cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም(ሰለፍዮች) ተማሪዎች ጀመዐ.. እና አካባቢዋ Wolaita sodo university Muslim(Selefyoch) students jemea')

ጌታችን አላህ እንዲህ ይላል፡ከፊላችሁንም ለከፊላችሁ ፈተና አድርገናል፡ትታገሳላችሁን? [አልፉርቃን፡ 20] https://t.me/WSU_Muslim1SelefyStudents

Більше
Рекламні дописи
229
Підписники
+124 години
Немає даних7 днів
+830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ሰዎች እንደ መጽሐፍ ናቸው - • አንዳንዶቹ ግልጽ ናቸው፤ ምንም የሚደብቁት ነገር የላቸዉም፤ ርዕሳቸዉን በማየት ዉስጣቸዉን ታያለህ፡፡ • አንዳንዶች ደግሞ ሽፋናቸው ሳቢ ነው፤ ግና ዉስጣቸው ቁምነገር የሌለው ይሆናል፡፡ • አንዳንዶች ደብዛዛና ቀዝቃዛ ናቸው፤ ስትቀርባቸው ፍካታቸው ይገለጣል፣ መዓዛቸው ያዉዳል፡፡ • ሌሎች ደግሞ ቀላል ናቸው፤ በአንድ ጊዜ ንባብ ትወዳቸዋለህ፣ ትቀርባቸዋለህ፡፡ • አንዳንዶች ደግሞ ከባድ ናቸው፤ ሞክረህ ሞክረህ ትተዋቸዋለህ፡፡ • አንዳንዶች ደግሞ አይገቡህም፤ እስክትረዳቸው ድረስ ደጋግመህ ማንበብ ይኖርብሃል፡፡ አንብቡ! ማንበብ መልካም ነው፡፡ t.me/AbuSufiyan_Albenan
Показати все...
🚫 ወንድሜ የሴትን ልጅ ፈተና ተጠንቀቅ❗ ኮፒ የሴት ልጅ ፈተና ልክ እንደዚህ ታሪክ 👇 ከሱና ሊያንሸራትትህ አልፎም ዲንህን ሊያስቀይርህ ይችላልና ተጠንቀቅ። ታሪኩ እንዲህ ነው:- በግብፅ ከተማ ውስጥ አንድ ከመስጂድ የማይጠፋ መስጂድን በአዛን በሷላት አጥብቆ የሚይዝ ሙዓዚን ነበረ። በርሱም ላይ ጥሩ ለዲኑ መታዘዝና የኢባዳህ ብርሃኖች ይታዩበት ነበር፡፡ ከእለታት አንድ ቀን አዛን ሊያደርግ ወደ ሚናራህ ወጣ ታዲያ አዛን ላይ ሳለ ከመስጂዱ ስር ወዳሉ ነስራኒዮች ቤት አይኑን ሲልክ ድንገት ከአንዱ ቤት ውስጥ አንዲትን እንስት ይመለከታል፡፡ ወዲያውኑ በውበቷ ተመርኮ ፈተና ላይ ይወድቅና፣ በፍጥነት እርሷ ወዳለችበት ቤት ሄዶ ዘው ብሎ ይገባል ልጅቱም ምን ፈልጎ እንደመጣ ትጠይቀዋለች። እሱ ፡- እንዲህ ሲል መለሰላት አንቺን ነው የምፈልገው❗️ እሷ ፡- ለምንድን ነው እኔን የፈለከኝ?"ብላ ጠየቀችው እሱ ፡- "ልቤ ባንቺ ተፈትኗል የልቤን መሰባሰቢያ ይዘሺዋል" አላት እሷ ፡- ያለምንም ጥርጥር መቼም እሺ ልልህ አልችም አለቸው እሱ ፡- እንግዲያውስ አገባሻለሁ" አላት እሷ ፡- "አንተ ሙስሊም ነህ እኔ ነስራኒይያህ (ክርስቲያን) ነኝ አባቴ           ደግሞ እንዲህ ሆነህ አንተን አይድረኝም" አለችው እሱ ፡- "ግዴለም እኔ ላንቺ ስል ነሳራ (ክርስቲያን) እሆናለሁ አላት እሷ ፡- እንደዛ ያደረግክ እንደሆን እኔም ፍቃደኛ ነኝ አለችው ከዚያም ይሄ ሰው እሷን ለማግባት ሲል ነሳራ (ክርስቲያን) ሆነና ከነርሱ ጋር ቤት ተቀመጠ፣ ታዲያ በዚያኑ እርሷን ጠይቆ ባገባበት የሰርጉ ዕለት ቤቱ ውስጥ ወዳለ ከፍ ወዳለ ቆጥ ሲወጣ ወድቆ ወዲያውኑ ህይወቱ አለፈች። እሷንም እስልምናውንም አጥቶ በኩፍር ላይ ሞተ ። ሰዒድ ኢብኑ ሙሰየብ (ረሒመሁሏህ) እንዲህ ይል ነበር :- "አላህ አንድም ነብይ አልላከም ሸይጧን በሴት ፈተና ሲያጠፋቸው ከነርሱ ላይ ተስፋ ባይቆርጥ እንጂ" 📚 [መውሱዓቱ ሊብኒ አቢ ዱንያ 4/540] አልሀሰን ኢብኑ ሷሊህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ሲል ይናገራል :- ሸይጣን ለሴት ልጅ እንዲህ ሲል ሰምቻለሁ "አንቺ የኔ ግማሽ ጎኔ ነሽ፣ እኔ በአንቺ የምወረውርብሽ ቀስቴ ነሽ፣ ደግሞም ባንቺ ከወረወርኩ አልስተም፣ አንቺ የሚስጥሬ ቦታ ነሽ፣ አንቺ የኔ የጉዳዬ መልዕክተኛ ነሽ" 📚 [መውሱዓቱ ሊብኒ አቢ ዱንያ 4/539] የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል "ለወንዶች ከሴቶች ይበልጥ ጎጂ የሆነ ፈተና ከኋላዬ አልተውኩም" 📚 [ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል ] ወንድሜ ከእንዲህ አይነት ፊቲና አላህ ይጠብቀን 🤲 [አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ ሊብኒ አልቀይም : ገፅ-167]
Показати все...
አዲስ የተጅዊድ ትምህርቶች ብቻ የሚለቀቁበት በተለይ ጀማሪ የሆናቹና በተጅዊድ ማንበብ ለሚያስቸግራቹ ጠቃሚ የሆነ ቻናል ነው።ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+YJ3doL5wTHpiYTdk
Показати все...
﴿يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللهَ وَلْتَنظُرْ نَفْسٌ مَّا قَدَّمَتْ لِغَدٍ وَاتَّقُوا اللهَ إِنَّ اللهَ خَبِيرٌ بِمَا تَعْمَلُونَ • وَلَا تَكُونُوا كَالَّذِينَ نَسُوا اللهَ فَأَنسَاهُمْ أَنفُسَهُمْ أُولَئِكَ هُمُ الْفَاسِقُونَ • لَا يَسْتَوِي أَصْحَابُ النَّارِ وَأَصْحَابُ الْجَنَّةِ أَصْحَابُ الْجَنَّةِ هُمُ الْفَائِزُونَ﴾. «اللَّهُمَّ حَبِّبْ إلَيْنَا الخَيْرَ كَمَا حَبَّبْتَهُ إلَى الَّذِينَ عَمِلُوا بِهِ وَرَأوا ثَوَابَهُ ، وَكَرِّهْ إلَيْنَا الشَّرَّ كَمَا كَرَّهْتَهُ إلَى الَّذِينَ عَمِلُوا بِهِ وَرَأوا عِقَابَهُ .. اللَّهُمَّ إنَّا نَسْألُكَ الجَنَّةَ وَمَا قَرَّبَ إلَيْهَا مِنْ قَوْلٍ أوْ عَمَلٍ ، وَنَعُوذُ بِكَ مِنَ النَّارِ وَمَا قَرَّبَ إلَيْهَا مِنْ قَوْلٍ أوْ عَمَلٍ».
Показати все...
አላህ ከአርሹ በላይ ነው የአብደላ አል ሀረሪ ሰዎች ጩኸት ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር https://t.me/MedrestuImamuAhmed https://t.me/Muhammedsirage
Показати все...
file_526316.mp4_m2vbot_242519682.opus4.37 KB
ብር ስትዘረዝሩ ሙሉ በሙሉ ቃልሰጧቹህ አትዘርዝሩ t.me/abumuazhusenedris
Показати все...
ስለ ዝርዝርምን ያክል ያውቃሉ .mp33.68 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.