ch
Feedback
Temer Properties

Temer Properties

前往频道在 Telegram

Create | Construct | Deliver

显示更多
2 528
订阅者
-124 小时
+207
-13930

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+78
在0个频道中
六月 '26
+74
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+9
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+31
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+5 991
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+96
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+4 901
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+164
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+120
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+103
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+240
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+280
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+175
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+159
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+694
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
29 七月+3
28 七月+3
27 七月+2
26 七月0
25 七月+4
24 七月+8
23 七月+13
22 七月+15
21 七月+3
20 七月0
19 七月+1
18 七月0
17 七月+2
16 七月+1
15 七月+1
14 七月+1
13 七月+3
12 七月0
11 七月+2
10 七月+2
09 七月0
08 七月+4
07 七月+1
06 七月+1
05 七月+2
04 七月0
03 七月+3
02 七月+2
01 七月+1
频道帖子
ቴምር ፕሮፐርቲስ በለንደን ከሚካሄደው የራኒፋይ የ10 ኪሎሜትር ሩጫ ጋር በአጋርነት ለመስራት ይፋዊ ስምምነት ተፈራረመ! ስፖርትን፣ ጤናንና የማህበረሰብ ትስስርን ከዓለም አቀፍ ደረጃ ጋር አያይዘን ወ
+3
ቴምር ፕሮፐርቲስ በለንደን ከሚካሄደው የራኒፋይ የ10 ኪሎሜትር ሩጫ ጋር በአጋርነት ለመስራት ይፋዊ ስምምነት ተፈራረመ! ስፖርትን፣ ጤናንና የማህበረሰብ ትስስርን ከዓለም አቀፍ ደረጃ ጋር አያይዘን ወደፊት እንጓዛለን። በለንደን የምትገኙ ኢትዮጵያውያን የኢንቨስትመንትና የቤት ባለቤትነት ህልማችሁን ከእኛ ጋር እውን ለማድረግ ተዘጋጁ! Temer Properties has officially signed a partnership agreement with the Ranify 10K Run taking place in London! We are moving forward together by bridging sports, health, and community connection on an international stage. To all Ethiopians living in London, get ready to make your investment and homeownership dreams a reality with us! Contact us 📞6033 TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #Temerrealestate #Ranify10KRun #Partnership #SportsMarketing #DiasporaInvestment #CommercialRealEstate

2
ጉዞ ወደ ግንባታ እና የአርክቴክቸር ጠበብቷ ሀገር ጣሊያን! ቴምር ፕሮፐርቲስ ወደ ደንበኞቹ መቅረቡን ቀጥሏል ቀጣይ መዳረሻው ደግሞ ጣሊያን ነች። በሮም በሚካሄደው የኢትዮጵያውያን ባህል እና ስፖርት
