ch
Feedback
Teddy talks

Teddy talks

前往频道在 Telegram

በግል እኔን ማውራት የምትፈልጉ @Teddytalk

显示更多
1 745
订阅者
-124 小时
+297
+8730

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+129
在0个频道中
六月 '26
+38
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+76
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+139
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+67
在1个频道中
Get PRO
二月 '26
+45
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+107
在1个频道中
Get PRO
十二月 '25
+379
在1个频道中
Get PRO
十一月 '25
+545
在1个频道中
Get PRO
十月 '25
+112
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+50
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+32
在1个频道中
Get PRO
七月 '25
+576
在1个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
22 七月+3
21 七月+2
20 七月+4
19 七月+4
18 七月+10
17 七月+6
16 七月+3
15 七月+9
14 七月+6
13 七月+10
12 七月+15
11 七月+3
10 七月+11
09 七月+18
08 七月+14
07 七月+3
06 七月0
05 七月+1
04 七月+3
03 七月+3
02 七月0
01 七月+1
频道帖子
በፖሉ ላይ ላስቀመጣችሁት አስደናቂ ምላሽ አመሰግናለሁ! የ1% Club በይፋ ሊጀመር ነው! ​አብዛኛዎቻችሁ ህይወታችሁን፣ ሰውነታችሁን እና ማይንድሴታችሁን ለመቀየር ዝግጁ መሆናችሁን አሳይታችኹኛል። እ
በፖሉ ላይ ላስቀመጣችሁት አስደናቂ ምላሽ አመሰግናለሁ!
የ1% Club በይፋ ሊጀመር ነው! ​አብዛኛዎቻችሁ ህይወታችሁን፣ ሰውነታችሁን እና ማይንድሴታችሁን ለመቀየር ዝግጁ መሆናችሁን አሳይታችኹኛል። እኔም ለናንተ የሚሆን የ7 ቀን ነፃ የፊትነስ እና ማይንድሴት ቻሌንጅ አዘጋጅቻለሁ! 🔥 ​ይህ ቻሌንጅ በወሬ ሳይሆን በተግባር (Action) የምንለወጥበት ነው። ​📌 ምን ይዞ ይመጣል? • Habit tracker • free fitness tips • የአእምሮ ዝግጅት እና የፎከስ ታስኮች ° Confidence tip ° Daily tasks ° Live sessions ይህ 7 ቀን ፍፁም ሰው ለመሆን አይደለም። ለራስህ የገባኸውን ቃል ማክበር እንደምትችል ለራስህ ለማረጋገጥ ነው። ​🗓ሰኞ ጠዋት እንጀምራለን! ​ከታች ባለው ኢሞጂ ዝግጁ መሆናችሁን አሳዩኝ! 👇🔥

