uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

MESOB_Initiative (MI)

MESOB_Initiative (MI)

Відкрити в Telegram

🌈 Mesob Initiative : An Ethiopian queer arts and advocacy collective using media, literature, and creative expression to advance LGBTQ+ rights and visibility.✊✨ 🕊 PEACE AND FREEDOM FOR ALL! 🌍 YOUR Voice , OUR Freedom! 🏳️

Показати більше
374
Підписники
Немає даних24 години
+17 днів
-1530 днів
Архів дописів
ጉያ “አላማ የያዘ ምድሯን ሊያቆሽሽት፣ በሐጥያት ያደረ ነብሱን ያረከሳት፣ ነውና የመጣ ትውልዱን ለማጥፋት ፈጣሪ ይያዘው ከዚች ቅድስት መሬት።” አለችኝ እናቴ በእቅፏ አድርጋኝ ፀጉሬን እያሻሸች እግሯን አስደግፋ፤ የሳለችው ሰይጣን የሳለችው ጭራቅ በጉያዋ አቅፋ!! ✍ተፃፈ በኤሊይ ግርማ ህዳር 20 2014 ዓ.ም ከFB መንደር የተወሰደ 🥺 #ሰላምእናነፃነትለሁሉም #ኩሩሴትአፍቃሪእንስት

የዛሬው መልክቴ ያለ አግባብ ለምትረጩ ቶሎ ለምትጨርሱ ወንዶች ነው🤓 ወንድሜ ገንዘብህን በየክለቡና በየጭፈራ ቤት እየዞርክ መርጨት የለብህም ! ደሞዝ በተቀበሉ በሳምንቱ መጨረስም አግባብ አይደለም ! እየቆጠባቹ ተጠቀሙ እንጂ እንዴ ላባችሁን እንዲ አታባክኑት 😁 ግን ምን አስባቹ ነበር ቫለጌ ሁላ  😂 #ሰላምእናነፃነትለሁሉም #ኩሩሴትአፍቃሪእንስት

​​💌🌹. . .አየሁሽ_አላየሁሽ  . . . ያኔ ተገናኝተን ተዋደን ተፋቅረን ልባችን ተሳስሮ እጅ ለእጅ ተያይዘን ስንጀምር መጫወት "አየሁሽ-አላየሁሽ" ለፍቅር ማድመቂያ ብዙ ድብብቆሽ ልዩ ውበት ነበረው የኔ እና ያንቺ አኩኩሎሽ አቤት መጣፈቱ ተደብቆ መቅመሱ አዩኝ አላዩኝ እያልን ብዙ መቋደሱ 😋 አሁን ሁሉም ቀርቶ በቃ ተለያየን እንደተዋደድን ዝም ብለን ተሸኛኘን አንቺም ላታገኚኝ እኔም ላላገኝሽ ተጠፋፍተን ቀረን 😣 #ሰላምእናነፃነትለሁሉም #ኩሩሴትአፍቃሪእንስት