ጉዞ ወደ ግንባታ እና የአርክቴክቸር ጠበብቷ ሀገር ጣሊያን! ቴምር ፕሮፐርቲስ ወደ ደንበኞቹ መቅረቡን ቀጥሏል ቀጣይ መዳረሻው ደግሞ ጣሊያን ነች። በሮም በሚካሄደው የኢትዮጵያውያን ባህል እና ስፖርት ቬስቲቫል ላይ በሀገረዎ የቤት እና የንግድ ሱቅ ባለቤት ስለሚሆኑበት እድል እንመክራለን Next Stop: Italy! 🇮🇹 We are heading to Rome, a city famous for its timeless architecture! Join Temer Properties at the Ethiopian Cultural and Sports Festival, where you can meet our expert consultants on site to explore prime home and commercial shop investment opportunities back home. See you in Rome! 📞 Call 6033 for more details. TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #temerrealestate #RealEstateEthiopia #EthiopianDiaspora #RomeItaly #InvestInEthiopia #AddisAbabaRealEstate
1 015
3
ቴምር ወደ ፍቅር ከተማዋ በድጋሚ! በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር ተጉዘን ፍላጎታችሁን ማዳመጥ ልምዳችን ነው። አሁንም የውቧ ሀዋሳ ደንበኞቻችንን ጥያቄ ለመመለስ እና አዳዲስ ሳይቶቻችንን ለማስተዋወ
ቴምር ወደ ፍቅር ከተማዋ በድጋሚ! በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር ተጉዘን ፍላጎታችሁን ማዳመጥ ልምዳችን ነው። አሁንም የውቧ ሀዋሳ ደንበኞቻችንን ጥያቄ ለመመለስ እና አዳዲስ ሳይቶቻችንን ለማስተዋወቅ በድጋሚ እየመጣን ነው! 📅 ከሀምሌ 17 -  20 2018 ዓ.ም 📍 ሳውዝ ስታር ሆቴል 👉 የሽያጭ ቡዛችን እየጎበኙ ከባለሙያዎቻችን ጋር ይምከሩ! Temer X Hawassa Listening to our clients, wherever they are, is what we do best. We’re returning to beautiful Hawassa to answer your questions and reveal our brand-new project sites! 📅 July 24 – 27, 2026 📍 South Star Hotel TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #Temerrealestate #TemerInHawassa #Hawassa #Sidama #Newsites #EthiopianRealEstate #HomeOwnership
1 040
4
Exciting News! We officially launched our Sales Excellence & Capability Development Department- a strategic step toward stren+2
Exciting News! We officially launched our Sales Excellence & Capability Development Department- a strategic step toward strengthening our sales capabilities and driving continuous improvement. Focused on empowering our sales teams through learning, standardized processes, and data-driven insights, the department will work closely with Sales, Marketing, Collections, and Customer Service to deliver greater value to our customers. TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #temerrealestate #CompanyUpdate #SalesExcellence #CapabilityDevelopment #RealEstateInnovation #TeamEmpowerment
1 201
5
በቴምር | የጋቢው ሙቀት በጭዋታ ደምቋል | ክረምቱን ከእኛ ጋር በቦሌ ያሳልፉ! የክረምቱን ቅዝቃዜ በጋቢ ሸፍነን፤ ቀናቶቻችንን በጨዋታ አዋዝተን በሳቅ ድምቅ እያልን ነው። የቴምር ፕሮፐርቲስ ቤተሰቦ+3
