uk
Feedback
ንጉስ CONSULTANTS

ንጉስ CONSULTANTS

Відкрити в Telegram

Welcome For Our Scholarship Courses visit :- [Negusconsultants.com] Group Chat : [https://t.me/negusconsultantssGroup] We give -Latest scholarship updates, tips and guidance -Personalized consultation services Contact :@Negushelpcenter

Показати більше
6 491
Підписники
+1524 години
+1047 днів
+18530 днів

Триває завантаження даних...

Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
вересень '26
вересень '26
+116
в 0 каналах
серпень '26
+319
в 7 каналах
Get PRO
липень '26
+416
в 0 каналах
Get PRO
червень '26
+380
в 3 каналах
Get PRO
травень '26
+330
в 0 каналах
Get PRO
квітень '26
+235
в 1 каналах
Get PRO
березень '26
+263
в 0 каналах
Get PRO
лютий '26
+397
в 4 каналах
Get PRO
січень '26
+324
в 1 каналах
Get PRO
грудень '25
+2 452
в 0 каналах
Get PRO
листопад '25
+472
в 2 каналах
Get PRO
жовтень '25
+320
в 0 каналах
Get PRO
вересень '25
+602
в 19 каналах
Get PRO
серпень '25
+75
в 1 каналах
Get PRO
липень '25
+673
в 6 каналах
Get PRO
червень '25
+14
в 1 каналах
Get PRO
травень '25
+62
в 1 каналах
Get PRO
квітень '25
+51
в 0 каналах
Get PRO
березень '25
+103
в 1 каналах
Get PRO
лютий '25
+133
в 2 каналах
Get PRO
січень '25
+23
в 1 каналах
Get PRO
грудень '24
+2 118
в 1 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
06 вересня+6
05 вересня+18
04 вересня+50
03 вересня+13
02 вересня+14
01 вересня+15
Дописи каналу
Hong_Kong_Scholarship_Negus_Consultants (1).docx0.55 KB

2
Common App ከፍታችሁ እየሞላችሁ ባላችሁበት ጊዜ ላይ፣ ከCommon App ጋር በተያያዙ አገልግሎቶች (services) ንጉስ ኮንሰልታንት ሊያግዛችሁ ዝግጁ ነው፦ በCommon App የአገልግሎት
Common App ከፍታችሁ እየሞላችሁ ባላችሁበት ጊዜ ላይ፣ ከCommon App ጋር በተያያዙ አገልግሎቶች (services) ንጉስ ኮንሰልታንት ሊያግዛችሁ ዝግጁ ነው፦ በCommon App የአገልግሎት ጥቅል ውስጥ እነዚህ ተካተዋል፦ ●        Common App profile architecture and system configuration ●        Personal data, demographic, and family mapping ●        Academic record, transcripts, and testing portfolio designing ●        High-impact activities section optimization ●        Honors, awards, and institutional distinctions prioritization Other short essay-like forms in the core common app section ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በነዚህ አድራሻዎች ያግኙን፦ 📞 ስልክ ቁጥር: 0964730248 💬 ቴሌግራም: @Negushelpcenter ​ንጉሥ ኮንሰልታንትስ የነገ ህልምዎን፣ ዛሬ ከንጉስ ጋር
1
3
ንጉሥ ኮንሰልታንትስ የነገ ህልምዎን፣ ዛሬ ከንጉስ ጋር
144
4
በመጀመሪያ ዲግሪያችሁ (Undergraduate) በHong Kong ሙሉ በሙሉ በነፃ (Fully Funded) Scholarship መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች የወጣ ማስታወቂያ። ንጉሥ ኮንሰልታንት በHong
በመጀመሪያ ዲግሪያችሁ (Undergraduate) በHong Kong ሙሉ በሙሉ በነፃ (Fully Funded) Scholarship መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች የወጣ ማስታወቂያ። ንጉሥ ኮንሰልታንት በHong Kong Fully Funded Scholarship ማመልከት ለሚፈልጉ 6 ተማሪዎችን ተቀብሎ፣ ሙሉ በሙሉ አፕሊኬሽናቸውን ለመጨረስ እና ህልማቸው እንዲሳካ ለማድረግ የሚያስችለውን ዝግጅት ጨርሷል። ለዚህ እገዛ የሚያስፈልጋችሁን መስፈርት (Requirement) እና ዝርዝር መረጃ ከታች ያለውን ሰነድ በማየት👇፣ አፕሊኬሽናችሁን ለማስጀመር ዝግጁ ከሆናችሁ ከታች ባለው አድራሻ ቦታው ሳይሞላ አሁኑኑ አግኙን:: 📞 ስልክ ቁጥር: 0964730248 💬 ቴሌግራም: @Negushelpcenter ንጉሥ ኮንሰልታንትስ የነገ ህልምዎን፣ ዛሬ ከንጉስ ጋር
359
5
ንጉሥ ኮንሰልታንትስ የነገ ህልምዎን፣ ዛሬ ከንጉስ ጋር
108
6
የMastercard Foundation Scholars Program በEconomy ምክንያት ትምህርታቸውን መቀጠል ላልቻሉ ነገር ግን ከፍተኛ የመሪነት ብቃት ላላቸው ወጣት አፍሪካውያን የሚሰጥ፣ የUndergraduate እና የMaster's ትምህርትን ሙሉ በሙሉ በነፃ (Fully Funded) ለመማር የሚያስችል ትልቅ ዕድል ነው። ይህ ፕሮግራም የትምህርት ሙሉ በሙሉ ወጪን ከመሸፈን ባለፈ በአፍሪካ ውስጥ ዘላቂ ለውጥ የሚያመጡ ቀጣይ ትውልድ መሪዎችን የማፍራት ዓላማ አለው። ስለMastercard Foundation Scholarship ሙሉ መረጃ ለማግኘት እና ለFully Funded Bachelor እና የMasters ዲግሪ ስኮላርሽፖችን ለማመልከት የሚያስችሉዎትን ሊንኮች ለማግኘት ያዘጋጀንላችሁን ሰነድ ይመልከቱ። ለተጨማሪ የስኮላርሺፕ መረጃዎች:- [https://t.me/NEGUSCONSULTANTS] ​ንጉስ ኮንሳልታንትስ የነገ ህልምዎን፣ ዛሬ ከንጉስ ጋር!
632
7
#Opportunity_Alerts📣 🚀Calling Curious Minds: Join Synopia & Explore the World of Neuroscience🚀 ✨Are you curious about the
#Opportunity_Alerts📣 🚀Calling Curious Minds: Join Synopia & Explore the World of Neuroscience🚀 ✨Are you curious about the brain, passionate about neuroscience, or interested in science and research? Synopia is building a community for curious students who want to explore neuroscience, exchange ideas, learn from others, and grow together. What You’ll Gain: 🔹Explore neuroscience through discussions and research 🔹Connect with other students interested in science 🔹Learn and exchange ideas with curious minds 🔹Access mentorship and exciting opportunities 🔹Become part of a growing neuroscience community Who Can Apply? 🔸Students passionate about neuroscience 🔸Students interested in science and research 🔸Beginners who are just starting their journey 🔸Anyone curious about the brain and eager to learn 🔗Apply: https://forms.gle/FosazXrsNoLXWvkf8 📝Deadline: September 07, 2026 "If this isn't for you, please share it with others who might be interested."🙏 Follow us👇for more opportunities @opportunity_alerts
208
8
ዝርዝር መረጃ ስለ Czech Republic Fully Funded Master Scholarship በዚህ ባዘጋጀንላችሁ ሰነድ ውስጥ ታገኟላችሁ። ለተጨማሪ የስኮላርሺፕ መረጃዎች:- [https://t.me/NEGUSCONSULTANTS] ​ንጉስ ኮንሳልታንትስ የነገ ህልምዎን፣ ዛሬ ከንጉስ ጋር!