+1
Aster-aweke-temetaleh-beye-Aster-aweke-akal-sew-lyrics.m4a5.92 MB

​​ትላንትና National Coming Out Day ነበር እና አንድ ነገር ለማለት ያህል- ከሁሉ የሚቀድመው ለእራሳችን ራሳችንን መግለጥ ነው። ሌላው ሁሉ ትርፍ ነው። እኔ ዜጋ ነኝ! እኔ ቡ ነኝ! እኔ ወንድ ወዳጅ ወንድ ነኝ! እኔ ሴት ወዳጅ ሴት ነኝ! እኔ ሌዝቢያን ነኝ! እኔ ሁለቱንም ፆታ ወዳጅ ነኝ! እኔ እኔ ነኝ!!! እኔ ሰው ነኝ!! ብለን ራሳችን ለራሳችን ደግመን ደጋግመን ውስጣችን እስኪሰርፅ ድረስ መንገር አለብን። ራሳችንን ስንቀበል የሌላው ሰው እኛን መቀበል ነገሮችን ያቀልልን ይሆናል እንጂ መሠረታችን አይሆንም። ራሳችንን ስንቀበል የሌሎች አስተያየት ብዙም አይጎዳንም። ለሌሎች ራሳችንን መግለጽ ግዴታ አይደለም። በአካባቢያችን ያሉ ሰዎች ስላደረጉት እኛም ማድረግ አለብን ማለት አይደለም። ራሳችንን መግለፅ አለብን ብለን ካመንን ግን ማድረግ ያለብን ቅድመ ጥንቃቄዎች አሉ። አንደኛ እና ዋነኛው ለመንገር ያሰብነውን ሰው የተለያዩ ጥያቄዎችን በመጠየቅ ስለ ተመሳሳይ ፆታ ብቻ ሳይሆን ስለ ሕይወት፣ መብት ፣ ነፃነት የመሳሰሉ ጥቅል ጥያቄዎችን በመጠየቅ የግለሰቡን አጠቃላይ የነገሮች አረዳድ ማወቅ እንችላለን። ግትር የሆነ አመለካከት ያለው ሰው ከሆነ ጉዳዩን በይደር መያዝ ይሻላል። የምንነግራቸው ሰዎች እኛ ስለምንወዳቸው ብቻ ሳይሆን እነርሱም እኛን እንደሚወዱን እና ሊያጡን እንደማይፈልጉ እርግጠኞች መሆን ጥሩ ነው። አንዳዴ ሰዎች ነገሮችን የሚረዱን መስለውን ራሳችንን ስንገልፅላቸው በጣም ሊቀያየሩብንም ይችላሉ። ይህንንም ከግምት ማስገባት ያስፈልጋል። እነዚህ ነገሮችን አመዛዝነን የነገርነው ሰው ቢቀበለን ጥሩ ባይቀበለንም ግን እኛ ራሳችንን ቀድመን ስለተቀበልን የእርሱ አስተያየት እኛ ስለራሳችን ያለንን አመለካከት አይቀይረውም። ራስን መግለፅ ራስን ቀደም ብሎ ከመቀበል እና ለሌሎች ስንነግር ደግሞ ከጥንቃቄ ጋር ቢሆን መልካም ነው። Ordinary Zac | from Facebook የተወሰደ ወሲባዊ ፍላጎታችንን ሆነ ፆታዊ ማንነታችንን ለሌሎች መናገር ግዴታ እንዳልሆነ ይሰመርበት! ቢዘገይም😁🤭 🌈🌈🌈 #ሰላምእናነፃነትለሁሉም #የእናንተድምፅየሁላችንነፃነት

A little reminder for your morning, you deserve a life where you can breathe, love, laugh, and be yourself. ❤️🌈 #PeaceAndFre
A little reminder for your morning, you deserve a life where you can breathe, love, laugh, and be yourself. ❤️🌈 #PeaceAndFreedomForAll #MesobMagazine #ሰላምእናነፃነትለሀሉም

Internalized homophobia እስቲ አንዳንድ እውነታዎችን በታሪክ መልክ እናውራቸው። so... አንድ ሰው ከልጅነቱ ጀምሮ በሚኖርበት አከባቢ ፣ በሚማርበት ት/ቤት እና  በሚሄድበት ቸርች ሁሉም queer  መሆን  ልክ አይደለም !!ኃጢያት ነው!! የተመሳሳይ ፆታ ካለው ሰው ጋር መሆን አሳፋሪ ነው !! ወንድ ሆነህ እንደሴት መሆን ወንድነትን ዝቅ የሚያደርግ አሳፋሪ ድርጊት እንደሆነ አየተነገረው አደገ( የአብዛኛዎቻችን እውነታ ነው)  later on ... ይሄ ግለሰብ ለተመሳሳይ ፆታ የፍቅር ዝንባሌ እንዳለው ይረዳል  ከዛም " እኔ ለምን እደዚ ሆንኩኝ , ሰዎች ቢያውቁብኝስ , straight ብሆን እመኝ ነበር ,  ፀበል ቢሄድ ይለቀኝ ይሆን" ወደሚሉ እራስን ያለመቀበል  ሀሳብ ውስጥ ይገባል ከዛም ከእራሱ አልፎ ሌሎች queer ጓደኞቹን ሊያጠቃ ይችላል ልክ ሰሞኑን እየተፈጠረ እንዳለው የሰዎችን ፎቶ ማውጣት ፣ እኔ እንደ እናንተ አይደለውም ማለት የመሳሰሉ ድርጊቶችን ያደርጋል ያህ internalized homophobia  ይባላል ። እራስን ካለመቀበል ወይም እራስን ከመጥላት የሚመጣ ሲሆን በ community ውስጥ ላለው አብዛኛው depression , anxiety , addiction and suicide  መንስኤ ነው ከራሳችንም አልፎ ለጓደኞቻችን እና ለወዳጆቻችንም ጭምር የሚተርፍ ትልቅ ችግር ነው ። ልላችሁ የምፈልገው አንድ ነገር THERE IS NOTHING WRONG WITH WHO YOU ARE የተፈጠራችሁበት ተፈጥሮ ነውና learn to love it  እራሳችሁን እንድትጠሉ ያደረጋችሁ የምትኖሩበት ማህበረሰብ አመለካከት ነው እንጂ የሚጠላ ማንነት ስላለን አይደለም ። take your time  አንብቡ እወቁ ያደጋችሁበት ነው ማለት ትክክል ነው ማለት አይደለም !!   supportive ጓደኛ ፈልጉ i'm no therapist but በሚጠላን ማህበረሰብ ውስጥም እራሳችንን መውደድ ለራሳችን የምንሰጠው ትልቁ ስጦታ ነው እናም ከዚህም በላይ ይገባናል don't forget that 🫰🫰🫰 #ሰላምእናነፃነትለሁሉም