በቴምር | የጋቢው ሙቀት በጭዋታ ደምቋል | ክረምቱን ከእኛ ጋር በቦሌ ያሳልፉ! የክረምቱን ቅዝቃዜ በጋቢ ሸፍነን፤ ቀናቶቻችንን በጨዋታ አዋዝተን በሳቅ ድምቅ እያልን ነው።  የቴምር ፕሮፐርቲስ ቤተሰቦች የክረምቱን ድባብ በጨዋታ እና በደስታ እየተጋሩ፣ የእንክብካቤ እና የፍቅር  በሮቻቸውን ከፍተው በቦሌ ቢሮአችን እርስዎን እየጠበቁ ነው፤ ጎራ ብለው የዚህ ደማቅ ድባብ ተካፋይ ይሁኑ፤ ስለ ወደፊት መኖሪያዎም ከባለሞያዎቻችን ጋር ይወያዩ። At Temer | Warming Up the Rainy Season with Gabi & Games | Spend Your Kiremt with Us in Bole! Wrapping the howling cold of the season in the warm embrace of our traditional Gabi, we are brightening up our days with games and endless laughter! The Temer Properties team is sharing the joy and spirit of the season. Our doors in Bole are wide open with love and care, and we are looking forward to welcoming you. Visit us today to experience this warm, vibrant atmosphere and chat with our experts about your future dream home! 📞 Call us at 6033 for more information. TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #temerrealestate #GabiVibes #HabeshaCulture #KiremtVibes #HabeshaWay #Bole
1 635
6
አንድን ህልም ወደ ሚታይ ዘላቂ እና አስተማማኝ እውነታ ለመቀየር የሚደረገው ጥረት የላቀ አመራርን እና ጥልቅ ሙያዊ ብቃትን ይፈልጋል። ኢንጂነር ሀጎስ ስዩም በግንባታ ዘርፍ ከ30 ዓመታት በላይ ያስመ
አንድን ህልም ወደ ሚታይ ዘላቂ እና አስተማማኝ እውነታ ለመቀየር የሚደረገው ጥረት የላቀ አመራርን እና ጥልቅ ሙያዊ ብቃትን ይፈልጋል። ኢንጂነር ሀጎስ ስዩም በግንባታ ዘርፍ ከ30 ዓመታት በላይ ያስመዘገቡት የካበተ ልምድ የፕሮጀክቶቻችንን የጥራት ደረጃ በአዲስ ከፍታ ላይ እንዲቀመጥ አስችሎታል። የኢንጂነሩ የአመራር ብቃት በቴምር ፕሮፐርቲስ እና በደንበኞቻችን መካከል የተገነባውን ጠንካራ የመተማመን መሰረት ከገነቡት ውስጥ አንዱ ሆኗል። Introducing Temer Heroes Turning a grand vision into a lasting, reliable reality takes exceptional leadership and deep expertise. With over 30 years in construction, Engineer Hagos Seyoum has consistently elevated our projects to a whole new standard of quality. His leadership is one of the main reasons we share such a deep, unbreakable foundation of trust with our clients. TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #Temerrealestate #TemerHeroes #ConstructionExcellence #AddisAbaba #RealEstateEthiopia #ProjectManagement #BuildingLegacies
1 319
7
ለደራሲ ሞሀመድ አሊ (ቡርሀን አዲስ) የእወቅና እና የምስጋና ፕሮግራም እየተካሄደ ነው ደራሲ ሞሀመድ ቡርሀን በአሰላሳይ አዕምሮው ማህበረሰቡ የሀሳብ አድማሱን እንዲያሰፋ በቁጭት ከእድሜው በላይ የሆኑ+6
ለደራሲ ሞሀመድ አሊ (ቡርሀን አዲስ) የእወቅና እና የምስጋና ፕሮግራም እየተካሄደ ነው ደራሲ ሞሀመድ ቡርሀን በአሰላሳይ አዕምሮው ማህበረሰቡ የሀሳብ አድማሱን እንዲያሰፋ በቁጭት ከእድሜው በላይ የሆኑ በርካታ መጽሃፍቶችን በማበርከት ይታወቃል። ደራሲው በቅርቡ ለንባብ በሚያቀርበው መጽህፍ ህትመት ላይ ድጋፍ ያደረገው ቴምር ፕሮፐርቲስ በዛሬው የምስጋና እና የእውቅና መርኃ-ግብር  ላይም እየተሳተፈ ይገኛል። ቴምር ፕሮፐርቲስ ከተሞችን በጥራት፣ በታማኝነት እና በጋራ እሴቶች ለመገንባት ያለውን ራዕይ ከቡርሃን አእምሮ ግንባታ ጥረት ጋር አጣምሯል። በመጽሃፍ ህትመት እና በምስጋና ፕሮግራሙ ላይ ያደረገው ድጋፍም ጠንካራ የጋራ እሴት ያለው ማህበረሰብ ለመገንባት ከምናከናውናቸው በርካታ ስራዎች አንዱ ማሳያ ነው።  An evening of honor and literature. We are proud to attend the appreciation program for visionary author Mohammed Ali (Burhan Addis). His profound work continues to expand societal perspectives and inspire intellectual growth. Our vision of building communities with quality and shared values aligns perfectly with Burhan's commitment to empowering minds. Our support for his upcoming book and tonight’s event reflects our dedication to nurturing a strong, culturally rich society. TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #temerrealestate #B