1 157
9
የChezch Republic ለማስተርስ ስኮላርሺፕ አመልካቾች ለ2027/2028 የትምህርት ዘመን ያለምንም የትምህርት ክፍያ(Fully Funded Tuition+ Accommodation+ Monthly Sti
የChezch Republic ለማስተርስ ስኮላርሺፕ አመልካቾች ለ2027/2028 የትምህርት ዘመን ያለምንም የትምህርት ክፍያ(Fully Funded Tuition+ Accommodation+ Monthly Stipendium) እና የEnglish Proficiency ፈተና ማመልከት የምትችሉበትን የትምህርት ዕድል አመቻችቶላችኋል። ከታች ባዘጋጀንላችሁ ሰነድ ውስጥ ስለ ስኮላርሺፑ ጥቅማጥቅሞች፣ ስኮላርሺፑ የሚሰጣቸውን የትምህርት መስኮች (Fields)፣ ለስኮላርሺፑ የሚያመልኩበትን የApplication Link እና ይጠቅማችኋል ብለን ያሰብናቸውን መረጃዎች አካተናል። ንጉሥ ኮንሰልታንትለስኮላርሺፑ አመልካቾች መልካም ምኞቱን እየገለጸ፣ የእኛን እገዛ የምትፈልጉ አመልካቾች በቅርቡ ለተወሰኑ አመልካቾች ለምናወጣው ማስታወቂያ አመልክታችሁ እገዛ ማግኘት ትችላላችሁ። ​ንጉስ ኮንሳልታንትስ የነገ ህልምዎን፣ ዛሬ ከንጉስ ጋር!
1 080
10
እንደሚታወቀው Scholarship በምናመለክትበት ጊዜ ለEssay እና ለCV የምንሰጠውን ያህል ትኩረት ለRecommendation Letter መስጠት እንደሚያስፈልግ ይታወቃል። Reccomendation
እንደሚታወቀው Scholarship በምናመለክትበት ጊዜ ለEssay እና ለCV የምንሰጠውን ያህል ትኩረት ለRecommendation Letter መስጠት እንደሚያስፈልግ ይታወቃል። Reccomendation Letter ስኮላርሺፕ Apply በምታደርጉበት ሰዓት እናንተ ከሶስተኛ ወገን (ለእናንተ ቅርብ ካለው ወገን) ስለእናንተ ምን ዓይነት አመለካከት አለው? እና እናንተ Application ላይ ያስገባችሁትን ለማረጋገጥ ዩኒቨርሲቲዎች የሚጠቀሙበት የስኮላርሺፕ አንዱ ክፍል ነው። ነገር ግን የእርስዎን አቅም እና ብቃት በሚገባ በሚያሳይ መልኩ የReccomendation letter ለማስጻፍ የሚያስችል በቂ ግንዛቤ በአብዛኞቹ የትምህርት ቤት መምህራን ዘንድ አይገኝም። ቢገኝ እንኳ በቂ ትኩረትና ጥራት ያለው የምክር ደብዳቤ ማግኘት ትልቅ ፈተና ነው። ንጉሥ ኮንሰልታንት ይህንን ችግር በመረዳት የReccomendation letter አጻጻፍ ድጋፍ አገልግሎት አዘጋጅቶላችኋል። በዚህ አገልግሎታችን ከእርስዎ በቂ መረጃ ከተቀበልን በኋላ፣ ለእርስዎ ስኮላርሺፕ ስኬት ጉልህ ሚና የሚጫወት ደብዳቤ የጽሕፈት አገልግሎት እንሰጣለን:: ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በነዚህ አድራሻዎች ያግኙን፦ 📞 ስልክ ቁጥር: 0964730248 💬 ቴሌግራም: @Negushelpcenter ​ንጉሥ ኮንሰልታንትስ የነገ ህልምዎን፣ ዛሬ ከንጉስ ጋር
1 193
11
✅Blog - Understanding Early Decision, Early Action, and Restrictive Early Action 👉 በአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ስኬታማ ለመሆን አንዱ ትክክለኛውን የማመል
