uk
Feedback
Temer Properties

Temer Properties

Відкрити в Telegram

Create | Construct | Deliver

Показати більше
2 446
Підписники
+124 години
+117 днів
+3030 днів

Триває завантаження даних...

Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
вер '26
вересень '26
+95
в 0 каналах
серпень '26
+55
в 0 каналах
Get PRO
липень '26
+81
в 0 каналах
Get PRO
червень '26
+74
в 0 каналах
Get PRO
травень '26
+9
в 0 каналах
Get PRO
квітень '26
+31
в 0 каналах
Get PRO
березень '26
+5 991
в 0 каналах
Get PRO
лютий '26
+96
в 0 каналах
Get PRO
січень '26
+4 901
в 0 каналах
Get PRO
грудень '25
+164
в 0 каналах
Get PRO
листопад '25
+120
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '25
+103
в 0 каналах
Get PRO
вересень '25
+240
в 0 каналах
Get PRO
серпень '25
+280
в 0 каналах
Get PRO
липень '25
+175
в 0 каналах
Get PRO
червень '25
+159
в 0 каналах
Get PRO
травень '25
+694
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
29 вересня0
28 вересня+3
27 вересня+1
26 вересня+2
25 вересня+5
24 вересня+4
23 вересня+2
22 вересня+2
21 вересня+2
20 вересня+3
19 вересня+2
18 вересня+3
17 вересня+2
16 вересня+8
15 вересня+6
14 вересня+11
13 вересня+3
12 вересня0
11 вересня0
10 вересня+4
09 вересня+7
08 вересня+5
07 вересня+2
06 вересня+5
05 вересня+1
04 вересня+3
03 вересня0
02 вересня+5
01 вересня+4
Дописи каналу
Welcoming the new year in style! TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #temerproperties #temerrealestate #EthiopianRe
+9
Welcoming the new year in style! TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #temerproperties #temerrealestate #EthiopianRealEstate #realestateinaddis

2
የት እንገባልዎ በሚል መርህ የምታውቁት ቴምር ፕሮፐርቲስ አሁን ደግሞ የት እንምጣልዎ በሚል መሪ ቃል ቦሌ ወሎ ሰፈር ሰማይ ታወር 2ኛ ፎቅ ላይ 6ኛ የሽያጭ ቢሮውን ከፍቶ ይጠብቃችኋል ቴምር ነው ስማ+9
የት እንገባልዎ በሚል መርህ የምታውቁት ቴምር ፕሮፐርቲስ አሁን ደግሞ የት እንምጣልዎ በሚል መሪ ቃል ቦሌ ወሎ ሰፈር ሰማይ ታወር 2ኛ ፎቅ ላይ 6ኛ የሽያጭ ቢሮውን ከፍቶ ይጠብቃችኋል ቴምር ነው ስማችን ይጥማል ስራችን መጥታቹ ቅመሱን እንላለን! መልካም የስኬት ዘመን ለሁላችን! You know us for building your ideal home. Now, we're bringing our expertise directly to your doorstep! Temer Properties is officially open at our 6th location: Bole Wollo Sefer, Semay Tower (2nd Floor). Wishing us all a season of big wins and unstoppable success! 📞6033 TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #TemerRealEstate #WolloSefer #AddisAbaba #RealEstateEthiopia
1 621
3
ግዙፉን ቴምር ያውቁታል? በቀጣይ የት እንገባሎት ብቻ ሳይሆን በቀጣይ የት እንምጣሎት ብለን በአዲስ አበባ 5 ቢሮዎችን በተለያዩ ቦታዎች ከፍተናል። በቦሌ ብራስ፣ በደንበል፣ በወሎ ሰፈር እንዲሁም ገላ