1 842
8
በትክክለኛው ጊዜና ቦታ ህልምዎን እውን ያድርጉ! እኛ ለእናንተ የምንገነባው ቤት ብቻ ሳይሆን የህይወት ውብ ትዝታዎችን የምታሳልፉበት የደስታ መኖሪያ ነው። ቴምር ፕሮፐርቲስ በአዲስ አበባ በአራቱም አ
በትክክለኛው ጊዜና ቦታ ህልምዎን እውን ያድርጉ! እኛ ለእናንተ የምንገነባው ቤት ብቻ ሳይሆን የህይወት ውብ ትዝታዎችን የምታሳልፉበት የደስታ መኖሪያ ነው። ቴምር ፕሮፐርቲስ በአዲስ አበባ በአራቱም አቅጣጫዎች ለኑሮ ምቹና ለኢንቨስትመንት አዋጭ በሆኑ ወሳኝ ቦታዎች ላይ የቤት ህልምዎ እውን እንዲሆን እየሰራን ነው። ​ትክክለኛው ቦታ እና ትክክለኛው ሰዓት የውሳኔዎች ሁሉ መሠረት ናቸው። Your future home, perfectly located. Temer Properties We believe that true real estate excellence is driven by precision. That’s why we’ve carefully chosen Addis Ababa’s most strategic locations to develop our premium living spaces. ​We don't just follow industry standards-we elevate them. Our commitment is to provide you with a sustainable, high-quality home that stands the test of time. Join us in shaping the future of urban living. Call us for more 📞 6033 +251975666699 TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver ​#TemerProperties #RealEstateGrowth #AddisAbabaDevelopment #SustainableValue #FutureProof
1 161
9
እርስዎ ሳይሆኑ እኛ እየመጣን ነው! በሀገር ቤት ያሉ አስተማማኝ የኢንቨስትመንት አማራጮችን ይዘን በቅርቡ ጣሊያን እንገኛለን!! ቀጠሮዎን ከእኛ ጋር ያአድርጉ፤ ቴምርን በጣሊያን ያግኙ 🇮🇹 Ital
እርስዎ ሳይሆኑ እኛ እየመጣን ነው! በሀገር ቤት ያሉ አስተማማኝ የኢንቨስትመንት አማራጮችን ይዘን በቅርቡ ጣሊያን እንገኛለን!! ቀጠሮዎን ከእኛ ጋር ያአድርጉ፤ ቴምርን በጣሊያን ያግኙ 🇮🇹 Italy, we're coming! The opportunity to invest back home is coming closer to you. Temer Properties is arriving in Italy with secure, high-value real estate investment opportunities designed for Ethiopians in the diaspora. Meet our team, explore our latest projects, and get personalized guidance on finding the right investment for your goals. Call us for more 📞 6033 +251975666699 TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #Temerproperties #Temerrealestate #Italy #InvestInEthiopia #EthiopianDiaspora #RomaHabesha
1 255
10
ዐይን በሆኑ ቦታዎች የአይን ማረፊያ ቤት! ​በከተማዋ እጅግ ተፈላጊ እና ስትራቴጂካዊ በሆኑ ስፍራዎች ላይ እየተገነቡ የሚገኙ፣ ለኑሮ ምቹ እና ለዓይን ማራኪ የሆኑ ዘመናዊ መኖሪያዎችን ለእርስዎ አዘጋ
