uk
Feedback
Don Bosco School G9 (2016)

Don Bosco School G9 (2016)

Відкрити в Telegram

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
351
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
-130 день
Архів дописів
photo content

☝ ት/ቤታችን ከዚህ በኋላ ለወላጆች መረጃዎችን የሚያደርሰው በዚህ ሊንክ በሚገኘው የቴሌግራም ቻናል ነው ስለሆነም join በማለት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ።

photo content

2015/2023 Grade 12 Entrance Exam High Scorer
+2
2015/2023 Grade 12 Entrance Exam High Scorer

phy grade 9 correction wrst one.pdf2.95 KB

Bio answer key Grade 9.docx0.13 KB

Geography Grade 9 answerkey.docx0.13 KB

photo content

photo content
+1

photo content
+1

photo content

photo content

H.P.E. Grade9 NOTE.doCx0.29 KB

ውድ ተማሪዎቻችን እና የተከበራችሁ ወላጆች ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ በተላለፈ መመሪያ መሰረት ነገ ዓርብ መስከረም 25 /2016 ዓ.ም በኢሬቻ በዓል ምክንያት ትምህርት ቤት ዝግ ሆኖ የሚውል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ሰኞ መስከረም 28 ቀን 2016 ዓ.ም መደበኛ ትምህርት የሚቀጥል ስለሆነ ተማሪዎች በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡ ት/ቤቱ

photo content

ለዶን ቦስኮ ካቶሊክ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች እና ወላጆች በሙሉ እንኳን ለ2016ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ!! ውድ ተማሪዎች እና የተከበራችሁ ወላጆች ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ በወረደው መመሪያ መሰረት ትምህርት ሰኞ መስከረም 7 /2016ዓ.ም እንደሚጀመር የተገለጸ ቢሆንም በት/ቤታችን እየተደረገ ባለው የመማሪያ ክፍሎች እድሳት ምክንያት በዕለቱ ትምህርት የማይጀመር መሆኑን እያሳወቅን ከ11ኛ ክፍል በሰተቀር ማክሰኞ መስከረም 8/2016ዓ.ም ትምህርት የሚጀመር እና በዕለቱ የግማሽ ቀን ት/ት(2 :00 _ 6 :10) የሚሰጥ መሆኑን እንገልፃለን። ማሳሰቢያ፡ 1. ውድ ተማሪዎች በዕለቱ የመማሪያ ቁሳቁስ በሟሟላት እና የት/ቤቱ ስርዓት በሚፈቅደው መሰረት የደንብ ልብስ(uniform)በሟሟላት በሰዓቱ ት/ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን። 2. የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች የመማሪያ ክፍሎች ዕድሳት ያልተጠናቀቀ ስለሆነ የ11ኛ ክፍል ትምህርት የሚጀምረው ረቡዕ መስከረም 9/2016ዓ. ም መሆኑን እንገልፃለን። ት/ቤቱ

🌻ውድ ተማሪዎቻችን እና ወላጆች🌻 እንኳን ለ2016ዓ.ም አዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!!! በዓሉ የሰላም፣የደስታ የስኬት እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን። ት/ቤቱ
🌻ውድ ተማሪዎቻችን እና ወላጆች🌻 እንኳን ለ2016ዓ.ም አዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!!! በዓሉ የሰላም፣የደስታ የስኬት እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን።                            ት/ቤቱ

photo content

photo content