደሚችሉ
• Scholarship Essay እና CV እንዴት እንደሚዘጋጅ
• እንደ University ተማሪ በScholarship እንዴት ከአገር መውጣት እንድሚቻል
• ወደ USA፣ Europe፣ Korea እና Hongkong እንዴት አፕላይ ማድረግ እንደሚችሉ
• ለ SAT እና IELTS እንዴት መዘጋጀት እንድሚቻል
ለስኮላርሺፕ ብቁ የሚያደርጋችሁ ብለን ያሰብንበት የ 8 ሳምንት ስኮላርሺፕ ሥልጠና በUSA፣ Hongkong ፣ Korea፣ China እና ሌሎች ቱርክን ጨምሮ በሌሎች አውሮፓ ሀገራት በ Fullyfunded ከሚማሩ ተማሪዎች ጋር በጋራ በመሆን ሙሉ የክረምት ሥልጠና ሰጠተናል፡፡
7 988
📢 WE'RE HIRING – ESSAY WRITERS! ✍️
NEGUS CONSULTANTS በEssay Writing ጥሩ ችሎታ ያላችሁ እና ከእኛ ጋር መስራት የምትፈልጉ አዳዲስ አመልካቾችን ይጋብዛል!
Application Requirements:
Interested applicants የሚከተሉትን መረጃዎች ማቅረብ ይኖርባችኋል፦
- Full Name
- Telegram Username
- Phone Number
- Relevant Writing Experience
Sample Essays – ከተሰጡት 3 Supplemental Essay Prompts ውስጥ 2ቱን መርጣችሁ ጻፉ። (150–300 words each)
📄 Submission Guidelines
ሁሉንም መረጃዎችና Sample Essays በአንድ PDF File አዘጋጅታችሁ በTelegram ላኩልን።
Apply via Telegram: @Negusservice
⚠️ ChatGPT ወይም ሌሎች AI Tools ተጠቅሞ Essay መጻፍ አይፈቀድም። ሁሉም የምታቀርቧቸው Essays የራሳችሁ Original Work መሆን አለባቸው።
7 988
📢 WE'RE HIRING – ESSAY WRITERS! ✍️
NEGUS CONSULTANTS በEssay Writing ጥሩ ችሎታ ያላችሁ እና ከእኛ ጋር መስራት የምትፈልጉ አዳዲስ አመልካቾችን ይጋብዛል!
📌 Application Requirements:
Interested applicants የሚከተሉትን መረጃዎች ማቅረብ ይኖርባችኋል፦
Full Name
Telegram Username
Phone Number
Relevant Writing Experience
Sample Essays – ከተሰጡት 3 Supplemental Essay Prompts ውስጥ 2ቱን መርጣችሁ ጻፉ። (150–300 words each)
📄 Submission Guidelines
ሁሉንም መረጃዎችና Sample Essays በአንድ PDF File አዘጋጅታችሁ በTelegram ላኩልን።
📩 Apply via Telegram: @Negusservice
⚠️ IMPORTANT – AI USE IS STRICTLY PROHIBITED!
ChatGPT ወይም ሌሎች AI Tools ተጠቅሞ Essay መጻፍ አይፈቀድም። ሁሉም የምታቀርቧቸው Essays የራሳችሁ Original Work መሆን አለባቸው።
7 988
Le Bachelor እና Masters Fully Funded Scholarship ማመልከት የምትችሉበት Global Korean Scholarship አሁን ላይ ተከፍቷል።
እንዴት ማመልከት እንደሚችሉ፣ የሚያገኟቸውን ጥቅማጥቅሞች፣ ማሟላት የሚጠበቅባችሁን ሰነዶች ጨምሮ ለስኮላርሺፑ ማመልከት የሚያስፈልጉዎትን ሁሉንም ሰነዶች አዘጋጅተን ከታች ባለው ሰነድ ላይ አስቀምጠንላችኋል።
መልካም ዕድል!🤗
ንጉሥ ኮንሰልታንትስ
የነገ ህልምዎን፣ ዛሬ ከንጉስ ጋር
————————————————————-
https://t.me/NEGUSCONSULTANTS
7 988
ይህ የSpecial Editing Package በተለይ የCommon App ሞልታችሁ ለEarly Decision እየተዘጋጃችሁ ላላችሁ አመልካቾች የሚሆን ሲሆን፣
በፓኬጁ ውስጥ፦
1) የ1Personal Essay Editing እና Review
2) የ5 Supplemental Essay Editing እና Review
3) በተጨማሪም Activity List Review and Editing የተካተተበት ነው።
የዚህ ፓኬጅ ተጠቃሚ መሆን የምትፈልጉ ተማሪዎች፣ ያለን ቦታ ለ8 ተማሪዎች ስለሆነ ፈጥናችሁ ቦታችሁን መያዝ ትችላላሁ።
የዚህ ፓኬጅ ተጠቃሚ ለመሆን እና ለተጨማሪ መረጃ በ @Negushelpcenter አድራሻ ያግኙን ::
ንጉሥ ኮንሰልታንትስ
የነገ ህልምዎን፣ ዛሬ ከንጉስ ጋር
7 988
የCommon App የስኮላርሺፕ ማመልከቻ ባለፈው ወር ተከፍቶ ማመልከቻዎቹ መጀመራቸው ይታወቃል።
ንጉሥ ኮንሰልታንትስም ይህንን ስኮላርሺፕ በሚሞሉበት ሰዓት፣ የተለያየ የድርሰት (Essay) እገዛ ማለትም የድርሰት አጻጻፍ(Essay writing)፣ እርማት(Essay editing) እና ግምገማ(Feed back) ለምትፈልጉ አመልካቾች ሙሉ በሙሉ ፍላጎታችሁን ለማሟላት የሚያስችል ዝግጅት ጨርሶ ተማሪዎችን ጥራት ባለው ሁኔታ እያገዘ ይገኛል።
እናንተም የዚህ የEssay አገልግሎት ማለትም:- Essay writing, Essay Editing, እና Essay Feedbacks እገዛ የምትፈልጉ ከሆነ፣ የተቀመጡት ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ቦታውን በፍጥነት ይያዙ።
ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በነዚህ አድራሻዎች ያግኙን፦
📞 ስልክ ቁጥር: 0964730248
💬 ቴሌግራም: @Negushelpcenter
ንጉሥ ኮንሰልታንትስ
የነገ ህልምዎን፣ ዛሬ ከንጉስ ጋር