ዐይን በሆኑ ቦታዎች የአይን ማረፊያ ቤት! ​በከተማዋ እጅግ ተፈላጊ እና ስትራቴጂካዊ በሆኑ ስፍራዎች ላይ እየተገነቡ የሚገኙ፣ ለኑሮ ምቹ እና ለዓይን ማራኪ የሆኑ ዘመናዊ መኖሪያዎችን ለእርስዎ አዘጋጅተናል። ምርጫዎትን ከፍ አድርገው ከነገው ማረፊያዎ ጋር ይገናኙ። ውበትን ከኢንቨስትመንት እሴት ጋር ያዋሃደው ይህ ዕድል አያምልጥዎ! Prime locations. Beautiful spaces. Everything within reach. ​Location is everything. Our latest residential projects sit right in the heart of the city's most desirable areas, bringing together eye-catching architecture and practical, comfortable living spaces. Secure a beautiful home that doubles as a high-value investment. ​📞 Call us: 6033 TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #temerproperties #temerrealestate #investinaddis #investmentopportunity #realestateinetiopia #modernapartments
1 623
11
ቴመር ፕሮፐርቲስ የ2026 የዩ.ኤስ-ኢትዮጵያ ሪል እስቴት ኤክስፖ የክብር ስፖንሰር መሆኑን በታላቅ ደስታ ያበስራል! ይህ ትስስር ለዲያስፖራው ማህበረሰብ አስተማማኝ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ግልጽነት የ+2
ቴመር ፕሮፐርቲስ የ2026 የዩ.ኤስ-ኢትዮጵያ ሪል እስቴት ኤክስፖ የክብር ስፖንሰር መሆኑን በታላቅ ደስታ ያበስራል! ይህ ትስስር ለዲያስፖራው ማህበረሰብ አስተማማኝ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ግልጽነት የሰፈነበትና ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የሪል እስቴት ኢንቨስትመንት ዕድሎችን ያመቻቻል። Temer Properties is proud to announce our partnership as a Landmark Sponsor for the U.S.-Ethiopia Real Estate Expo 2026! This collaboration bridges the gap for the diaspora with secure, transparent, and world-class investment opportunities. 📍 Join us at Washington DC Silver Spring 📅 July 25–26, 2026 TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #DMV #temerrealestate #Expo #Investinethiopia #realestateinvestment #Harvestcircleinc
1 652
12
ቴመር ፕሮፐርቲስ የ2026ቱ የዩ.ኤስ-ኢትዮጵያ ሪል እስቴት ኤክስፖ የክብር ስፖንሰር መሆኑን በታላቅ ደስታ ያበስራል! ይህ ትስስር ለዲያስፖራው ማህበረሰብ አስተማማኝ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ግልጽነት+2
ቴመር ፕሮፐርቲስ የ2026ቱ የዩ.ኤስ-ኢትዮጵያ ሪል እስቴት ኤክስፖ የክብር ስፖንሰር መሆኑን በታላቅ ደስታ ያበስራል! ይህ ትስስር ለዲያስፖራው ማህበረሰብ አስተማማኝ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ግልጽነት የሰፈነበትና ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የሪል እስቴት ኢንቨስትመንት ዕድሎችን ያመቻቻል። Temer Properties is proud to announce our partnership as a Landmark Sponsor for the U.S.-Ethiopia Real Estate Expo 2026! This collaboration bridges the gap for the diaspora with secure, transparent, and world-class investment opportunities. TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #temerrealestate #Investinethiopia #realestateinvestment #DMV #Expo #Harvestcircleinc
1
13
በሀገረዎ ኢንቨስት ሰለሚያደርጉበት አማራጭ እንመካከር ። በ43ኛው የሰሜን አሜሪካ የባህል እና ስፖርት ፌስቲቫል ላይ ቀጠሮዎን ከቴምር ጋር ያድርጉ። በመዲናዋ ተመራጭ አካባቢዎች እያለማናቸው የሚገኙ
