uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮

𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮

Відкрити в Telegram

Tech Talk Ethiopia የቴክኖሎጂ ዓለምን በቀላሉ ይከታተሉ! 🚀 📱 የስልክና መተግበሪያ ዜናዎች 🤖 AI እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች 🌍 ዓለም አቀፍ የቴክ ዜናዎች 💡 ጠቃሚ የዲጂታል ምክሮች ሁሉንም ከኛ ያገኛሉ Join The channel now!

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу 𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮

Канал 𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 (@tech_talks_ethiopia) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 31 731 підписників, посідаючи 4 205 місце в категорії Технології та додатки та 1 154 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 31 731 підписників.

За останніми даними від 07 листопада, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -294, а за останні 24 години на -26, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 0.13%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 0.19% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 40 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 60 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 8.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“Tech Talk Ethiopia የቴክኖሎጂ ዓለምን በቀላሉ ይከታተሉ! 🚀 📱 የስልክና መተግበሪያ ዜናዎች 🤖 AI እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች 🌍 ዓለም አቀፍ የቴክ ዜናዎች 💡 ጠቃሚ የዲጂታል ምክሮች ሁሉንም ከኛ ያገኛሉ Join The channel now!”

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 08 листопада, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Технології та додатки.

31 731
Підписники
-2624 години
-2497 днів
-29430 днів
Архів дописів
Repost from Crypto family
😱ዓለም ሁሉ ስለዚህ አያወራ ነው 😳, አናንተስ አልሰማችሁም? አዲሱ በ online ገንዘብ ማግኛ ስራ ይፋ ሆኗል , በቃ ድህነት ሚባል ነገር ጠፋ 👏 መስራት ለምትፈልጉ ብቻ ያለው ቦታ ትንሽ ስለ
😱ዓለም ሁሉ ስለዚህ አያወራ ነው 😳, አናንተስ አልሰማችሁም? አዲሱ በ online ገንዘብ ማግኛ ስራ ይፋ ሆኗል , በቃ ድህነት ሚባል ነገር ጠፋ 👏 መስራት ለምትፈልጉ ብቻ  ያለው ቦታ ትንሽ ስለሆነ ሳትቀደሙ ቅደሙ 📢
ከታች ያለውን ተጫኑ 👇, አፍጥኑት🔥
https://t.me/addlist/vS9JntVllTxlOWE0

የኢትዮዽያን የቴሌኮም ኢንዱስትሪ ሁለተኛ አቅራቢ ሆኖ የተቀላቀለው ሳፋሪኮም ኢትዮዽያ የታሪፍ ማሻሻያ ማድረጉ ተሰማ። ሳፊሪኮም ኢትዮዽያ ለደንበኞቹ የዋጋ ማሻሻያ ወይም የአገልግሎት ጭማሪ ማድረጉንም
የኢትዮዽያን የቴሌኮም ኢንዱስትሪ ሁለተኛ አቅራቢ ሆኖ የተቀላቀለው ሳፋሪኮም ኢትዮዽያ የታሪፍ ማሻሻያ ማድረጉ ተሰማ። ሳፊሪኮም ኢትዮዽያ ለደንበኞቹ የዋጋ ማሻሻያ ወይም የአገልግሎት ጭማሪ ማድረጉንም ከኦፕሬተሩ ሰምተናል። ጭማሪ ተደርጎበታል የተባለው የዳታ ጥቅል አገልግሎት ላይ ነው። ሳፋሪኮም ኢትዮዽያ ይህንን ጭማሪ ያደረገው የኢንቨስትመንት እና የኦፕሬሽናል ወጪዎች ከፍ ማለታቸውን ተከትሎ እንደሆነ ሰምተናል። ኩባንያው ለጊዜው ጭማሪ ያደረገበት የዳታ ጥቅል አገልግሎት ዋጋ ምን ያህል እንደሆነ አልጠቀሰም። ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የሞባይል ኢንተርኔት እያቀረበ ያለው ካወጣው ዋጋ ከእጥፍ በላይ እየቀነሰ ወይም እየከሰረ መሆኑንን መናገሩ ይታወሳል፡፡ ኩባንያው ስራውን እያስፋፋ፣ አገልግሎቱን እያቀረበ ያለውም በባለ አክሲዮኖቼ ድጋፍ ነው ብሎ ነበር፡፡ የኮሙኒኬሽን ባለስልጣን የሞባይል ኢንተርኔት ዋጋን ተመልክቶ አዲስ ተመን እንደሚያወጣ እንጠብቃለን ፣ ያ ካልሆነ ግን የቴሌኮም ዘርፍ ባለበት ይቆማል የሚል ስጋት አንዳለሁ ኩባንያው ከወራት በፊት መናገሩ ይታወሳል፡፡ ✍ጭማሪው ስንት ነው? በComment አሳውቁን። Via shegerfm.com