ግዙፉን ቴምር ያውቁታል? በቀጣይ የት እንገባሎት ብቻ ሳይሆን በቀጣይ የት እንምጣሎት ብለን በአዲስ አበባ 5 ቢሮዎችን በተለያዩ ቦታዎች ከፍተናል። በቦሌ ብራስ፣ በደንበል፣ በወሎ ሰፈር እንዲሁም ገላን ያገኙናል። ቤተሰብ ይሁኑን! We aren't opening doors. we’re bringing our services closer to you. Temer Properties has officially expanded to 5 strategic offices across Addis Ababa! Come visit us at Bole Brass, Dembel, Wollo Sefer, and Gelan. Join our family today and start your journey with us! 📞 6033 TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #Temerrealestate #GrandOpening #NewBranchOpening #TemerExpansion #OfficeOpening #AddisAbabaRealEstate
1 254
4
ካለን ላይ መስጠት ደግነት ነው ፣ ራሳችንን መስጠት ግን መስዋዕትነት ነው። እኛም ፍቅር እና አክብሮቱን ለሚለገሰን ህዝባችን ደም በመለገስ ፍቅራችንን ገልጻናል። በቦሌ ኤርፖርት ብራንቻችን "በአዲስ+7
ካለን ላይ መስጠት ደግነት ነው ፣ ራሳችንን መስጠት ግን መስዋዕትነት ነው። እኛም ፍቅር እና አክብሮቱን ለሚለገሰን ህዝባችን ደም በመለገስ ፍቅራችንን ገልጻናል። በቦሌ ኤርፖርት ብራንቻችን "በአዲስ አመት አዲስ ተስፋ እንለግሳለን!" በሚል መሪ ቃል የደም ልገሳ መርሀግብር አካሂደናል! Giving from what we have is kindness; giving of ourselves is true devotion. To honor the love and trust of our community, the Temer team came together to donate blood, giving back to the people we proudly serve. TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #temerrealestate #temercsr
1 238
5
የእንቁጣጣሽ ባዛር በለንደን! ቴምር ፕሮፐርቲስ የናፈቀዎን የሃገር ቤት የበዓል ድባብ ለንደን ድረስ ይዞላችሁ መጥቷል። August 5 & 6 (ነሃሴ 30 እና ጻጉሜ 1) በለንደን ፊንስበሪ ፓርክ ያግኙ
የእንቁጣጣሽ ባዛር በለንደን! ቴምር ፕሮፐርቲስ የናፈቀዎን የሃገር ቤት የበዓል ድባብ ለንደን ድረስ ይዞላችሁ መጥቷል። August 5 & 6 (ነሃሴ 30 እና ጻጉሜ 1) በለንደን ፊንስበሪ ፓርክ ያግኙን። በአዲስ አመት ዋዜማ በሀገር ቤት ስለሚይዙት ቅርስ ኑ አብረን እንምከር! Experience the warmth of home right in the heart of London. Temer Properties invites you to Finsbury Park on September 5 & 6 to celebrate the season, reconnect with the spirit of Ethiopia, and explore meaningful opportunities to build a lasting legacy back home. 📍 Finsbury Park, London 📅 September 5 & 6 📞 6033 TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #Temerproperties #temerrealestate #EthiopianDiaspora #Enkutatash2026 #London #UK
1 121
6
ግዙፉን ቴምር ያውቁታል? በቀጣይ የት እንገባሎት ብቻ ሳይሆን በቀጣይ የት እንምጣሎት ብለን በአዲስ አበባ 5 ቢሮዎችን በተለያዩ ቦታዎች ከፍተናል። በቦሌ ብራስ፣ በደንበል፣ በወሎ ሰፈር እንዲሁም ገላ
ግዙፉን ቴምር ያውቁታል? በቀጣይ የት እንገባሎት ብቻ ሳይሆን በቀጣይ የት እንምጣሎት ብለን በአዲስ አበባ 5 ቢሮዎችን በተለያዩ ቦታዎች ከፍተናል። በቦሌ ብራስ፣ በደንበል፣ በወሎ ሰፈር እንዲሁም ገላን ያገኙናል። ቤተሰብ ይሁኑን! We aren't opening doors. we’re bringing our services closer to you. Temer Properties has officially expanded to 5 strategic offices across Addis Ababa! Come visit us at Bole Brass, Dembel, Wollo Sefer, and Gelan. Join our family today and start your journey with us! 📞 6033 TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #Temerrealestate #GrandOpening #NewBranchOpening #TemerExpansion #OfficeOpening #AddisAbabaRealEstate
427
7