ከ "ስለ አባላዘር ያለን እውቀት እና ግንዛቤ " የተወሰደ እስከ አሁን አላነበባችሁትም🙄 ? ምን እየጠበቃችሁ ነው...በሉ ፈጠን ፈጠን 📖📖📖 #መልካም ቀን 🌈🌈🌈 #ሰላምእናነፃነትለሁሉም #
+3
ከ "ስለ አባላዘር ያለን እውቀት እና ግንዛቤ " የተወሰደ እስከ አሁን አላነበባችሁትም🙄 ? ምን እየጠበቃችሁ ነው...በሉ ፈጠን ፈጠን 📖📖📖 #መልካም ቀን 🌈🌈🌈 #ሰላምእናነፃነትለሁሉም #የእናንተድምፅየሁላችንነፃነት

አቤት በይኝ ልቦናሽም ይወቅ ማፍቀሬን ልንገረሽ ደፈር ልበልና የውስጤን ላሳይሽ ሀያሉ ፍቅርሽ ከሚያንገበግበኝ ሌት ተቀን ከምረበሽ ትተሽ ከምትርቂኝ ብርታትም አይሆነኝ ካንቺ መለየቱ ታማሚውም ልቤ ቢቀር መዋተቱ ሙሉ ልብ ሆነሽ አቤት በይኝ እቱ ምንጭ ፣ ከሆነ ቦታ 😁 ቤት ባይመታም ልብ ይመታል 😊 #ሰላምእናነፃነትለሁሉም #ኩሩሴትአፍቃሪእንስት

Just for fun የሁለት ጣዕረሞት ወግ፧😂😂 ዳንኤል ፡ ሄይ ! ናቲ ፡ ሀይ ! ዳኒ ፡ እንዴት ነበር የሞትከው? ናቲ  ፡ ባለትዳር ወንድ ሳማግጥ እንዳልያዝ ብዬ ፍሪጅ ውስጥ ገብቼ ፣ ተዘግቶብኝ ነው የሞትኩት። በመጀመርያ 'የቀዘቀዘኝ መጣ ፣ ቀጥሎ በረዶ ሆንኩኝ ፣ ከዚያም በቃ!! መተንፈስ ተስኖኝ ፡ አየር ማስወጣት ና ማስገባት ስያቅተኝ ፤ ታፍኜ ሞትኩ። ዳኒ ፡ ዋው!!...ያንተው በጣም ያሳዝናል። ናቲ ፡ አወ። ያንተስ እንዴት ነበር? ዳኒ ፡ እኔ!! በልብ ድካም ነው የሞትኩት። ናቲ ፡ ማለት...እንዴት? ምን ተፈጠረ? ዳኒ ፡ ፍቅረኛዬ አማገጠብኝ!!! የዛን ቀን ወደቤት ስመለስ ፣ ቤት ውስጥ የወንድ ጫማ አየሁኝ። በፍጥነት ወደአልጋ ክፍል ሮጥኩ ፤ እሱ ብቻ ነበር ያለው ፍቅረኛዬን  እርቃኑን ሳየው ሰውየው ቤት ውስጥ እንደተደበቀ አልተጠራጠርኩም ፤ እሱም ደንግጦ ና ፈርቶ ነበር። ናቲ  ፡ እ....ሺ!!!! ዳኒ ፡ ከዚያማ! መፈለግ ጀመርኳ!! ሙሉ ቤቱን ማተራመስ ተያያዝኩ። አንዴ የእንግዶች ክፍል ፣ አንዴ ኩሽና ፣ ባኞ ቤት ፣ ሽንት ቤት ፣ መመገብያ ክፍል ፣ ቁምሳጥን እያልኩ ብሯሯጥም ላገኘው አልቻልኩም። በሩጫው ምክንያት እዛው ልብድካም ይዞኝ ፀጥ አልኩ። ናቲ ፡ ደደብ!! ፍሪጅ ውስጥ ቼክ አርገህ ቢሆን ኖሮ ይሄኔ ሁለታችንም በህይወት እንቆይ ነበር!!😂🤣 #ሰላምእናነፃነትለሁሉም