2
https://youtu.be/cMTNBn8a198?is=eXbtQc4VfYGqgNq_
381
3
ለ7 ቀን የሚቆይ free 1% club challenge ባዘጋጅ ምን ያህሎቻችሁ ትሳተፋላችሁ?
893
4
We hit 30k on tiktok Tiktok follow ለምታረጉኝ 🙏 ያላረጋችሁኝ ካላችሁ እንዴት አስቻላችሁ እስካሁን 🤔
We hit 30k on tiktok Tiktok follow ለምታረጉኝ 🙏 ያላረጋችሁኝ ካላችሁ እንዴት አስቻላችሁ እስካሁን 🤔
826
5
እሁዳችሁ እንዴት እየሄደ ነው? እኔ ተኝቼ ነው የዋልኩት ትንሽ የዱካክ ቀን ነው እኔ ጋር
እሁዳችሁ እንዴት እየሄደ ነው? እኔ ተኝቼ ነው የዋልኩት ትንሽ የዱካክ ቀን ነው እኔ ጋር
770
6
ፍርሃትህ ውሸታም ነው! የሚነግርህን አትስማው፤ የፈራኸውን ነገር ፊት ለፊት ስትጋፈጠው ፍርሃትህ ራሱ ይፈራሃል💪 1% Club
ፍርሃትህ ውሸታም ነው! የሚነግርህን አትስማው፤ የፈራኸውን ነገር ፊት ለፊት ስትጋፈጠው ፍርሃትህ ራሱ ይፈራሃል💪 1% Club
806
7
ስሜትህ 'ደክሞኛል' ሲልህ፣ አእምሮህ ግን 'የጀመርኩትን ሳልጨርስ አልቆምም' ሊለው ይገባል። ዲሲፕሊን ማለት ስሜትን ማሸነፍ ነው። 1% Club
ስሜትህ 'ደክሞኛል' ሲልህ፣ አእምሮህ ግን 'የጀመርኩትን ሳልጨርስ አልቆምም' ሊለው ይገባል። ዲሲፕሊን ማለት ስሜትን ማሸነፍ ነው። 1% Club
791
8
📚ርዕስ:-  ገደብ የለሽ (LIMITLESS) 📝ደራሲ:- ጂም ዊክ 👤ትርጉም:- ፍሉይ አለም 📜ዘውግ:- ሳይኮሎጂ 📑የገፅ ብዛት :- 355 አዘጋጅ @theworld37 💰 #LIMITLESS የተሰኘውና እጅግ ከፍተኛ ሽያጭን ከከፍተኛ ዝና ጋር የተቀዳጀው መጽሐፍ # 💰ስለ መጽሐፉ የተሰጡ አስተያየቶችን ማንበብ ብቻ የመጽሐፉን ምርጥነት በደንብ ይገልጻል። እነሆ ለመጽሐፉ ከተሰጡ አስተያየቶች በጥቂቱ. . . ☑️ ታዋቂው የአእምሮ አሰልጣኝ ጂም ክዊክ ከፍተኛ አፈፃፀም ያላቸው ስኬታማ ሰዎች፣ እንዴት ያንን ውጤት እንዳመጡት ያሳየናል። ☑️"ጂኒየስ ለመሆን የሚያስችል ምንም አይነት ምትሃታዊ ክኒን የለም፤ ነገር ግን ጂም የአእምሮህን ሙሉ አቅም ለመክፈት የሚያስችል ካርታ ይሰጥሃል።" #ማርክ_ሃይማን (ኤም.ዲ)   የክሌቭላንድ ክሊኒክ የተግባር ሕክምና ማዕከል የስትራቴጂ እና ፈጠራ ኃላፊ ☑️"ትርጉም ያለው ለውጥ ለማምጣት ለሚፈልግ ለማንኛውም ሰው ይህ መጽሐፍ  የተገባ ነው።  ጂም አእምሮህን፣ ንቃትህን እና ሕይወትህን እንዴት እንደምትመራ ያሳይሃል።" #ሊዛ_ኒኮልስ ተናጋሪ እና የኒው ዮርክ ታይምስ ሽያጭ ያስመዘገበ መጽሐፍ  ደራሲ 📗"የተሳለ አእምሮ እና የማስታወስ ችሎታ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆኑ ጠንቅቄ አውቃለሁ፤ በዚህ መጽሐፍ ውስጥም  ያሉ የጂም ክዊክ ዘዴዎች እና ቴክኒኮች ለአእምሮህ ምርጥ ጓደኛ ናቸው"  #ማሪያ_ሽሪቨር የኤሚ ተሸላሚ ጋዜጠኛ፣ የሴቶች የአልዛይመር እንቅስቃሴ መስራች እና የኒውዮርክ ታይምስ ከፍተኛ ሽያጭ ደራሲ ☑️"ይህ መጽሐፍ ውስጤ ያለውንና የተደበቀውን ወሰን የሌለው ኃይል እንዴት ማውጣት እንደምችል አሳይቶኛል ☑️@Enmare1988 ☑️@Enmare1988
896
9

