Mella Tutorials
Відкрити в Telegram
A hub of wisdom. Subscribe on Youtube | www.youtube.com/@mella_tutorials Buy ads https://telega.io/c/mella_tutorials
Показати більше6 263
Підписники
+324 години
+317 днів
-1130 днів
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
жовтень '26жовт '26
жовтень '26
+24
в 0 каналах
вересень '26
+91
в 0 каналах
Get PRO
серпень '26
+74
в 1 каналах
Get PRO
липень '26
+101
в 0 каналах
Get PRO
червень '26
+202
в 0 каналах
Get PRO
травень '26
+313
в 0 каналах
Get PRO
квітень '26
+190
в 0 каналах
Get PRO
березень '26
+242
в 0 каналах
Get PRO
лютий '26
+366
в 0 каналах
Get PRO
січень '26
+258
в 1 каналах
Get PRO
грудень '25
+413
в 0 каналах
Get PRO
листопад '25
+327
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '25
+343
в 0 каналах
Get PRO
вересень '25
+103
в 0 каналах
Get PRO
серпень '25
+111
в 0 каналах
Get PRO
липень '25
+88
в 0 каналах
Get PRO
червень '25
+189
в 0 каналах
Get PRO
травень '25
+386
в 0 каналах
Get PRO
квітень '25
+251
в 0 каналах
Get PRO
березень '25
+231
в 1 каналах
Get PRO
лютий '25
+250
в 0 каналах
Get PRO
січень '25
+384
в 0 каналах
Get PRO
грудень '24
+389
в 1 каналах
Get PRO
листопад '24
+348
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '24
+206
в 1 каналах
Get PRO
вересень '24
+169
в 3 каналах
Get PRO
серпень '24
+212
в 1 каналах
Get PRO
липень '24
+198
в 0 каналах
Get PRO
червень '24
+600
в 1 каналах
Get PRO
травень '24
+575
в 2 каналах
Get PRO
квітень '24
+613
в 3 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 04 жовтня | +2 | |||
| 03 жовтня | +6 | |||
| 02 жовтня | +10 | |||
| 01 жовтня | +6 |
Дописи каналу
| 2 | happy irreecha | 1 195 |
| 3 | Немає тексту... | 2 672 |
| 4 | የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ክፍያ ከ750 ወደ 2,000 ብር ከፍ አለ።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለሚሰጣቸው ልዩ ልዩ አገልግሎቶች የሚከፈል ክፍያን የሚያሻሽል አዲስ ደንብ ወጥቷል።
በዚህም ቀደም ሲል 750 ብር የነበረው የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና (Exit Exam) ክፍያ ወደ 2,000 ብር ከፍ ብሏል። ከዚህ ውስጥ 500 ብር የምዝገባ፣ 1,500 ብር ደግሞ የፈተና ክፍያ ሲሆን፣ ለውጭ ዜጎች 100 ዶላር ተወስኗል።
በተጨማሪም፦
- የድህረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ፦ ለኢትዮጵያውያን 3,500 ብር፤ 500 ብር የምዝገባና 3,000 ብር የፈተና ክፍያ። ለውጭ ዜጎች 100 ዶላር።
- የ12ኛ ክፍል ፈተና ምዝገባ ፦ ለኢትዮጵያውያን 950 ብር፤ ለውጭ ዜጎች 100 ዶላር።
- የሙያ ፈቃድና ብቃት ምዘና ፦ ለኢትዮጵያውያን 3,500 ብር፤ 1,000 ብር የምዝገባና 2,500 ብር የፈተና ክፍያ። ለውጭ ዜጎች 150 ዶላር።
- የትምህርት ማስረጃ ምትክ ሰርተፊኬት ፦ ለኢትዮጵያውያን 600 ብር ፤ ለውጭ ዜጎች 115 ዶላር።
- ምትክ ሰርተፊኬትና ማረጋገጫ፦ ለኢትዮጵያውያን 900 ብር ፤ ለውጭ ዜጎች 170 ዶላር።
- የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጥ/ማጣራት፦ ለኢትዮጵያውያን 400 ብር፤ ለውጭ ዜጎች 75 ዶላር።
- በስም ላይ የፊደል ግድፈት ለማስተካከል ፦ ለኢትዮጵያውያን 700 ብር፤ ለውጭ ዜጎች 130 ዶላር።
- ኦፊሴላዊ ትራንስክሪፕት መላክ ፦ ለኢትዮጵያውያን 750 ብር፤ ለውጭ ዜጎች 50 ዶላር።
የፈተና ውጤት መረጃን ለምርምር ለሚጠይቁ ተቋማት በአንድ ጥናት 10,000 ብር፣ ለውጭ ተቋማት 1,875 ዶላር ክፍያ ተወስኗል። ለግለሰቦች ደግሞ ለኢትዮጵያውያን 1,000 ብር፣ ለውጭ ዜጎች 190 ዶላር እንደሚከፈል ተገልጿል።
በተጨማሪም ያገለገሉ የምዘና መሳሪያዎችን ለመጠቀም ከጠቅላላ ወጪው 5 በመቶ፣ አዲስ የምዘና መሳሪያ ለማዘጋጀት ደግሞ 10 በመቶ ክፍያ እንደሚፈጸም ደንቡ ያስቀምጣል።
ደንቡ ለሌሎች የምዘናና የማረጋገጫ አገልግሎቶችም አዳዲስ የክፍያ ተመኖችን አካቷል።
የተሻሻለው ደንብ ቁጥር 593/2018 ሙሉ ይዘት ከላይ በተያያዘው ምስል ላይ ይገኛል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መስከረም 17 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia | 2 769 |
| 5 | እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ
@mella_tutorials | 2 534 |
| 6 | Exit Exam Materials
@melakubeshaw
0933025888/0710526605 | 4 885 |
| 7 | https://vt.tiktok.com/ZSqG4sGA5/ | 4 221 |
| 8 | Exit Exam Training
https://vt.tiktok.com/ZSq4BN81M/ | 4 431 |
| 9 | https://vt.tiktok.com/ZSqxqRPKP/ | 4 527 |
| 10 | Exciting news for all Management, Business Management, and Business Administration students!