11144748i6JR.mp34.06 MB

This is our music program which is broadcast in our Telegram group three days a week Tuesday, Thursday and  Saturday

የእናንተ ታሪክ ዋጋ ያለው እና መደመጥ ያለበት ነው🥰 #ባለታሪኮች #መናገር #መምከር #ማጋራት የምትፈልጉት የተኛውም ነገር ካለ ይፃፉልን! #ሰላምእናነፃነትለሁሉም #የእናንተድምፅየሁላችንነፃነት
የእናንተ ታሪክ ዋጋ ያለው እና መደመጥ ያለበት ነው🥰 #ባለታሪኮች #መናገር #መምከር #ማጋራት የምትፈልጉት የተኛውም ነገር ካለ ይፃፉልን! #ሰላምእናነፃነትለሁሉም #የእናንተድምፅየሁላችንነፃነት

የተወደዳችሁ የመሶብ ቤተሰቦች ስንጠብቀው እና ስንሰራበት የነበረውን በወሲባዊ ጤና ዙሪያ የሚያወራው "ስለ አባላዘር በሽታዎች ያለን እውቀት እና ግንዛቤ" የተሰኘውን እትማችንን ይዘን መተናል። ጥያቄ
የተወደዳችሁ የመሶብ ቤተሰቦች ስንጠብቀው እና ስንሰራበት የነበረውን በወሲባዊ ጤና ዙሪያ የሚያወራው "ስለ አባላዘር በሽታዎች ያለን እውቀት እና ግንዛቤ" የተሰኘውን እትማችንን ይዘን መተናል። ጥያቄ 🙋 ፣ ሀሳብ 💡፣ አስተያየት 🗨 ፣ ማስተካከያ ካላችሁ ሀሳባችሁን ለመቀበል በራችን ሁሌም ክፍት ነው። ከታች የምትመለከቱት ሊንክ መፅሐፉን በPDF መልክ ማውረድ የምትችሉበትን አቅም ይሰጣል ለእኛም ምን ያህል ሰው ጋር እንደደረሰ ለማወቅ ስለሚረዳን ነው በሊንክ ለማቅረብ የተገደድነው እንደምትረዱን ተስፋ እናደርጋለን 🙏 ደህንነታችሁ ቅድሚያ የምንሰጠው ነገር ስለሆነ ምንም አይነት የግል መረጃ ማስገባት አይጠበቅም— ለማውረድ እና ለማንበብ! አብሮነታችሁ እና አጋርነታችሁ ለእኛ ትልቅ ዋጋ አለው🥰 መፅሐፉን ለማውረድ ይጫኑኝ #ሰላምእናነፃነትለሁሉም #የእናንተድምፅየሁላችንነፃነት

​​የህይወት ሁሉ ዓላማ እድገት ነው መርህ 1: ሰው ያሰበውን ይፈጥረዋል ስለዚህ በትክክል አስብ በፈለከው መንገድ የማሰብ ችሎታህን ማዳበር አለብህ።ፊትለፊት የሚታየኝን ሳይሆን እኔ የምፈልገውን ማሰብ እውነተኛ ማሰብ ነው። መርህ 2 : የምታደርገው ንግድ ወይም ስራ ምንም ይሁን እኔ ብቻ ልጠቀም ባይ አትሁን ይልቅ ሌላውም ሰው የሚጠቀምበትን ነገር አስብ ሰውን በማጭበርበር እና በማታለል ገንዘብ ለማግኘት አትፉልግ አንተ ስትበለፅግ ሌላውም የሚጠቀምበትን መንገድ እሻ መርህ 3 : መበልፀግህ እና የምትፉልገውን ማግኘትህ የፈጣሪህ ፅኑ ፍላጎት እንደሆነ አምነት ተቀበል። ሁሌም እይታህን በምትፈልገው ነገር ላይ አድርግ ይቺንም አያሳጣኝ ብለህ የተሻለ ከመመኘትና ከመፈለግ አትቦዝን የምትፈልገውን ቤት ስራ እቃ አልባሳት በልቦናህ እየሳልክ ሁሌ ተንቀሳቀስ መርህ 4 : እምነት የሚወለደው ከምስጋና ውስጥ ነው። ምስጋና ስሜታችንን አዕምሮአችንን የበረከት ምንጭ ወደሆነው ኃይል ይስበዋል። ስለዚህ ከፈጣሪ ጋር የጠበቀ ግንኙነት እንዲኖርህ አመስግን ሳነብ ካገኘውት! #የእናንተድምፅየሁላችንነፃነት #ሰላምእናነፃነትለሁሉም

