uk
Feedback
Mella Tutorials

Mella Tutorials

Відкрити в Telegram

A hub of wisdom. Subscribe on Youtube | www.youtube.com/@mella_tutorials Buy ads https://telega.io/c/mella_tutorials

Показати більше
6 224
Підписники
Немає даних24 години
-337 днів
-8730 днів
Архів дописів
ተወዳጁን የማዕበል ፈጠነ 'ሐሽማል' መጽሐፍ በነጻ ልንሸልምዎ ነው። ከእርሶ የሚጠበቀው www.hohebooks.com ላይ ተመዝግበው የሎተሪ ትኬቱን በነጻ መቁረጥ ብቻ ነው። እድልዎን ይሞክሩ፣ በየሳም
ተወዳጁን የማዕበል ፈጠነ 'ሐሽማል' መጽሐፍ በነጻ ልንሸልምዎ ነው። ከእርሶ የሚጠበቀው www.hohebooks.com ላይ ተመዝግበው የሎተሪ ትኬቱን በነጻ መቁረጥ ብቻ ነው። እድልዎን ይሞክሩ፣ በየሳምንቱ እሁድ እሁድ የሚወጣ በነጻ እድልዎን የሚሞክሩበት Book Lottery አዘጋጅተናል። Hohe Books, Where Every Book Finds Its Next Reader.

ሰኔ 2፡ 2017 ዓም የተሰጡትን ኤግዚት ኤግዛም ጥያቄዎች ክፍል 1 እና 2 ቪድዮ እነዚህን ይመስላሉ ያላያችሁ እንድትመለከቱ እጋብዛችኋለሁ https://www.youtube.com/playlist?list=PL5SvRn1ByFvshw2zG-LOWbw9C9-iVwpsR የተቀሩትን ክፍሎች በቅርብ ቀን ይጠብቁን።

#ExitExamUpdates በጥር ወር 2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ ከታህሳስ 06/2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተከናወነ እንደሚገኝ ይታወቃል። ፈተናውን ለመጀመሪ
+1
#ExitExamUpdates በጥር ወር 2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ ከታህሳስ 06/2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተከናወነ እንደሚገኝ ይታወቃል። ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ የምትወስዱ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባችሁን በተቋም ደረጃ በተጠቀሱት ቀናት አድርጋችሁ መረጃችሁ በምትማሩበት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም አማካኝነት ለትምህርት ሚኒስቴር የሚላክ ይሆናል፡፡ ⏩ የክፍያ ጉዳይ፦ ቴሌብር በመጠቀም Payment የሚለውን በመጫን ከዛም Education fee የሚውን በመንካት ከሚመጡ ዝርዝሮች "Educational Assessment and Examinations Service" የሚለውን በመጫን የፈተና አስተዳደር ክፍያ 750 ብር መፈፀም ይጠበቅባችኋል፡፡ (ምስል 2) ⏩ የመውጫ ፈተናውን በድጋሜ የምወስዱ አመልካቾች ምዝገባ የምታደርጉት በራሳችሁ ነው 👉🏽 https://exam.ethernet.edu.et ⏩ የመፈተኛ Password እና የመግቢያ ትኬት የፈተና ጊዜው ሲደርስ የሚሰጣችሁ ይሆናል፡፡ ⏩ Username የረሳችሁ forgot username በመጠቀም ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ ⏩ ከዚህ ቀደም በተለያየ ሁኔታ ከአንድ ጊዜ በላይ ከተመዘገባችሁ ሲስተሙ ሁሉንም Username ያሳያል፤ አንዱን በቻ ይዛችሁ መመዝገብ ይኖርባችኋል፡፡ @tikvahuniversity

#MoE #ExitExam ትምህርት ሚኒስቴር በጥር ወር 2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ይሰጣል። ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚወስዱ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ ትናንት ታህሳስ 06/2018 ዓ.ም የተጀመረ ሲሆ
+1
#MoE #ExitExam ትምህርት ሚኒስቴር በጥር ወር 2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ይሰጣል። ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚወስዱ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ ትናንት ታህሳስ 06/2018 ዓ.ም የተጀመረ ሲሆን እስከ ታህሳስ 13/2018 ዓ.ም ይቆያል። እነዚህ ተማሪዎች በተቋም ደረጃ ምዝገባቸውን በተጠቀሱት ቀናት አድርገው መረጃቸው ለትምህርት ሚኒስቴር የሚላክ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የፈተና አስተዳደር ክፍያ 750 ብር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት በኩል በመክፈል፥ የከፈሉበትን ኦሪጅናል ደረሰኝ ከነሙሉ ስማቸው ለየትምህርት ክፍላቸው መላክ ይጠበቅባቸዋል። የመውጫ ፈተናውን በድጋሜ የሚወስዱ አመልካቾች ምዝገባ የምታደርጉት ደግሞ በራሳቸው እንደሆነ ተገልጿል። ፈተናውን በድጋሜ የሚወስዱ ምዝገባቸውን https://exam.ethernet.edu.et ላይ ማከናወን ይችላሉ። የምዝገባ ሒደቱን የሚያሳይ ቪዲዮ👇 https://youtu.be/C9KkQ9AHd2o Via @tikvahuniversity

photo content

በድጋሚ ለምትፈተኑ

በጥር 2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና የሚወስዱ እጩ ምሩቃን ዝርዝርና ሙሉ መረጃ መሙያ ቅፅ