✅Blog - Understanding Early Decision, Early Action, and Restrictive Early Action 👉 በአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ስኬታማ ለመሆን አንዱ ትክክለኛውን የማመልከቻ ጊዜ መምረጥ ወሳኝ ተግባር ነው። 📚ተማሪዎች Early Decision (ED)፣ Early Action (EA)፣ ወይም Restrictive Early Action (REA) ከሚባሉት አማራጮች ውስጥ አንዱን ሲመርጡ፣ የሚገኘውን የEarly result ዕድል ከFinancial እና ከbinding commitments ጋር በጥንቃቄ ማመዛዘን ይኖርባቸዋል። 📌 በዚህ ረገድ የሚፈጠር የተሳሳተ ውሳኔ ከተለያዩ ተቋማት የሚገኙ የFinancial Aid ለማወዳደር ያላቸውን ዕድል ሊያጠብ ይችላል። በመሆኑም፣ Admission እና Financial Interstታችሁን ባገናዘበ መልኩ የተሻለ ውሳኔ እንድትወስኑ ይረዳችሁ ዘንድ ያዘጋጀነውን blog እንድታነቡ እንጋብዛችኋለን። 🔗 ሙሉ Blog በዚህ ሊንክ ወደ Negus Consultants Website በ መግባት በነፃ ማንበብ አና መረዳት ትችላላችሁ።👇 https://negusconsultants.com/blogs/6b2cdf6b-2262-4ea0-9916-44c400499bf9 ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በነዚህ አድራሻዎች ያግኙን፦ 💬 ቴሌግራም: @Negushelpcenter ​ንጉሥ ኮንሰልታንትስ የነገ ህልምዎን፣ ዛሬ ከንጉስ ጋር
1 147
12
የCommon App የስኮላርሺፕ ማመልከቻ ባለፈው ወር ተከፍቶ ማመልከቻዎቹ መጀመራቸው ይታወቃል። ንጉሥ ኮንሰልታንትስም ይህንን ስኮላርሺፕ በሚሞሉበት ሰዓት፣ የተለያየ የድርሰት (Essay) እገዛ ማለ
የCommon App የስኮላርሺፕ ማመልከቻ ባለፈው ወር ተከፍቶ ማመልከቻዎቹ መጀመራቸው ይታወቃል። ንጉሥ ኮንሰልታንትስም ይህንን ስኮላርሺፕ በሚሞሉበት ሰዓት፣ የተለያየ የድርሰት (Essay) እገዛ ማለትም የድርሰት አጻጻፍ(Essay writing)፣ እርማት(Essay editing) እና ግምገማ(Feed back) ለምትፈልጉ አመልካቾች ሙሉ በሙሉ ፍላጎታችሁን ለማሟላት የሚያስችል ዝግጅት ጨርሶ ተማሪዎችን ጥራት ባለው ሁኔታ እያገዘ ይገኛል። እናንተም የዚህ የEssay አገልግሎት ማለትም:- Essay writing, Essay Editing, እና Essay Feedbacks እገዛ የምትፈልጉ ከሆነ፣ የተቀመጡት ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ቦታውን በፍጥነት ይያዙ። ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በነዚህ አድራሻዎች ያግኙን፦ 📞 ስልክ ቁጥር: 0964730248 💬 ቴሌግራም: @Negushelpcenter ​ንጉሥ ኮንሰልታንትስ የነገ ህልምዎን፣ ዛሬ ከንጉስ ጋር
1 313
13
join now, We will start discussion on 2:10 LT
1 379
14
Q and A Tuesday, September 1 · 5:00 – 10:00pm Time zone: UTC Google Meet joining info Video call link: https://meet.google.com/yhe-epbc-cri
1 556
15
Meeting starts in 30 min
1 485
16
የCommon App የስኮላርሺፕ ማመልከቻ ባለፈው ወር ተከፍቶ ማመልከቻዎቹ መጀመራቸው ይታወቃል። ንጉሥ ኮንሰልታንትስም ይህንን ስኮላርሺፕ በሚሞሉበት ሰዓት፣ የተለያየ የድርሰት (Essay) እገዛ ማለ