Dear Mesob fam ደህና አድራችኋል🥰 ይህን የገንገበት ቻናል ሪፓርት በማድረግ እንተባበር 💪💪💪 #የእናንተድምፅየሁላችንነፃነት #ሰላምእናነፃነትለሁሉም
Dear Mesob fam ደህና አድራችኋል🥰 ይህን የገንገበት ቻናል ሪፓርት በማድረግ እንተባበር 💪💪💪 #የእናንተድምፅየሁላችንነፃነት #ሰላምእናነፃነትለሁሉም

📍ከ አንድ ወንድማችን የደረሰኝ መልዕክት ነው በጥንቃቄ አንብቡት!!! ከላይ በፎቶው የምትመለከቱትን ልጅ ተጠንቀቁት። አንድ ወንድማችን በቴሌግራም አውርቶት ጎሮ አካባቢ ሲያገኘው ከጓደኛው ጋር ሁኖ
📍ከ አንድ ወንድማችን የደረሰኝ መልዕክት ነው በጥንቃቄ አንብቡት!!! ከላይ በፎቶው የምትመለከቱትን ልጅ ተጠንቀቁት። አንድ ወንድማችን በቴሌግራም አውርቶት ጎሮ አካባቢ ሲያገኘው ከጓደኛው ጋር ሁኖ ፖሊስ ነኝ በማለት ደብድበውት 20,000 ብር ወስደውበታል። አጭበርባሪዎች ስላሉ እባካችሁ የምታገኙትን ሰዎች በጥንቃቄ እየመረመራችሁ ይሁን። የት ነህ እንባዳ እያላችሁ በየሰፈሩ አትሩጡ.... የመጀመሪያ ቀን ግንኙነት ላይ ካፌ ውስጥ ተቀጣጥራችሁ ብትገናኙ መልካም ነው። + ልታገኙት የምትፈልጉትን ሰው ከወር በላይ አውሩት!!! ይህንን መልዕክት በሁሉም የቴሌግራም ግሩፕና ፌስቡኮቻችሁ ላይ አጋሩ። የልጁ የቴሌግራም username ወይም ቁጥር ማግኘት አልቻልኩም።

​​🩺 ውድ ኢትዮጵያዊ LGBTQ+ ስለ STI ምን ያህል ታቃላቹህ? አንዳንድ የSTI በሽታዎች ምልክት ሳያሳዩ ሊኖሩ ይችላሉ ፣ አንዳንዶቹን በቀላሉ ልንከላከላቸው እንችላለን ፣ ሌሎቹ ደግሞ በጊዜ ካልታወቁ ወደ ከባድ የጤና ችግር ሊያመሩ ይችላሉ። ግን… ስለእነዚህ ሁሉ በቂ መረጃ አለን? 🤔 📖 ስለ STI 🔬 ምርመራ 💊 ህክምና 🛡️ መከላከያ እና ብዙ ተዛማጅ ጉዳዮችን LGBTQ+ Community ላይ መሰረት በማድረግ በቀላል አማርኛ ለናንተ ለቤተሰቦቻችን የሚያቀርብ መጽሐፍ በቅርቡ ይመጣል። «እውቀት መከላከያ ነው ፣ ጤና መብት ነው ፣ ሁሉም ሰው ባለመገለል ጤናውን የመጠበቅ መብት አለው» በሚል መሪ ቃል ወደናንተ የሚደርስ ይሆናል 😊 📚 — በቅርቡ ለኛ ፣ ከኛ ! ታዲያ ይሄን መፅሀፍ በሁሉም የመሶብ ድህረ ገፆች ያገኙታል ፣ እስከዛ ገፆቻችንን በመቀላቀል ይጠብቁን። 🙏 ከመሶብ ጋር ወደፊት 😊 እየተቀላቀላችሁን

Sometimes you meet someone and wish they could be your last—the last chapter after all the shitty dating, hookups, chasing, a
Sometimes you meet someone and wish they could be your last—the last chapter after all the shitty dating, hookups, chasing, and running around. You want them to be your home. Your lover. Your best friend. Someone who is just as tired as you are and finally ready to settle down, to stop searching, and to build something real together. I wish you all the blessing of finding that ONE PERSON—someone who feels like home and chooses to stay. And remember: a home is built on wisdom, knowledge, understanding, patience, and love. #peaceandfreedomforall #yourvoiceourfreedom