ኦገስት 30 የሀገር ልጆች በለንደን ጎዳናዎች ተገኝተው የሀገር ናፍቆትን በአንድነት በመሮጥ አዲስ ትዝታን ተጋርተዋል!እኛም የዚህ ትዝታ አካል በመሆናችን ደስታ ይሰማናል! On August 30th, E+4
ኦገስት 30 የሀገር ልጆች በለንደን ጎዳናዎች ተገኝተው የሀገር ናፍቆትን በአንድነት በመሮጥ አዲስ ትዝታን ተጋርተዋል!እኛም የዚህ ትዝታ አካል በመሆናችን ደስታ ይሰማናል! On August 30th, Ethiopians gathered on the streets of London to run together, turn nostalgia into unity, and create unforgettable new memories! We are truly honored and thrilled to have been part of this special moment! 📞 6033 TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #temerrealestate #RunifyTemer10K #RunWithTemer #London10K #EthiopianDiaspora #TemerInLondon
1 164
8
ኦገስት 30 የሀገር ልጆች በለንደን ጎዳናዎች ተገኝተው የሀገር ናፍቆትን በአንድነት በመሮጥ አዲስ ትዝታን ተጋርተዋል! እኛም የዚህ ትዝታ አካል በመሆናችን ደስታ ይሰማናል! On August 30th,+3
ኦገስት 30 የሀገር ልጆች በለንደን ጎዳናዎች ተገኝተው የሀገር ናፍቆትን በአንድነት በመሮጥ አዲስ ትዝታን ተጋርተዋል! እኛም የዚህ ትዝታ አካል በመሆናችን ደስታ ይሰማናል! On August 30th, Ethiopians gathered on the streets of London to run together, turn nostalgia into unity, and create unforgettable new memories! We are truly honored and thrilled to have been part of this special moment! 📞 6033 TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #temerrealestate #RunifyTemer10K #RunWithTemer #London10K #EthiopianDiaspora #TemerInLondon
1
9
ዓለም አቀፍ ስታንዳርድ እና ፍጥነትን ለመቀዳጀት ከሁቼን ኮንስትራክሽን ጋር የስራ ውል የተፈራረመው ቴምር ሪል እስቴት በጉለሌ ዕፅዋት ፕሮጀክት ላይ የተፈጥሮን ሀብት በመጠበቅ ለሚያገለግሉ የሬንጀር+5
ዓለም አቀፍ ስታንዳርድ እና ፍጥነትን ለመቀዳጀት ከሁቼን ኮንስትራክሽን ጋር የስራ ውል የተፈራረመው ቴምር ሪል እስቴት በጉለሌ ዕፅዋት ፕሮጀክት ላይ የተፈጥሮን ሀብት በመጠበቅ ለሚያገለግሉ የሬንጀር ባለሙያዎች የድጋፍ ስጦታን አበርክቷል። Building for the future while protecting our natural heritage. Following our recent partnership agreement with Huchen Construction to achieve international standards and accelerated execution, Temer Properties has extended a support donation to the park rangers at the Gullele Botanic Garden project honoring those who tirelessly protect our natural resources. 📞 Contact Us: 6033 TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #temerrealestate #HuchenConstruction #RealEstateEthiopia #Partnership #InternationalStandards #QualityAndSpeed #BuildTogether
1 407
10
እጅ በሚያስቆረጥሙ ትዕይንቶች የታጀበው የአዲስ ኬክ እና ቤክ ኤክስፖ እንደ ጣፈጠ ተጠናቀ ቀ በምን እንደተደሰቱ ስሜትዎን ያጋሩን? ቴምር ነው ስማችን ይጥማል ስራችን! Mouthwatering momen+3
እጅ በሚያስቆረጥሙ ትዕይንቶች የታጀበው የአዲስ ኬክ እና ቤክ ኤክስፖ እንደ ጣፈጠ ተጠናቀ ቀ በምን እንደተደሰቱ ስሜትዎን ያጋሩን? ቴምር ነው ስማችን ይጥማል ስራችን! Mouthwatering moments and sweet memories! A little recap of the sweet moments we shared at the Addis Cake & Bake Expo. #TemerProperties #temerrealestate #AddisCakeAndBakeExpo #AddisCakeExpo #AddisAbaba #Ethiopia
1 579
11