በሀገረዎ ኢንቨስት ሰለሚያደርጉበት አማራጭ እንመካከር ። በ43ኛው የሰሜን አሜሪካ የባህል እና ስፖርት ፌስቲቫል ላይ ቀጠሮዎን ከቴምር ጋር ያድርጉ። በመዲናዋ ተመራጭ አካባቢዎች እያለማናቸው የሚገኙ የመኖሪያ እና የንግድ አፓርትመንቶችን ከምቹ አከፋፋል ጋር ለገበያ አቅርበናል ። ለትውልድ የሚሻገር ቅርስ ለማኖር ዛሬ ይወስኑ ከጁን 27 ጀምሮ በሚኒሶታ TCO ሰታዲየም እንገናኝ ። Next stop... Minnesota | Your Next Big Investment. ​Catch the Temer team at the 43rd North American Cultural & Sports Festival! We’re showcasing top-tier residential & commercial spaces in the heart of Addis Ababa with best offer. ​Your roots, your investment, your legacy. 📍 Meet us at the TCO Stadium starting June 27. See you there! TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver ​#Temerproperties #temerrealestate #EthiopianDiaspora #ESFNA #MinnesotaEvents #ExpatInvestment #AddisAbaba
1 544
14
በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (ASTU) በተዘጋጀው የሥራ ዕድል እና የሙያ ትስስር አውደ-ርዕይ (Job Expo) ላይ ተሳተፍን። ብሩህ እና ታላቅ ዓላማን ከሰነቁ ተመራቂዎች ጋር ግሩም ቆ+6
በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (ASTU) በተዘጋጀው የሥራ ዕድል እና የሙያ ትስስር አውደ-ርዕይ (Job Expo) ላይ ተሳተፍን። ብሩህ እና ታላቅ ዓላማን ከሰነቁ ተመራቂዎች ጋር ግሩም ቆይታ አድርገናል፤ በዚህም ቴምር ፕሮፐርቲስ ለወጣቶች ምን ያህል ሰፊ እድል እንደከፈተም ለማሳየት ችለናል። We were proud to join the Job Expo at Adama Science and Technology University (ASTU), connecting with bright, ambitious graduates and showcasing what Temer Properties stands for as an employer. Through our Graduate Trainee Program and lasting university partnerships, we are opening doors for the next generation of professionals. The journey starts here. 🤝 TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #temerproperties #temerrealestate #jobopportunity #ASTU #AdamaUniversity #FreshGraduatesEthiopia
2 153
15
የባህር ማዶ ጉዟችን ቀጥሏል፤ ቴምር ፕሮፐርቲስ ወደ አሜሪካ! የ10 ዓመታት የጥራት ጉዞ ውጤቶቻችንን ይዘን፤ በሺዎች የሚቆጠሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን በአንድ ላይ በሚያገናኘው ታላቁ የሰሜን አሜሪካ የ
የባህር ማዶ ጉዟችን ቀጥሏል፤ ቴምር ፕሮፐርቲስ ወደ አሜሪካ! የ10 ዓመታት የጥራት ጉዞ ውጤቶቻችንን ይዘን፤  በሺዎች የሚቆጠሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን በአንድ ላይ በሚያገናኘው ታላቁ የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን የስፖርት እና የባህል ፌስቲቫል (ESFNA 2026) ላይ የክብር ስፖንሰር በመሆን እንገኛለን! በውጭ ሀገር ለምትኖሩ በሙሉ በሃገራችሁ ላይ አስተማማኝ እና ደረጃውን የጠበቀ የሪል እስቴት ኢንቨስትመንት የምታደርጉበትን ምቹ እድል ይዘንላችሁ እየመጣን ነው። ከጁን 28- ጁላይ 30(June 28 - July 4, 2026) ሚኒሶታ TCO ስታዲየም እንገናኝ። Our journey spans borders. Temer Properties is coming to the USA! Marking 10 years of quality, we are proud to be an official sponsor of ESFNA 2026 in Minnesota. We are bringing secure, premium real estate investment opportunities directly to the diaspora community, making it easier than ever to invest back home. ​Meet us at TCO Stadium, Minnesota, from June 28 to July 4, 2026. TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #ESFNA2026 #temerrealestate #10YearAnniversary  #DiasporaInvestment #AddisAbabaLuxury #Homecoming
