es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

Temer Properties

Temer Properties

Ir al canal en Telegram

Create | Construct | Deliver

Mostrar más
2 520
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
+7830 días

Cargando datos

Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
oct '26
octubre '26
+114
en 0 canales
septiembre '26
+101
en 0 canales
Get PRO
agosto '26
+55
en 0 canales
Get PRO
julio '26
+81
en 0 canales
Get PRO
junio '26
+74
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+9
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+31
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+5 991
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+96
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+4 901
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+164
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+120
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+103
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+240
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+280
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+175
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+159
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+694
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
26 octubre0
25 octubre+1
24 octubre+4
23 octubre+3
22 octubre+3
21 octubre0
20 octubre+2
19 octubre0
18 octubre+4
17 octubre0
16 octubre+5
15 octubre+4
14 octubre+5
13 octubre+4
12 octubre+3
11 octubre+4
10 octubre+6
09 octubre+6
08 octubre+4
07 octubre+1
06 octubre+44
05 octubre+2
04 octubre0
03 octubre+2
02 octubre+1
01 octubre+6
Publicaciones del Canal
የምስራች የምስራች የምስራች እንሆ የድካማችን ውጤት ፍሬ አፍርቷል የጋርመንት ሳይታችን ሱቆች ተጠናቀው አስረክበናል። እንኳን ደስ አላችሁ ደስታችሁ ደስታችን ነው! ቴምር ፕሮፐርቲስ ሳንጨርስ አናርፍም
የምስራች የምስራች የምስራች እንሆ የድካማችን ውጤት ፍሬ አፍርቷል የጋርመንት ሳይታችን ሱቆች ተጠናቀው አስረክበናል። እንኳን ደስ አላችሁ ደስታችሁ ደስታችን ነው! ቴምር ፕሮፐርቲስ ሳንጨርስ አናርፍም! Another promise delivered! Our Garment Site commercial units are officially complete and handed over to their owners. Congratulations to our clients. This milestone is yours. 📞6033 TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #TemerRealEstate #GarmentSite #CommercialProperty #ProjectHandover #ConstructionComplete #RealEstateEthiopia

2
ቃል ወደ ተግባር ፤ ራዕይ ወደ እውነት የተቀየረበት ፣የንግድ ቤቶችን አስረክበን የብዙዎችን ደስታ ያየንበት፣የጋርመንት ልዩ ቀናችን ይህን ይመስላል። በቀጣይ ደግሞ መኖሪያ ቤቶችን ለማስረከብ ዝግጅታች+9