Repost from Crypto currency
ወንድ ነህ ? ወንድ ከሆንክ ዝም ብለህ ይሄንን ቻናል ተቀላቀል! 👇😐 ወንድ ነህ ? ወንድ ከሆንክ ዝም ብለህ ይሄንን ቻናል ተቀላቀል! 👇😐 https://t.me/addlist/vS9JntVllTxl
ወንድ ነህ ? ወንድ ከሆንክ ዝም ብለህ ይሄንን ቻናል ተቀላቀል! 👇😐 ወንድ ነህ ? ወንድ ከሆንክ ዝም ብለህ ይሄንን ቻናል ተቀላቀል! 👇😐 https://t.me/addlist/vS9JntVllTxlOWE0

Namoota active taatanii hojii online hojjechuu barbaaddan nama 50 qofan barbaada. Kanaaf namni hojjechuu barbaaddan GET kan jedhu tuquun join godha hordofaa. Hubachisaa ! 1. Yoo hojjechuuf sirriitti of murtessaan malee join hin godhina.. Namoota active ta'aan 50 qofaan barbaada. Ji'aan qarshii 10000 ol hojjedha 👇👇👇👇

🚨Data tolan fayadamuun itti fufeera Qarshii kessaan osoo hin basiin internet fayadamuuf yeroo kun yeroo sirridha sirridha am
🚨Data tolan fayadamuun itti fufeera Qarshii kessaan osoo hin basiin internet fayadamuuf yeroo kun yeroo sirridha sirridha amumma bakka GET jedhuu tuqun add kan jedhu tuqaa seena. 10k+ = @Singaphor

Badhaasa Ethio Telecom qopheesse irratti hirmaadha! 🎉🎉 Namootaa hundaaf kan qophaa'ee internate hin dangeffamnee torban tok
Badhaasa Ethio Telecom qopheesse irratti hirmaadha! 🎉🎉 Namootaa hundaaf kan qophaa'ee internate hin dangeffamnee torban tokkof fayyadamuuf bakka FREE INTERNET jedhu tuqun add kan jedhu tuqa fayyadama. 10k+ = @Singaphor

🇨🇦Canada✈️ ሀገር የሚኖር ኢትዮጵያዊ ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም ከዚው ከምኖርበት Canada 🇨🇦 ሀገር መምጣት ለምትፈልጉ ሊንኩን ተጫኑ 🏃‍➡️🏃‍♀‍➡️
🇨🇦Canada✈️ ሀገር የሚኖር  ኢትዮጵያዊ ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም  ከዚው ከምኖርበት Canada 🇨🇦  ሀገር መምጣት ለምትፈልጉ ሊንኩን ተጫኑ 🏃‍➡️🏃‍♀‍➡️ 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk Waver @jowaver

Badhaasa sa'aatii 3:00 kaasee hangaa 3:15 qofaatti kan turuu. Nama 20 durse bakka get jedhu tuqee add kan jedhuu tuqee ni badhaasnaa. Isinis maal eegduure. Nama tokkof qarshii 500 jechuudha. Carraa gaari

Repost from N/a
💬 ከ 17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔜 የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ ነው ተወዳደሩ ⬇️ በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተ ምህረት ነበረ❓ 👀 ትክክለኛውን መልስ ምረጡ ⬇
💬 ከ 17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔜 የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ ነው ተወዳደሩ ⬇️ በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተ ምህረት ነበረ❓ 👀 ትክክለኛውን መልስ ምረጡ ⬇️ 📍ለመመለስ