#ETA የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና በዓመቱ አጋማሽ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል፡፡ በዚሁ መሰረት የተፈታኞች ምዝገባ ከዛሬ ታህሳስ 06/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለማካሔድ የታቀደ መሆኑን የትም
#ETA የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና በዓመቱ አጋማሽ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል፡፡ በዚሁ መሰረት የተፈታኞች ምዝገባ ከዛሬ ታህሳስ 06/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለማካሔድ የታቀደ መሆኑን የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በላከው ሰርኩላር ገልጿል፡፡ በዚህም አስፈታኝ የሆኑ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምዝገባ ከታህሳስ 06-13/2018 ዓ.ም ስለሚካሄድ በተጠቀሱት ቀናት ብቻ ተፈታኞች እንዲመዘገቡ አስፈላጊውን እንዲያደርጉ ጠይቋል፡፡ ተቋማቱ ፈቃድ በተሰጣቸው የትምህርት መስኮች፣ የትምህርት ደረጃ፣ መርሐግብር እና ካምፓስ በ2018 ዓ.ም አጋማሽ ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ የሚፈተኑ እጩ ምሩቃን ዝርዝር መረጃ ከታች በተያያዘው ቅፅ መሰረት ዝርዝር መረጃውን በተጠቀሱት ቀናት ከዚህ በፊት በምታስገቡበት ሲስተም እንደታስገቡ ባለሥልጣኑ አሳስቧል፡፡ @tikvahuniversity

ለመጀመሪያ ጊዜ ለምትፈተኑ

#ExitExam በጥር ወር 2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ለመውሰድ ምዝገባ ያድርጉ! የተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ፦ ከታህሳስ 06-13/2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተናውን የምትፈተኑ
#ExitExam በጥር ወር 2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ለመውሰድ ምዝገባ ያድርጉ! የተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ፦ ከታህሳስ 06-13/2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተናውን የምትፈተኑ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባችሁን በተጠቀሱት ቀናት ማድረግ ይጠበቅባችኋል። @tikvahuniversity

#ETA የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ፈቃድ ባገኙ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሩና በ2018 ዓ.ም አጋማሽ #የመውጫ_ፈተና ለሚፈተኑ ተማሪዎች የማጣርያ መስፈርቶችን ለሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋ
+1
#ETA የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ፈቃድ ባገኙ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሩና በ2018 ዓ.ም አጋማሽ #የመውጫ_ፈተና ለሚፈተኑ ተማሪዎች የማጣርያ መስፈርቶችን ለሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ልኳል፡፡ ብቁ እጩ ተፈታኝ ሆኖ ለፈተናው ለመቅረብ መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፦ ➫ የተማሩብት ተቋም የተሰጠውን የፈቃድ ጊዜ፣ የትምህርት መስክ እና ካምፓስ ማረጋገጥ፣ ➫ የተፈታኝ ሙሉ ስም እስከ አያት መኖሩን ማረጋገጥ፣ ➫ ወደ ተቋሙ በዝውውር የመጡ ተማሪዎች ካሉ የዝውውር ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣ ➫ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ በቀረቡት የመውጫ ፈተና ተፈታኞች መረጃ፣ በትምህርት መስኮች እና በካምፓሶች የስነ-ስርዓት ጥሰት የሌላቸው መሆኑ ማረጋገጥ፣ በትምህርት ላይ ቆይታቸው አራት፣ አምስት እና ስድስት ዓመት ለሚጠናቀቅ የትምህርት መስኮች በየመርሐግብሮቹ ሊረጋገጡ የሚገባ የተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከላይ ከተያያዙት ምስሎች ይመልከቱ። @tikvahuniversity

በሃገራችን የመጀመሪያው ያገለገሉና ተወዳጅ ከህትመት የጠፉ መጻሐፍትን መሸጫና መግዣ Customer to Customer E-Commerce Platform. Buy | Sell | Rent | Donate | W
በሃገራችን የመጀመሪያው ያገለገሉና ተወዳጅ ከህትመት የጠፉ መጻሐፍትን መሸጫና መግዣ Customer to Customer E-Commerce Platform. Buy | Sell | Rent | Donate | Write www.hohebooks.com

Including the exit exam questions given in June 2017 E.C. we have prepared a file containing more than 600 management, busine
Including the exit exam questions given in June 2017 E.C. we have prepared a file containing more than 600 management, business management, and business administration questions along with their explanatory answers in PDF format, covering exams from 2015 E.C. onward. Additionally, we have prepared PDF files containing blueprint-based short notes and model questions for all 16 courses. If you need them, please call us: 0933025888 0710526605

Guys እንዴት ናችሁ። ይህ ክፍል 2 ቪድዮ ይህ ሰኔ 2/2017 Management, Business Management and Business Administration Exit Exam ጥያቄዎች ማብራሪያ ነው። ይመልከቱት በብዙ ያተርፉበታል VPN በማብራት ይመልከቱ 🙏 https://youtu.be/x4K8U6WMfdE

ሰኔ 2017 ዓም የተሰጡትን የexit exam ጥያቄዎችን ጨምሮ ከ2015 ዓም ጀምሮ ሲሰጡ የነበሩትን ከ600 በላይ የሚሆኑ የ management, business management and business
ሰኔ 2017 ዓም የተሰጡትን የexit exam ጥያቄዎችን ጨምሮ ከ2015 ዓም ጀምሮ ሲሰጡ የነበሩትን ከ600 በላይ የሚሆኑ የ management, business management and business administration ጥያቄዎች ከነማብራሪያ መልሳቸው በpdf መልኩ የተዘጋጅ file። እናም በተጨማሪም 16ቱም ኮርሶች ላይ blueprint መሰረት በማድረግ የተዘጋጁ short notes ከ model ጥያቄዎች ጋር የተዘጋጁ pdf files ከፈለጉ ይደውልልን። 0933025888 0710526605