1 740
16
አዲስ ጉልበት፣ አዲስ እውቀት! ቴምር ፕሮፐርቲስ ለሽያጭ ሰራተኞቹ ያዘጋጀው ልዩ የስልጠና መርሃ ግብር ተጀምሯል። ከመልህቅ ኮንሰልት ጋር በመተባበር እየተሰጠ የሚገኘው ስልጠና የሽያጭ ቡድናችንን ክህ+4
አዲስ ጉልበት፣ አዲስ እውቀት! ቴምር ፕሮፐርቲስ ለሽያጭ ሰራተኞቹ ያዘጋጀው ልዩ የስልጠና መርሃ ግብር ተጀምሯል። ከመልህቅ ኮንሰልት ጋር በመተባበር እየተሰጠ የሚገኘው ስልጠና የሽያጭ ቡድናችንን ክህሎት ወደ ላቀ ደረጃ በማሳደግ ለደንበኞቻችን የተሻለና ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ያግዛል። New Skills, Better Service! The Temer Properties sales team is leveling up! Our special training program, organized in partnership with Melhik Consult, is officially underway. We are boosting our team's skills to deliver faster, smarter, and better real estate solutions to all our clients! TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #Temerrealestate #EthiopianRealEstate #MelhiqConsult #SalesExcellence #TeamEmpowerment
2 160
17
ትክክለኛው መልስ ከእኛ አለ! አፓርትመንት ለመግዛት አቅደው የትኛውን የሪል ስቴት ኩባንያ ልምረጥ በሚል በስጋትና በጥርጣሬ ውስጥ ነዎት? እንግዲያውስ ለስጋትዎ ዋስትና፤ ለጥያቄዎ ቀዳሚ መልስ የሚሆን
ትክክለኛው መልስ ከእኛ አለ! አፓርትመንት ለመግዛት አቅደው የትኛውን የሪል ስቴት ኩባንያ ልምረጥ በሚል በስጋትና በጥርጣሬ ውስጥ ነዎት? እንግዲያውስ ለስጋትዎ ዋስትና፤ ለጥያቄዎ ቀዳሚ መልስ የሚሆንዎት ቴምር ፕሮፐርቲስ ነው! ፍጥነት፣ ጥራትና ታማኝነት ቀዳሚ ተመራጭ አድርጎታል። የበይነ መረብ አድራሻችንና የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችን ወዳጆች እየተበራከቱም የቴምር ቤተሰብ እየሰፋ ነው። The Ultimate Solution: Temer! Planning to buy an apartment but feeling overwhelmed and uncertain about which real estate company to trust? Look no further! Temer Properties is the definitive answer and the ultimate guarantee for all your housing concerns. Visit our website to learn more 🌍 https://temerproperties.com/ TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #Temerrealestate #EthiopianRealEstate #ApartmentForSale #HomeBuyers
1 617
18
ስፖርታዊ ጨዋነትና የላቀ የሥራ ባህል — የቴምር ፕሮፐርቲ መለያ! ​ስፖርት ለአንድ ድል በጋራ የሚሰሩበት ትልቅ የስኬት ማሳያ ነው። በቴምር ፕሮፐርቲ በሜዳ ላይ የምንለማመደው ስፖርታዊ ጨዋነትና የቡ+4
ስፖርታዊ ጨዋነትና የላቀ የሥራ ባህል — የቴምር ፕሮፐርቲ መለያ! ​ስፖርት ለአንድ ድል በጋራ የሚሰሩበት ትልቅ የስኬት ማሳያ ነው። በቴምር ፕሮፐርቲ በሜዳ ላይ የምንለማመደው ስፖርታዊ ጨዋነትና የቡድን መንፈስ በቢሮአችን ውስጥ ለደንበኞቻችን የምንሰጠውን አገልግሎት ጥራት የሚወስን የውስጥ ባህላችን ነው። ​የኢትዮ ሪል እስቴት ካፕን በድል መጀመራችን ደግሞ የቡድናችን የጋራ ጥንካሬ መተማመን እና ለአላማ በጋራ የመቆም አቅም ማሳያ ነው። ​ለስፓርታዊ ጨዋነት የተዋሃደ ቡድን፣ ለላቀ ውጤት የተዘጋጀ ድርጅት! ቴምር ፕሮፐርቲስ ቡድናችን ለዋንጫ አልፏል! ለድል ዝግጁ ነን። Unified by sportsmanship, driven