ፌስቡክ እድሜያቸው ከ25 ዓመት በታች በሆኑ ወጣቶች(ጄን ዚ) ዘንድ ብዙም ተፈላጊነት እንደሌለው ተመላከተ እ.ኤ.አ ከ1999 ወዲህ ለተወለዱ ወጣቶች እና ታዳጊ ወጣቶች የፌስቡክ ተቀባይነት በከፍተኛ
ፌስቡክ እድሜያቸው ከ25 ዓመት በታች በሆኑ ወጣቶች(ጄን ዚ) ዘንድ ብዙም ተፈላጊነት እንደሌለው ተመላከተ እ.ኤ.አ ከ1999 ወዲህ ለተወለዱ ወጣቶች እና ታዳጊ ወጣቶች የፌስቡክ ተቀባይነት በከፍተኛ ደረጃ መቀነሱን ፎርብስ ያወጣው መረጃ ያሳያል። ወጣት ተጠቃሚዎች ወደ ምስላዊና አጭር የይዘት መተግበሪያዎች ምርጫቸው በማድረጋቸው የተጠቃሚዎቹ ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየቀነሰ ነው።የትውልድ ዚ( ጄን ዚ) እንደ ቲክቶክ፣ ኢንስታግራም እና ሳናፕቻት ያሉ መድረኮች ይበልጥ ስለሚጠቀሙ ፌስቡክ የመክፈት ፍላጎት የላቸውም። በአዲሱ ትውልድ ዘንድ በዕድሜ አንጋፋዎች የተጨናነቀ መድረክ ነው በሚል ተመራጭ ያልሆነው ፌስቡክ አሁንም ቢሆን በመላው ዓለም ከ3 ቢሊዮን በላይ ተጠቃሚዎች አሉት። በወጣቶቹ ዘንድ ግን አጫጭር ቪዲዮዎችን ወይም የግል መልእክትን ከሚያቀርቡ አዳዲስ መተግበሪያዎች ያነሰ ፌስቡክ ተቀባይነት አለው። በ 2025 ስፕሮውት ሶሻል ኢንዴክስ በሰራው ጥናት መሠረት 89 በመቶ የጄን ዚ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ኢንስታግራምን ሲያስቀድሙ ፣ 84 በመቶ ዩቲዩብ እና 82 በመቶ የሚሆኑት በቲክ ቶክ ላይ ይገኛሉ። በወጣቶቹ ዘንድ በእድሜ ከፍ ያሉ ሰዎች መድረክ ነው የተባለው ፌስቡክ የወላጆች፣ የአያቶች እና የታላላቅ የቤተሰብ አባላት በመተግበሪያው መገኘት የግል ይዘትን ለማጋራት አስቸጋሪ ያደርገዋል ሲል የዩኤስኤ ቱዴይ መጣጥፍ ያሳያል።

Repost from Crypto_signals💰
🚨ጊዜው የዝውውር ነው 🚨 ዛሬ የተደረጉ እጅግ አጓጊ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች ለመመልከት የትም ሳሄዱ ከታች ያለውን ሊንክ መንካት ብቻ በቂ ነው።👇 👉 https://t.me/addlist/lx7s9
🚨ጊዜው የዝውውር ነው 🚨 ዛሬ የተደረጉ እጅግ አጓጊ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች ለመመልከት የትም ሳሄዱ ከታች ያለውን ሊንክ መንካት ብቻ በቂ ነው።👇 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk free promo @jowaver

🇺🇸 የአሜሪካ መንግስት በገዛ ፈቃዳቸው ለሚወጡ ስደተኞች የ3,000 ዶላር ክፍያ ማበረቻ አቀረበ የአሜሪካ መንግስት ባልተሟላ ሰነድ (Undocumented) ሀገሪቱ ውስጥ ለሚገኙ እና በገዛ ፈቃዳቸ
🇺🇸 የአሜሪካ መንግስት በገዛ ፈቃዳቸው ለሚወጡ ስደተኞች የ3,000 ዶላር ክፍያ ማበረቻ አቀረበ የአሜሪካ መንግስት ባልተሟላ ሰነድ (Undocumented) ሀገሪቱ ውስጥ ለሚገኙ እና በገዛ ፈቃዳቸው ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ለሚመርጡ ስደተኞች አዲስ የማበረታቻ ፕሮግራም ይፋ አድርጓል። የፕሮግራሙ ዝርዝር መረጃዎች፦ 🔹 የገንዘብ ድጋፉ መጠን፦ ቀደም ሲል ከነበረበት $1,000 ወደ $3,000 ከፍ ብሏል። 🔹 የጉዞ ወጪ፦ ወደ ትውልድ ሀገር የሚቆረጥ የአንድ መንገድ የአውሮፕላን ትኬት ሙሉ በሙሉ በመንግስት ይሸፈናል። 🔹 የጊዜ ገደብ፦ ፕሮግራሙ ለተወሰነ ጊዜ ብቻ የሚቆይ ሲሆን እስከ ታህሳስ 31፣ 2025 (December 31, 2025) ድረስ ይቆያል። 🔹 እንዴት መመዝገብ ይቻላል? ፍላጎት ያላቸው አመልካቾች "CBP Home" በተሰኘው ይፋዊ የመንግስት መተግበሪያ (App) በኩል መመዝገብ አለባቸው። ⚠️ ማሳሰቢያ፦ ይህ ክፍያ እንዲሁ በነጻ የሚሰጥ ገንዘብ አይደለም። ክፍያው የሚፈጸመው ግለሰቡ በገዛ ፈቃዱ ከአሜሪካ መውጣቱ ሲረጋገጥ እና ሁሉንም መስፈርቶች ሲያሟላ ብቻ ነው። ይህ ፕሮግራም በ2025 መጀመሪያ ላይ በ$1,000 ክፍያ ተጀምሮ የነበረ ሲሆን፣ አሁን እንደ አመት ማጠቃለያ ስልት ክፍያው ወደ $3,000 አድጓል። ባጭሩ:- 1 እስከ $3,000 የጥሬ ገንዘብ ክፍያ 2. ነጻ የአውሮፕላን ትኬት 3. እስከ 2025 መጨረሻ የሚቆይ 4. በራስ ፍላጎት ላይ የተመሰረተ