መጣፈጣችን እንደ ቀጠለ ነው! በዓለም አቀፍ ደረጃ በአዲስ አበባ ከነሐሴ 15 እስከ 17 በፒያሳ አራዳ ፓርክ በሚዘጋጀው እና ከ60,000+ በላይ ተሳታፊዎች በሚገኙበት 3ኛው የአዲስ ኬክ እና ቤክ ኤ
መጣፈጣችን እንደ ቀጠለ ነው! በዓለም አቀፍ ደረጃ በአዲስ አበባ ከነሐሴ 15 እስከ 17 በፒያሳ አራዳ ፓርክ በሚዘጋጀው እና ከ60,000+ በላይ ተሳታፊዎች በሚገኙበት 3ኛው የአዲስ ኬክ እና ቤክ ኤክስፖ ላይ ሕይወትዎን ልናጣፍጥ እንገኛለን! ቦታችን ላይ ይጎብኙን ጣፍጠው ይመለሳሉ። ቴምር ነው ስማችን ይጥማል ስራችን! A Sweeter Vision of Living. Temer Properties is proud to be part of the 3rd Addis Cake & Bake Expo happening from Aug 21 - 23 at Arada Park, Piassa, Addis Ababa, connecting with a vibrant audience of more than 60,000 visitors. As Addis Ababa strengthens its place on the international stage, Temer continues to present refined residential opportunities designed for discerning investors. Visit us at our booth and get your slice. #AddisCakeAndBakeExpo #TemerProperties #TemerRealestate #Ethiopia #AddisAbaba #SweetLikeTemer
1 451
12
ለንግድ ዘርፍ ባለሀብቶች (Commercial Investors) የምናቀርበውን አገልግሎት ይበልጥ ለማጠናከር ከሽያጭ አማካሪዎቻችን ጋር ውጤታማ ውይይት አድርገናል። በውይይታችንም፦ - የባለሀብቶችን ፍላ+5
ለንግድ ዘርፍ ባለሀብቶች (Commercial Investors) የምናቀርበውን አገልግሎት ይበልጥ ለማጠናከር ከሽያጭ አማካሪዎቻችን ጋር ውጤታማ ውይይት አድርገናል። በውይይታችንም፦ - የባለሀብቶችን ፍላጎት በዝርዝር ለመረዳት፣ - የፕሮጀክቶቻችንን የላቀ እሴት በአግባቡ ለማስተላለፍ፣ እና - የወደፊት የጋራ ግባችንን ለማሳካት በሚያስችሉ ነጥቦች ላይ ተስማምተናል። ዋና ዓላማችን፡ ቴምር ፕሮፐርቲስን በኢትዮጵያ የንግድ ቦታዎች አቅራቢነት ግንባር ቀደም እና ተመራጭ ማድረግ ነው! An engaging session with our Sales Consultants focused on strengthening our approach to commercial investors. We aligned on how to better understand investor needs, communicate value, and work toward a shared ambition: Positioning Temer as a leading and preferred provider of commercial spaces in Ethiopia. TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #temerproperties #temerrealestate #Linkedin #Linkedinlearning #realestateinetiopia
1 578
13
@temer_properties
1
14
ቀጣዩ መዳረሻችን አውሮፓ ነው! ​የሀገር ፍቅር ናፍቆትን በሀገር ልጅ ጥበብ ለማስታገስ ቴምር ፕሮፐርቲስ ከ ብር አምባር ቴያትር ጋር አብረን አውሮፓን ልንዞር ነው ​ከዘመናዊ የሪል ስቴት ግንባታ ሥራ+2
ቀጣዩ መዳረሻችን አውሮፓ ነው! ​የሀገር ፍቅር ናፍቆትን በሀገር ልጅ ጥበብ ለማስታገስ ቴምር ፕሮፐርቲስ ከ ብር አምባር ቴያትር ጋር አብረን አውሮፓን ልንዞር ነው ​ከዘመናዊ የሪል ስቴት ግንባታ ሥራዎቻችን ጎን ለጎን የሀገራችንን ኪነ-ጥበብ እና እሴቶች ከፍ ለማድረግ ዘርፈ ብዙ ድጋፎችን እያደረግን ወገኖቻችን ባሉበት ሁሉ እንገኛለን። ቴምር ነው ስማችን ይጥማል ስራችን Next Stop Europe! ​Temer Properties is proud to partner with Bir Ambar Theatre (ብር አምባር ቴያትር) for an upcoming European tour to soothe homesickness through authentic Ethiopian art. Beyond our modern real estate projects we remain committed to supporting our community and culture wherever our people are. Call us 📞 6033 TEMER PROPERTIES Create | Construct| Deliver ​#TemerProperties #temerrealestate #BirAmbarTheatre #EuropeanTour #EthiopianArt #Culture #DiasporaCommunity #RealEstate