ቃል ወደ ተግባር ፤ ራዕይ ወደ እውነት የተቀየረበት ፣የንግድ ቤቶችን አስረክበን የብዙዎችን ደስታ ያየንበት፣የጋርመንት ልዩ ቀናችን  ይህን ይመስላል። በቀጣይ ደግሞ መኖሪያ ቤቶችን ለማስረከብ ዝግጅታችንን ጨርሰናል! ቴምር ፕሮፐርቲስ ሳንጨርስ አናርፍም! At Garment, we celebrated the handover of our completed commercial units and the joy of seeing our clients step into spaces built for their next chapter. And the journey continues. Our residential units are next. 📞6033 TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #TemerRealEstate #GarmentSite #ProjectHandover #CommercialProperty #ResidentialProperty #BuiltToDeliver #RealEstateEthiopia
534
3
የሱቁን ጉዳይ… ነገ 4 ሰዓት ላይ በ ቲክቶክ ገፃችን ይጠብቁን! ሳንጨርስ አናርፍም! ቴምር ፕሮፐርቲስ Something exciting is coming for business owners and investo
የሱቁን ጉዳይ… ነገ 4 ሰዓት ላይ በ ቲክቶክ ገፃችን ይጠብቁን! ሳንጨርስ አናርፍም! ቴምር ፕሮፐርቲስ Something exciting is coming for business owners and investors. Tomorrow at 10:00 AM, join us on our TikTok page as we reveal more about the commercial opportunity everyone has been asking about. TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #TemerRealEstate #CommercialProperty #TikTokLive #PropertyInvestment #ShopOwnership #RealEstateEthiopia
649
4
የሱቁን ጉዳይ… ነገ 4 ሰዓት ላይ በ ቲክቶክ ገፃችን ይጠብቁን! ሳንጨርስ አናርፍም! ቴምር ፕሮፐርቲስ Something exciting is coming for business owners and investo
የሱቁን ጉዳይ… ነገ 4 ሰዓት ላይ በ ቲክቶክ ገፃችን ይጠብቁን! ሳንጨርስ አናርፍም! ቴምር ፕሮፐርቲስ Something exciting is coming for business owners and investors. Tomorrow at 10:00 AM, join us on our TikTok page as we reveal more about the commercial opportunity everyone has been asking about. TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #TemerRealEstate #CommercialProperty #TikTokLive #PropertyInvestment #ShopOwnership #RealEstateEthiopia
1
5
የፍቅር ስጦታ ለነጋችን! ከህንጻው ባሻገር ትውልድን የመገንባት ስራ ላይም አለንበት ከዩኬ ዲያስፖራ ጋር በመተባበር ለአባፍራንሷ እና ለጉራ መገናቴ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመጸሐፍ ዳጋፍ በማድረ+5
የፍቅር ስጦታ ለነጋችን! ከህንጻው ባሻገር ትውልድን የመገንባት ስራ ላይም አለንበት ከዩኬ ዲያስፖራ ጋር በመተባበር ለአባፍራንሷ እና ለጉራ መገናቴ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመጸሐፍ ዳጋፍ በማድረግ አብሮነታችንን አሳይተናል። ቴምር ፕሮፐርቲስ አብሮነትን እንገነባለን! A meaningful investment in the future begins with knowledge. In collaboration with the UK diaspora community, Temer Properties has supported Abafransa and Gura Megnate Primary Schools with book donations of worth more than ETB 1.5 Million , helping create more opportunities for young learners to grow, imagine, and succeed. Lasting impact is measured not only by what we build, but by the lives we help shape. TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #temerproperties #temerrealestate #diaspora #UK #donation #book #education #ethiopia
1 280
6
የሽያጭ ቡድናችን ይዘን የከተማችንን የማታ ድባብ እንዲህ በአብሮነት ሽርሽር እያልን በዛውም የቴምርንም አሻራዎች እየቃኘን ነው። አብሮነታችን ድምቀታችን! Evening mode: UNLOCKED. Taki+6