የCommon App የስኮላርሺፕ ማመልከቻ ባለፈው ወር ተከፍቶ ማመልከቻዎቹ መጀመራቸው ይታወቃል። ንጉሥ ኮንሰልታንትስም ይህንን ስኮላርሺፕ በሚሞሉበት ሰዓት፣ የተለያየ የድርሰት (Essay) እገዛ ማለትም የድርሰት አጻጻፍ(Essay writing)፣ እርማት(Essay editing) እና ግምገማ(Feed back) ለምትፈልጉ አመልካቾች ሙሉ በሙሉ ፍላጎታችሁን ለማሟላት የሚያስችል ዝግጅት ጨርሶ ተማሪዎችን ጥራት ባለው ሁኔታ እያገዘ ይገኛል። እናንተም የዚህ የEssay አገልግሎት ማለትም:- Essay writing, Essay Editing, እና Essay Feedbacks እገዛ የምትፈልጉ ከሆነ፣ የተቀመጡት ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ቦታውን በፍጥነት ይያዙ። ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በነዚህ አድራሻዎች ያግኙን፦ 📞 ስልክ ቁጥር: 0964730248 💬 ቴሌግራም: @Negushelpcenter ​ንጉሥ ኮንሰልታንትስ የነገ ህልምዎን፣ ዛሬ ከንጉስ ጋር
1
17
Pioneer_Research_Program_Guide_NegusConsultants (1).pdf
1 651
18
✨ ዛሬ በአሜሪካ Ivy League ዩኒቨርሲቲዎች የመመረጥ ዕድላችሁን በከፍተኛ ሁኔታ እንዴት መጨመር እንደምትችሉ አንድ የውስጥ አዋቂ መረጃ ይዘንላችሁ መተናል። 👉 ከዚህ ጋር ተያይዞ ባለው ምስል
✨ ዛሬ በአሜሪካ Ivy League ዩኒቨርሲቲዎች የመመረጥ ዕድላችሁን በከፍተኛ ሁኔታ እንዴት መጨመር እንደምትችሉ አንድ የውስጥ አዋቂ መረጃ ይዘንላችሁ መተናል። 👉 ከዚህ ጋር ተያይዞ ባለው ምስል ላይ እንደምትመለከቱት፣ በPioneer alumni ተማሪዎች እና በregular applicants መካከል ያለው የቅበላ መጠን ልዩነት እጅግ ሰፊ ነው! 🔶 Pioneer Academics Research Institute ለሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች የተዘጋጀ የvirtual research ተቋም ነው። በዚህ ፕሮግራም ተማሪዎች በዓለም ዙሪያ ከሚገኙ ፕሮፌሰሮች ወይም የዶክትሬት (PhD) ደረጃ ካላቸው አማካሪዎች ጋር ይመደባሉ። 📌 researchቻችሁን እንደጨረሳችሁ፣ በኮሌጅ ደረጃ ዕውቅና ያለው ትራንስክሪፕት እና ለዩኒቨርሲቲ applying የምትጠቀሙበት የrecommendation letter ይሰጣችኋል። 🔆 ይህ ፕሮግራም ራሱ በጣም ተወዳዳሪ እና የacceptance መጠኑ ዝቅተኛ ከመሆኑ የተነሳ፣ በፕሮግራሙ መታቀፍ ብቻ እንኳ ጠንካራ አካዳሚያዊ ብቃት እንዳላችሁ ትልቅ ምልክት ነው። ንጉሥ ኮንሰልታንትስ የነገ ህልምዎን፣ ዛሬ ከንጉስ ጋር
1 620
19
Also, join us this coming Tuesday for a free live Q&A session. Participate actively and ask any questions you may have!
1
20
የሁለተኛ ደረጃ እና የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የሆናችሁ፣ ለሁለተኛ ደረጃ እና ለመጀመሪያ ዲግሪ ስኮላርሺፕ (የነፃ ትምህርት ዕድል) ላይ ያሏችሁን ጥያቄዎች በጋራ የምንመልስበት ቀጥታ Live Online
የሁለተኛ ደረጃ እና የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የሆናችሁ፣ ለሁለተኛ ደረጃ እና ለመጀመሪያ ዲግሪ ስኮላርሺፕ (የነፃ ትምህርት ዕድል) ላይ ያሏችሁን ጥያቄዎች በጋራ የምንመልስበት ቀጥታ Live Online Meeting አዘጋጅተንላችኋል። ፕሮግራሙ የሚሆነው ማክሰኞ ማታ 2 ሰዓት የሚጀምር ይሆናል። በዚህ ፕሮግራም ላይ ስለ ስኮላርሺፕ ያሏችሁን ማንኛውንም ጥያቄዎች በነፃነት የምታነሱበት እና መልስ የምታገኙበት ይሆናል። ሰዓቱ ሲደርስም ስብሰባውን የምትቀላቀሉበትን ሊንክ እናስቀምጥላችኋለን ። ንጉሥ ኮንሰልታንትስ የነገ ህልምዎን፣ ዛሬ ከንጉስ ጋር
2 171