1 706
15
አዲስ ሕይወት ተጨማሪ ውበት በመገናኛ ሰከን ሳይት ። አዲስ ሕይወት ተጨማሪ ውበት በመገናኛ ሰከን ዲያስፖራ ሳይት። ቴምር ሪል እስቴት ቃሉን በተግባር እያሳየን ይገኛል። ይጉብኙን በወደዱት ስፍራ በመ
አዲስ ሕይወት ተጨማሪ ውበት በመገናኛ ሰከን ሳይት ። አዲስ ሕይወት ተጨማሪ ውበት በመገናኛ ሰከን ዲያስፖራ ሳይት። ቴምር ሪል እስቴት ቃሉን በተግባር እያሳየን ይገኛል። ይጉብኙን በወደዱት ስፍራ በመረጡት አከፉፈል ልናስተናግድዎ ሁሌም አለን። ለመሆኑ በቀጣይ የት እንንባልዎ? A new life and enhanced elegance at our new Megenagna Seken Diaspora site! Temer Properties is actively turning promises into action. Visit us, we are always ready to welcome you to your dream location with flexible payment plans. Call now to secure your space! 📞6033 TEMER PROPERTIES Create | Construct| Deliver #temerproperties #temerrealestate #newsitelaunch #PropertyInvestment #addisababa #ethiopia
1 814
16
አዲስ ሕይወት ተጨማሪ ውበት በመገናኛ ሰከን ሳይት ። አዲስ ሕይወት ተጨማሪ ውበት በመገናኛ ሰከን ዲያስፖራ ሳይት። ቴምር ሪል እስቴት ቃሉን በተግባር እያሳየን ይገኛል። ይጉብኙን በወደዱት ስፍራ በመ
አዲስ ሕይወት ተጨማሪ ውበት በመገናኛ ሰከን ሳይት ። አዲስ ሕይወት ተጨማሪ ውበት በመገናኛ ሰከን ዲያስፖራ ሳይት። ቴምር ሪል እስቴት ቃሉን በተግባር እያሳየን ይገኛል። ይጉብኙን በወደዱት ስፍራ በመረጡት አከፉፈል ልናስተናግድዎ ሁሌም አለን። ለመሆኑ በቀጣይ የት እንንባልዎ? A new life and enhanced elegance at our new Megenagna Seken Diaspora site! Temer Properties is actively turning promises into action. Visit us, we are always ready to welcome you to your dream location with flexible payment plans. Call now to secure your space! 📞6033 TEMER PROPERTIES Create | Construct| Deliver #temerproperties #temerrealestate #newsitelaunch #PropertyInvestment #addisababa #ethiopia
1
17
የሠራተኞቻችን ዕድገት የድርጅታችን ስኬት መሠረት ነው! ቴምር ፕሮፐርቲስ ከሊንክዲን ጋር በመተባበር የሊንክዲን ኮርሶዎችን ለሰራተኞቹ ማቅረብ መጀመሩን በታላቅ ኩራት ይገልፃል። አጋርነታችን ሰራተኞቻች+6
የሠራተኞቻችን ዕድገት የድርጅታችን ስኬት መሠረት ነው! ቴምር ፕሮፐርቲስ ከሊንክዲን ጋር በመተባበር የሊንክዲን ኮርሶዎችን ለሰራተኞቹ ማቅረብ መጀመሩን በታላቅ ኩራት ይገልፃል። አጋርነታችን ሰራተኞቻችን በዘርፉ በቂ እውቀት ባላቸው ባለሙያዎች የተዘጋጁ ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ስልጠናዎችን እንዲያገኙ የሚያስችል ሲሆን፣ ቀጣይነት ላለው ሙያዊ እድገት ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረክታል። የሰራተኞቻችን ቀጣይነት ያለው ዕድገት የድርጅታችን ስኬት መሠረት በመሆኑ እንዲማሩ እንዲያውቁና በሙያቸው ልቀው እንዲገኙ የሚያስችሉ እድሎችን መፍጠራችንን እንቀጥላለን። Temer × LinkedIn A new milestone in learning and growth for our people. Temer Properties is proud to partner with LinkedIn to bring LinkedIn Learning to our employees, providing access to world-class learning experiences and expert-led knowledge that support continuous personal and professional development. We believe that investing in our people is the foundation of our long-term success, and we will continue to create opportunities that empower our teams to learn, grow, and excel. TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver ​#TemerProperties #temerrealestate #EmployeeSuccess #LinkedInLearning #FutureOfWork #ProfessionalDevelopment #TeamGrowth