የሽያጭ ቡድናችን ይዘን የከተማችንን የማታ ድባብ እንዲህ በአብሮነት ሽርሽር እያልን በዛውም የቴምርንም አሻራዎች እየቃኘን ነው። አብሮነታችን ድምቀታችን! Evening mode: UNLOCKED. Taking a break from the office to soak in the city lights with the best crew.  Great company, incredible energy, and spotting Temer's footprint all over town. Nothing beats moments like this. TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #temerproperties #temerrealestate #TeamVibes #AddisAbaba #TeamOuting #CityNights
1 251
7
አዳዲስ ተመራቂዎችን እየተቀበልን ብቁ እና ንቁ እንዲሆኑ ስልጠና ሰጥተን ከማብቃት ባሻገር ፣ይህንን ዘርፍ እንዲወዱት እና ነገ ሚሊኒየር እንደሚሆኑበት በማሳመን የሚያጋጥማቸውን ተግዳሮቶች እንቅፋት እ+8
አዳዲስ ተመራቂዎችን እየተቀበልን ብቁ እና ንቁ እንዲሆኑ ስልጠና ሰጥተን ከማብቃት ባሻገር ፣ይህንን ዘርፍ እንዲወዱት እና ነገ ሚሊኒየር እንደሚሆኑበት በማሳመን የሚያጋጥማቸውን ተግዳሮቶች እንቅፋት እንዳይሆንባቸው ዛሬ በመንገር ጭምር ነው። በዋናነት ደግሞ የሽያጭ ባለሙያ ትምህርት ቤት መክፈታችንን እያበሰርን ተማሪዎች ስትመረቁ ተጨማሪ የስራ እድሎች ከኛ ዘንድ እንድምታገኙ እያስታወስን ነው። ቴምር ፕሮፐርቲስ ጨርሰን ነው ምንጀምረው! Investing in talent. Shaping the future. ​We are thrilled to announce the official launch of the Temer Properties Sales School and welcome our very first batch of fresh graduates! ​True onboarding goes beyond basic training. Over the coming weeks, we will be equipping these talented individuals with practical skills, an industry-focused mindset, and the resilience needed to navigate challenges and thrive in the real estate sector. ​This is just day one of their journey toward becoming a highly skilled, fully equipped sales force. Stay tuned as they learn, grow, and build their future with us! ​TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #temerproperties #temerrealestate​​
1 618
8
ሱቅ ከኪራይ ባነሰ ዋጋ! አሁን የሱቅ ባለቤትነት ከምንጊዜው በላይ ቀሏል፤ በየወሩ 1% ብቻ ይክፈሉና ሱቅዎን ይውሰዱ! ቴምር ፕሮፐርቲስ ህልምዎን እውን ለማድረግ ብዙ እርምጃ ወደናንተ መቅረቡን ቀጥሏ
ሱቅ ከኪራይ ባነሰ ዋጋ! አሁን የሱቅ ባለቤትነት ከምንጊዜው በላይ ቀሏል፤ በየወሩ 1% ብቻ ይክፈሉና ሱቅዎን ይውሰዱ! ቴምር ፕሮፐርቲስ ህልምዎን እውን ለማድረግ ብዙ እርምጃ ወደናንተ መቅረቡን ቀጥሏል። Turn monthly payments into lasting ownership. With Temer Properties’ flexible 1% monthly payment plan, owning your own commercial space is now more attainable than ever. Move beyond renting and invest in a property designed to support the future of your business. Own the space. Build the future. TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #TemerRealEstate #CommercialProperty #ShopOwnership #PropertyInvestment #Gelan #Sarbet #Bulgaria
1 664
9
ከፍትፍቱ ፊቱ ይላል የሀገራችን ሰው ደንበኛ በብዙ ነገር አልፎ ልክ እኛ ዘንድ ሲመጣ በፈገግታ በልዩ መስተንግዶ የሚንከባከቡት የደንበኛ አገልግሎት ባለሙያዎቻችን ናቸው ከስኬታችን ጀርባ የእነሱ ትጋት+5