1
10
ዙሪያህን በአሸናፊዎች ክበብ፤ ካንተ የተሻለ የሚያስቡ ሰዎች ካልከበቡህ ወደላይ ማደግ አትችልም
ዙሪያህን በአሸናፊዎች ክበብ፤ ካንተ የተሻለ የሚያስቡ ሰዎች ካልከበቡህ ወደላይ ማደግ አትችልም
961
11
Teddy Talks Habit Tracker.docx
984
12
ሁላችንም እራሳችንን የምንቀይርበት ስዓት ላይ ደርሰናል የክረምትchallenge በዚህ ክረምት አብረን -mindset -body -money -relationship ላይ በመስራት የምንፈልገውን ሰው እንሁን
ሁላችንም እራሳችንን የምንቀይርበት ስዓት ላይ ደርሰናል የክረምትchallenge በዚህ ክረምት አብረን -mindset -body -money -relationship ላይ በመስራት የምንፈልገውን ሰው እንሁን ባንሆን እራሱ ቢያንስ መሠረቱን እንጣለው https://youtu.be/0T8nTllEQ1A?si=zipuu6rM5xC4DfcC
953
13
ዛሬ ትልቅ ነገር ይኖረናል ሁላችሁም የሚጠቅም ነገር ነው አንድ ላይ ወደላይ ☝️
919
14
ምን ያህሎቻችሁ በ 1% Men concept ታምናላችሁ?
977
15
Kalkidan ትባላለች ከሀገር ውጪ ነው የምትኖረው የዛሬ ሁለት ወር ነበር nutrition እና gym program አውጥቼላት gym የጀመረችው። የምር ደስ ብሎኛል የሆነ ሰው አምኖአችሁ አቅማችሁን
Kalkidan ትባላለች ከሀገር ውጪ ነው የምትኖረው የዛሬ ሁለት ወር ነበር nutrition እና gym program አውጥቼላት gym የጀመረችው። የምር ደስ ብሎኛል የሆነ ሰው አምኖአችሁ አቅማችሁን ስታሳዩት ደስ ይላል ቴዲ ችሏል👏
1 304
16
✨ቋንቋ የሚለመደው በየቀኑ በሚደረግ ጥቂት ጥረት እንጂ በአንድ ጀምበር አይደለም። ቴሌግራም ቻናላችን እንግሊዘኛችሁን ለማሳደግ የሚረድውዋችሁን አጫጭር እና ጠቃሚ የሆኑ Daily English Tips
✨ቋንቋ የሚለመደው በየቀኑ በሚደረግ ጥቂት ጥረት እንጂ በአንድ ጀምበር አይደለም። ቴሌግራም ቻናላችን እንግሊዘኛችሁን ለማሳደግ የሚረድውዋችሁን አጫጭር እና ጠቃሚ የሆኑ Daily English Tips በየቀኑ ይለቀቃሉ ! ✅በቻናላችን ምታኙት 💡 Vocabulary : እንደ Native Speaker የሚያናግሩ ጠቃሚ አባባሎች። ❌ Common Mistakes: በየቀኑ የምንሰራቸውን የቋንቋ ስህተቶች የምናርምበት 📝 Grammar Hacks: ውስብስብ የሰዋስው ህጎች በተግባርና በቀላል አቀራረብ። 🧠 Interactive Quizzes: እውቀትን የሚፈትሹ አዝናኝ ጥያቄና መልሶች። 🎙 LIVE Sessions: በተጋባዥ መምህራን የሚዘጋጁ የቀጥታ ስርጭት ትምህርቶች። ⚡️ካላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በነጻ እንግሊዘኛ ቋንቋ እውቀታችሁን ለማሳደግ አሁኑኑ  ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ቻናላችንን join አድርጉ! https://t.me/fidellanguage
1 042
17
ለክረምት ምን አስባችኋል የትኛው የህይወታችሁን ክፍል ነው transform ለማድረግ ያሰባችሁት ?
1 195
18
Monday = workday እስከመቼ ሰኞ እጀምራለሁ እያልክ?? በል አሁን ተነስና ለራስህ ቃል የገባኸውን ነገር አድርገው አፍጥን🤬+1
Monday = workday እስከመቼ ሰኞ እጀምራለሁ እያልክ?? በል አሁን ተነስና ለራስህ ቃል የገባኸውን ነገር አድርገው አፍጥን🤬
1 255
19
https://youtu.be/gRci-7Gg_54?si=_ER80h9oWZ2k9VFq
974
20
语音消息
1 081