2 376
18
ቴምር ፕሮፐርቲስ በለንደን ከሚካሄደው የራኒፋይ የ10 ኪሎሜትር ሩጫ ጋር በአጋርነት ለመስራት ይፋዊ ስምምነት ተፈራረመ! ስፖርትን፣ ጤናንና የማህበረሰብ ትስስርን ከዓለም አቀፍ ደረጃ ጋር አያይዘን ወ+3
ቴምር ፕሮፐርቲስ በለንደን ከሚካሄደው የራኒፋይ የ10 ኪሎሜትር ሩጫ ጋር በአጋርነት ለመስራት ይፋዊ ስምምነት ተፈራረመ! ስፖርትን፣ ጤናንና የማህበረሰብ ትስስርን ከዓለም አቀፍ ደረጃ ጋር አያይዘን ወደፊት እንጓዛለን። በለንደን የምትገኙ ኢትዮጵያውያን የኢንቨስትመንትና የቤት ባለቤትነት ህልማችሁን ከእኛ ጋር እውን ለማድረግ ተዘጋጁ! Temer Properties has officially signed a partnership agreement with the Ranify 10K Run taking place in London! We are moving forward together by bridging sports, health, and community connection on an international stage. To all Ethiopians living in London, get ready to make your investment and homeownership dreams a reality with us! Contact us 📞6033 TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #Temerrealestate #Ranify10KRun #Partnership #SportsMarketing #DiasporaInvestment #CommercialRealEstate
1 866
19
ጉዞ ወደ ግንባታ እና የአርክቴክቸር ጠበብቷ ሀገር ጣሊያን! ቴምር ፕሮፐርቲስ ወደ ደንበኞቹ መቅረቡን ቀጥሏል ቀጣይ መዳረሻው ደግሞ ጣሊያን ነች። በሮም በሚካሄደው የኢትዮጵያውያን ባህል እና ስፖርት
ጉዞ ወደ ግንባታ እና የአርክቴክቸር ጠበብቷ ሀገር ጣሊያን! ቴምር ፕሮፐርቲስ ወደ ደንበኞቹ መቅረቡን ቀጥሏል ቀጣይ መዳረሻው ደግሞ ጣሊያን ነች። በሮም በሚካሄደው የኢትዮጵያውያን ባህል እና ስፖርት ቬስቲቫል ላይ በሀገረዎ የቤት እና የንግድ ሱቅ ባለቤት ስለሚሆኑበት እድል እንመክራለን Next Stop: Italy! 🇮🇹 We are heading to Rome, a city famous for its timeless architecture! Join Temer Properties at the Ethiopian Cultural and Sports Festival, where you can meet our expert consultants on site to explore prime home and commercial shop investment opportunities back home. See you in Rome! 📞 Call 6033 for more details. TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #temerrealestate #RealEstateEthiopia #EthiopianDiaspora #RomeItaly #InvestInEthiopia #AddisAbabaRealEstate
1 772
20
ቴምር ወደ ፍቅር ከተማዋ በድጋሚ! በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር ተጉዘን ፍላጎታችሁን ማዳመጥ ልምዳችን ነው። አሁንም የውቧ ሀዋሳ ደንበኞቻችንን ጥያቄ ለመመለስ እና አዳዲስ ሳይቶቻችንን ለማስተዋወ
ቴምር ወደ ፍቅር ከተማዋ በድጋሚ! በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር ተጉዘን ፍላጎታችሁን ማዳመጥ ልምዳችን ነው። አሁንም የውቧ ሀዋሳ ደንበኞቻችንን ጥያቄ ለመመለስ እና አዳዲስ ሳይቶቻችንን ለማስተዋወቅ በድጋሚ እየመጣን ነው! 📅 ከሀምሌ 17 -  20 2018 ዓ.ም 📍 ሳውዝ ስታር ሆቴል 👉 የሽያጭ ቡዛችን እየጎበኙ ከባለሙያዎቻችን ጋር ይምከሩ! Temer X Hawassa Listening to our clients, wherever they are, is what we do best. We’re returning to beautiful Hawassa to answer your questions and reveal our brand-new project sites! 📅 July 24 – 27, 2026 📍 South Star Hotel TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #Temerrealestate #TemerInHawassa #Hawassa #Sidama #Newsites #EthiopianRealEstate #HomeOwnership
1 518