ከፍትፍቱ ፊቱ ይላል የሀገራችን ሰው ደንበኛ በብዙ ነገር አልፎ ልክ እኛ ዘንድ ሲመጣ በፈገግታ በልዩ መስተንግዶ የሚንከባከቡት የደንበኛ አገልግሎት ባለሙያዎቻችን ናቸው ከስኬታችን ጀርባ የእነሱ ትጋት አለና በአለም አቀፍ የደንበኞች አገልግሎት ቀን ልናመሰግናቸው እንወዳለን መልካም የደንበኞች አገልግሎት ቀን ለትጉህ እና ለብርቱ ድምቀቶቻችን ። Every exceptional customer experience begins with people who care. Today, we celebrate the team that brings warmth, professionalism, and attention to every interaction. Their commitment helps turn every visit into a positive experience and every customer relationship into lasting trust. On International Customer Service Week, we proudly recognize the people who represent Temer with care and excellence every day. Happy Customer Service Day to our brilliant and hardworking team! TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #Temerproperties #Temerrealestate #CustomerServiceDay #CustomerExperience #CustomerFirst
1 653
10
በቀላል ክፍያ ሱቅ ከነ ገበያ ሊያስረክብዎ የተዘጋጀው ለአንድ ወር የሚቆየው ታላቁ የንግድ ሱቅ ኤክስፖ ሽርሽሩን ጀመረ የትም እንመጣለን ሁሌም እንገነባለን ቴምር ፕሮፐርቲስ በ1% ሂሳብ ሱቅን ያለ ሃ
በቀላል ክፍያ ሱቅ ከነ ገበያ ሊያስረክብዎ የተዘጋጀው ለአንድ ወር የሚቆየው ታላቁ የንግድ ሱቅ ኤክስፖ ሽርሽሩን ጀመረ የትም እንመጣለን ሁሌም እንገነባለን ቴምር ፕሮፐርቲስ በ1% ሂሳብ ሱቅን ያለ ሃሳብ Secure your shop while it’s rising and step right into a ready market! Our massive 1-month Grand Commercial Expo has officially kicked off. Wherever you want to grow, we bring the opportunity right to you. We build. We deliver. We go everywhere. Own your shop with just 1% per month completely hassle-free! TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #temerproperties #temerrealestate #TemerExpo #Expo2026 #Citytour #AddisAbabaRealEstate #AddisRealEstate
1 303
11
ቴምርን የት አያችሁት? በሚል የጀመርነው ቻሌንጅ ላይ ብዙዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ እኛም ቴምርን የት እንዳዩት ስለንገሩን ብቻ በሽልማት አንበሽብሸናቸዋል። በከተማችን ከ35 በላይ በግንባታ ላይ ያሉ ሳ+5
ቴምርን የት አያችሁት? በሚል የጀመርነው ቻሌንጅ ላይ ብዙዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ እኛም ቴምርን የት እንዳዩት ስለንገሩን ብቻ በሽልማት አንበሽብሸናቸዋል። በከተማችን ከ35 በላይ በግንባታ ላይ ያሉ ሳይቶች ስላሉን እናንተም እነዚህ የት እንዳያችሁት በመናገር ብቻ ቀጣይ ተሽላሚ ይሁኑ። ቴምርን ማየት ያሸለማል! Spotted Temer around the city? Tell us where and win big! With over 35 active construction sites across Addis, you could be our next winner. Spot Temer. Share the location. Win rewards! TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #temerproperties #temerrealestate #challenge #temerchallenge
1 906
12
Welcoming the new year in style! TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #temerproperties #temerrealestate #EthiopianRe+9
Welcoming the new year in style! TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #temerproperties #temerrealestate #EthiopianRealEstate #realestateinaddis
2 395
13
የት እንገባልዎ በሚል መርህ የምታውቁት ቴምር ፕሮፐርቲስ አሁን ደግሞ የት እንምጣልዎ በሚል መሪ ቃል ቦሌ ወሎ ሰፈር ሰማይ ታወር 2ኛ ፎቅ ላይ 6ኛ የሽያጭ ቢሮውን ከፍቶ ይጠብቃችኋል ቴምር ነው ስማ+9