We have started registration for the online training for the exit exam to be given in January 2019 E.C. Register by calling 🤙 0933025888/0710526605. ✍️ @melakubeshaw. Since the training starts on October 2, 2019 E.C., registration is now open for students who want to be trained.
In this training, we will thoroughly cover all 16 courses that appear on the exam to make you fully qualified. You will also receive study materials to assist your reading and access to previously prepared practice questions.
Mella Tutorials
A Hub of Wisdom. | 4 497 |
| 11 | አስደሳች ዜና ለማኔጅመንት፤ ቢዝነስ ማኔጅመንት፤ እንዲሁም ቢዝነስ አድምንስትሬሽን ተማሪዎች በሙሉ
ጥር 2019 ዓ.ም ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና የኦን ላይን ስልጠና ምዝገባ ስለ ጀመርን በስልክ ቁጥር 🤙 0933025888/0710526605 ✍️ @melakubeshaw ደውለው ይመዝገቡ። ስልጠናው ጥቅምት 2, 2019 ስለሚጀምር መሰልጠን የምትፈልጉ ተማሪዎች ምዝገባ ጀምረናል።
በስልጠናውም ለፈተና የሚመጡትን ሁሉንም ማለትም 16ቱንም ኮርሶች ጥንቅጥ አድርገን በመስጠት ለፈተና ብቁ እናደርጋችኋለን። ለንባብ የሚያግግዞትን ማቴርያል እናም ከአሁን በፊት የተዘጋጁ ጥያቄዎችን ያገኛሉ።
መላ ቱቶሪያልስ
የጥበበ ቋት | 3 516 |
| 12 | የዋካ መጻሕፍት የ አዲስ ዓመት ስጦታ
www.wakabooks.com ወይም Waka Books መተግበሪያችንን ከፕሌይ ስቶር በማውረድ Free Gifts የሚለውን በመጫን በነጻ አድልዎን ይሞክሩ! | 4 013 |
| 13 | መልካም አዲስ ዓመት !
Baga Bara Haaraa Geessan !
ርሑስ ሓዱሽ ዓመት ! | 3 794 |
| 14 | መልካም አዲስ ዓመት !
Baga Bara Haaraa Geessan !
ርሑስ ሓዱሽ ዓመት ! | 1 |
| 15 | Немає тексту... | 5 419 |
| 16 | አስደሳች ዜና ለማኔጅመንት፤ ቢዝነስ ማኔጅመንት፤ እንዲሁም ቢዝነስ አድምንስትሬሽን ተማሪዎች በሙሉ
ጥር 2019 ዓ.ም ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና የኦን ላይን ስልጠና ምዝገባ ስለ ጀመርን በስልክ ቁጥር 🤙 0933025888/0710526605 ✍️ @melakubeshaw ደውለው ይመዝገቡ። ስልጠናው ጥቅምት 2, 2019 ስለሚጀምር መሰልጠን የምትፈልጉ ተማሪዎች ምዝገባ ጀምረናል።
በስልጠናውም ለፈተና የሚመጡትን ሁሉንም ማለትም 16ቱንም ኮርሶች ጥንቅጥ አድርገን በመስጠት ለፈተና ብቁ እናደርጋችኋለን። ለንባብ የሚያግግዞትን ማቴርያል እናም ከአሁን በፊት የተዘጋጁ ጥያቄዎችን ያገኛሉ።
መላ ቱቶሪያልስ
የጥበበ ቋት
Exciting news for all Management, Business Management, and Business Administration students!
We have started registration for the online training for the exit exam to be given in January 2019 E.C. Register by calling 🤙 0933025888/0710526605. ✍️ @melakubeshaw. Since the training starts on October 2, 2019 E.C., registration is now open for students who want to be trained.
In this training, we will thoroughly cover all 16 courses that appear on the exam to make you fully qualified. You will also receive study materials to assist your reading and access to previously prepared practice questions.
Mella Tutorials
A Hub of Wisdom. | 4 537 |
| 17 | የ2018 ሰኔ 2 መውጫ ፈተናን ጨምሮ ያሉ Materials ከፈለጉ ያናግሩን
✍️ @melakubeshaw
🤙 0933025888 | 3 732 |
| 18 | Check out Mella Tutorials's profile on Sydro.
https://api.aemro.net/mobile/profile/2206eb72-1499-4d61-a55d-dbd46d83f030 | 4 585 |
| 19 | Something big is coming soon!
Stay connected. The best is yet to come. 🔥
Mella Tutorials
A Hub of Wisdom | 5 302 |
| 20 | Waka Books Android Mobile Application ለተጠቃሚዎች ቀርቧል። ከታች 👇 በሚገኘው ሊንክ ከፕሌይ ስቶር ይጫኑ።
https://play.google.com/store/apps/details... | 4 869 |