by excellence. ​At Temer Property, the team spirit we build on the football pitch is the same spirit we bring to our office every day to serve you better. Our strong performance at the Ethio Real Estate Cup is a clear reflection of our commitment, synergy, and trust in one another. ​We are through to the next stage! With our eyes on the trophy, we remain dedicated to excellence in every game and every deal. TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver ​#TemerProperties #Temerrealestate #CorporateValues #EthioRealEstateCup #Teamwork
1 801
19
ትልቅ ኢንቨስትመንት የሚጀምረው በጥሩ ዕቅድ ነው፤ ያንን ዕቅድ ወደ ተጨባጭ ውጤት መቀየር ግን የቴምር ፕሮፐርቲስ ተግባር ነው! በወረቀት ላይ ያሉትን ድንቅ ንድፎች በጥራት እና በፈጣን ግንባታ ወደ
ትልቅ ኢንቨስትመንት የሚጀምረው በጥሩ ዕቅድ ነው፤ ያንን ዕቅድ ወደ ተጨባጭ ውጤት መቀየር ግን የቴምር ፕሮፐርቲስ ተግባር ነው! በወረቀት ላይ ያሉትን ድንቅ ንድፎች በጥራት እና በፈጣን ግንባታ ወደ መኖሪያነት በመቀየር የነገ ህልምዎን ዛሬ እውን እያደረግን እንገኛለን። Every great investment begins with a vision, but transforming that vision into a tangible masterpiece is the signature of Temer Properties. We bring beautiful and brilliant blueprints to life through flawless, fast-paced construction, building your tomorrow, today. Contact us for more: 📞 6033 +251975666699 TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #temerrealestate #RealEstateEthiopia #EthiopiaHousing #AddisAbabaRealEstate #PropertyInvestment #LuxuryLiving
2 499
20
በነገው ሀገር ተረካቢ ትውልድ ላይ የቴምር ታላቅ አሻራ! የአካዳሚክ እውቀትን ከላቀ የሙያ ስኬት ጋር ለማስተሳሰር የተዘጋጀውን የ12 ወራት ስልጠና እና ልምድ የማካፈል ጉዞ 31 ተሰጥኦ ያላቸው ተመራ+7
በነገው ሀገር ተረካቢ ትውልድ ላይ የቴምር ታላቅ አሻራ! የአካዳሚክ እውቀትን ከላቀ የሙያ ስኬት ጋር ለማስተሳሰር የተዘጋጀውን የ12 ወራት ስልጠና እና ልምድ የማካፈል ጉዞ 31 ተሰጥኦ ያላቸው ተመራቂዎችን በመቀበል፣ የቴምር የግራጁዌት ትሬኒ ፕሮግራምን (GTP) በይፋ ተጀመረ። በ70:20:10 የትምህርት ሞዴል ላይ የተቀረፀው ይህ ፕሮግራም፤ ተግባራዊ ልምድን፣ የምክር አገልግሎትን (mentorship) እና የተዋቀረ ትምህርትን አቀናጅቶ የያዘ ነው። Investing in talent today. Building leaders for tomorrow. We are proud to launch Temer’s Graduate Trainee Program (GTP), welcoming 31 talented graduates on a 12-month development journey designed to bridge the gap between academic learning and professional success. Built on the 70:20:10 learning model, the program combines hands-on experience, mentorship, and structured learning to accelerate the growth of young talent, helping them build the skills, confidence, and capabilities needed to thrive in the professional world. TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #temerrealestate #GraduateInTraining #FutureLeaders #TalentDevelopment #LeadershipDevelopment
2 164