የት እንገባልዎ በሚል መርህ የምታውቁት ቴምር ፕሮፐርቲስ አሁን ደግሞ የት እንምጣልዎ በሚል መሪ ቃል ቦሌ ወሎ ሰፈር ሰማይ ታወር 2ኛ ፎቅ ላይ 6ኛ የሽያጭ ቢሮውን ከፍቶ ይጠብቃችኋል ቴምር ነው ስማችን ይጥማል ስራችን መጥታቹ ቅመሱን እንላለን! መልካም የስኬት ዘመን ለሁላችን! You know us for building your ideal home. Now, we're bringing our expertise directly to your doorstep! Temer Properties is officially open at our 6th location: Bole Wollo Sefer, Semay Tower (2nd Floor). Wishing us all a season of big wins and unstoppable success! 📞6033 TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #TemerRealEstate #WolloSefer #AddisAbaba #RealEstateEthiopia
2 167
14
ግዙፉን ቴምር ያውቁታል? በቀጣይ የት እንገባሎት ብቻ ሳይሆን በቀጣይ የት እንምጣሎት ብለን በአዲስ አበባ 5 ቢሮዎችን በተለያዩ ቦታዎች ከፍተናል። በቦሌ ብራስ፣ በደንበል፣ በወሎ ሰፈር እንዲሁም ገላ
ግዙፉን ቴምር ያውቁታል? በቀጣይ የት እንገባሎት ብቻ ሳይሆን በቀጣይ የት እንምጣሎት ብለን በአዲስ አበባ 5 ቢሮዎችን በተለያዩ ቦታዎች ከፍተናል። በቦሌ ብራስ፣ በደንበል፣ በወሎ ሰፈር እንዲሁም ገላን ያገኙናል። ቤተሰብ ይሁኑን! We aren't opening doors. we’re bringing our services closer to you. Temer Properties has officially expanded to 5 strategic offices across Addis Ababa! Come visit us at Bole Brass, Dembel, Wollo Sefer, and Gelan. Join our family today and start your journey with us! 📞 6033 TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #Temerrealestate #GrandOpening #NewBranchOpening #TemerExpansion #OfficeOpening #AddisAbabaRealEstate
1 254
15
ካለን ላይ መስጠት ደግነት ነው ፣ ራሳችንን መስጠት ግን መስዋዕትነት ነው። እኛም ፍቅር እና አክብሮቱን ለሚለገሰን ህዝባችን ደም በመለገስ ፍቅራችንን ገልጻናል። በቦሌ ኤርፖርት ብራንቻችን "በአዲስ+7
ካለን ላይ መስጠት ደግነት ነው ፣ ራሳችንን መስጠት ግን መስዋዕትነት ነው። እኛም ፍቅር እና አክብሮቱን ለሚለገሰን ህዝባችን ደም በመለገስ ፍቅራችንን ገልጻናል። በቦሌ ኤርፖርት ብራንቻችን "በአዲስ አመት አዲስ ተስፋ እንለግሳለን!" በሚል መሪ ቃል የደም ልገሳ መርሀግብር አካሂደናል! Giving from what we have is kindness; giving of ourselves is true devotion. To honor the love and trust of our community, the Temer team came together to donate blood, giving back to the people we proudly serve. TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #temerrealestate #temercsr
1 238
16
የእንቁጣጣሽ ባዛር በለንደን! ቴምር ፕሮፐርቲስ የናፈቀዎን የሃገር ቤት የበዓል ድባብ ለንደን ድረስ ይዞላችሁ መጥቷል። August 5 & 6 (ነሃሴ 30 እና ጻጉሜ 1) በለንደን ፊንስበሪ ፓርክ ያግኙ
የእንቁጣጣሽ ባዛር በለንደን! ቴምር ፕሮፐርቲስ የናፈቀዎን የሃገር ቤት የበዓል ድባብ ለንደን ድረስ ይዞላችሁ መጥቷል። August 5 & 6 (ነሃሴ 30 እና ጻጉሜ 1) በለንደን ፊንስበሪ ፓርክ ያግኙን። በአዲስ አመት ዋዜማ በሀገር ቤት ስለሚይዙት ቅርስ ኑ አብረን እንምከር! Experience the warmth of home right in the heart of London. Temer Properties invites you to Finsbury Park on September 5 & 6 to celebrate the season, reconnect with the spirit of Ethiopia, and explore meaningful opportunities to build a lasting legacy back home. 📍 Finsbury Park, London 📅 September 5 & 6 📞 6033 TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #Temerproperties #temerrealestate #EthiopianDiaspora #Enkutatash2026 #London #UK
1 121
17
ግዙፉን ቴምር ያውቁታል? በቀጣይ የት እንገባሎት ብቻ ሳይሆን በቀጣይ የት እንምጣሎት ብለን በአዲስ አበባ 5 ቢሮዎችን በተለያዩ ቦታዎች ከፍተናል። በቦሌ ብራስ፣ በደንበል፣ በወሎ ሰፈር እንዲሁም ገላ
ግዙፉን ቴምር ያውቁታል? በቀጣይ የት እንገባሎት ብቻ ሳይሆን በቀጣይ የት እንምጣሎት ብለን በአዲስ አበባ 5 ቢሮዎችን በተለያዩ ቦታዎች ከፍተናል። በቦሌ ብራስ፣ በደንበል፣ በወሎ ሰፈር እንዲሁም ገላን ያገኙናል። ቤተሰብ ይሁኑን! We aren't opening doors. we’re bringing our services closer to you. Temer Properties has officially expanded to 5 strategic offices across Addis Ababa! Come visit us at Bole Brass, Dembel, Wollo Sefer, and Gelan. Join our family today and start your journey with us! 📞 6033 TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #Temerrealestate #GrandOpening #NewBranchOpening #TemerExpansion #OfficeOpening #AddisAbabaRealEstate
427
18
ኦገስት 30 የሀገር ልጆች በለንደን ጎዳናዎች ተገኝተው የሀገር ናፍቆትን በአንድነት በመሮጥ አዲስ ትዝታን ተጋርተዋል!እኛም የዚህ ትዝታ አካል በመሆናችን ደስታ ይሰማናል! On August 30th, E+4
ኦገስት 30 የሀገር ልጆች በለንደን ጎዳናዎች ተገኝተው የሀገር ናፍቆትን በአንድነት በመሮጥ አዲስ ትዝታን ተጋርተዋል!እኛም የዚህ ትዝታ አካል በመሆናችን ደስታ ይሰማናል! On August 30th, Ethiopians gathered on the streets of London to run together, turn nostalgia into unity, and create unforgettable new memories! We are truly honored and thrilled to have been part of this special moment! 📞 6033 TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #temerrealestate #RunifyTemer10K #RunWithTemer #London10K #EthiopianDiaspora #TemerInLondon
1 164
19
ኦገስት 30 የሀገር ልጆች በለንደን ጎዳናዎች ተገኝተው የሀገር ናፍቆትን በአንድነት በመሮጥ አዲስ ትዝታን ተጋርተዋል! እኛም የዚህ ትዝታ አካል በመሆናችን ደስታ ይሰማናል! On August 30th,+3
ኦገስት 30 የሀገር ልጆች በለንደን ጎዳናዎች ተገኝተው የሀገር ናፍቆትን በአንድነት በመሮጥ አዲስ ትዝታን ተጋርተዋል! እኛም የዚህ ትዝታ አካል በመሆናችን ደስታ ይሰማናል! On August 30th, Ethiopians gathered on the streets of London to run together, turn nostalgia into unity, and create unforgettable new memories! We are truly honored and thrilled to have been part of this special moment! 📞 6033 TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #temerrealestate #RunifyTemer10K #RunWithTemer #London10K #EthiopianDiaspora #TemerInLondon
1
20
ዓለም አቀፍ ስታንዳርድ እና ፍጥነትን ለመቀዳጀት ከሁቼን ኮንስትራክሽን ጋር የስራ ውል የተፈራረመው ቴምር ሪል እስቴት በጉለሌ ዕፅዋት ፕሮጀክት ላይ የተፈጥሮን ሀብት በመጠበቅ ለሚያገለግሉ የሬንጀር+5
ዓለም አቀፍ ስታንዳርድ እና ፍጥነትን ለመቀዳጀት ከሁቼን ኮንስትራክሽን ጋር የስራ ውል የተፈራረመው ቴምር ሪል እስቴት በጉለሌ ዕፅዋት ፕሮጀክት ላይ የተፈጥሮን ሀብት በመጠበቅ ለሚያገለግሉ የሬንጀር ባለሙያዎች የድጋፍ ስጦታን አበርክቷል። Building for the future while protecting our natural heritage. Following our recent partnership agreement with Huchen Construction to achieve international standards and accelerated execution, Temer Properties has extended a support donation to the park rangers at the Gullele Botanic Garden project honoring those who tirelessly protect our natural resources. 📞 Contact Us: 6033 TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #temerrealestate #HuchenConstruction #RealEstateEthiopia #Partnership #InternationalStandards #QualityAndSpeed #BuildTogether
1 407