Repost from Forex signals
💎ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! እየገባችሁ እድላችሁን ሞክሩ 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk add yours @jowaver
💎ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! እየገባችሁ እድላችሁን ሞክሩ 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk add yours @jowaver

Repost from Crypto world
🎉 zForex New Year Giveaway 🎉 Ready to feel the festive excitement? We’ve got an amazing surprise just for you! Participatin
🎉 zForex New Year Giveaway 🎉 Ready to feel the festive excitement? We’ve got an amazing surprise just for you! Participating is super easy: 🔹 Follow zForex Instagram account 🔹 Like the giveaway post 🔹 Tag a friend in the comments 10 lucky traders will be randomly selected, and each will receive $100 tradable credit! 🎁 #zForex #Giveaway #TradeableCredit #ForexTrading

Repost from Crypto family
📊🔊 በ አዲሱ curriculum በሀገራችን ኢትዮጵያ ከ 1ኛ -- 12ኛ የሚገኙትን ትምህርቶች ሙሉ መፅሀፎች አና የመምህር መምርያዎች አንዲሁም ሌሎች አጋዥ መፅሐፍቶች በ pdf የምታገኙበትን ቻናል
📊🔊 በ አዲሱ curriculum በሀገራችን ኢትዮጵያ ከ 1ኛ -- 12ኛ የሚገኙትን ትምህርቶች ሙሉ መፅሀፎች አና የመምህር መምርያዎች አንዲሁም ሌሎች አጋዥ መፅሐፍቶች በ pdf የምታገኙበትን ቻናል ከታች ታገኛላቹህ 📚👏 Add Your channel 👉 @icewave1
🚨ማሳሰቢያ 🚨 Uniform አና ID የሌለው አንዲሁም ያረፈደ መግባት አይፈቀድም 😁😂👇👇👇
https://t.me/addlist/vS9JntVllTxlOWE0

✅በ ቴሌግራም በ ቀን ከ 300 እስከ 10,000 ብር መስራት ይቻላል ሊንኩን ብቻ በ መንካት ስራዉን ጀምሩ 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk Waver @jowaver
✅በ ቴሌግራም በ ቀን ከ 300 እስከ 10,000 ብር መስራት ይቻላል ሊንኩን  ብቻ በ መንካት ስራዉን ጀምሩ 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk Waver @jowaver

Repost from Crypto world
🎉 zForex New Year Giveaway 🎉 Ready to feel the festive excitement? We’ve got an amazing surprise just for you! Participatin
🎉 zForex New Year Giveaway 🎉 Ready to feel the festive excitement? We’ve got an amazing surprise just for you! Participating is super easy: 🔹 Follow zForex Instagram account 🔹 Like the giveaway post 🔹 Tag a friend in the comments 10 lucky traders will be randomly selected, and each will receive $100 tradable credit! 🎁 #zForex #Giveaway #TradeableCredit #ForexTrading

የቅጣት ክፍያ የተነሳ መሆኑን ስለማሳወቅ ዳሸን ባንክ ከኢትዮቴሌኮም ጋር በመተባበር በቴሌብር አማካኝነት ከሰጣቸው ብድሮች ውስጥ በውሉ ላይ በተቀመጠው የክፍያ ጊዜ ውስጥ ያልተከፈለ የብድር ዕዳ ላላባ
የቅጣት ክፍያ የተነሳ መሆኑን ስለማሳወቅ ዳሸን ባንክ ከኢትዮቴሌኮም ጋር በመተባበር በቴሌብር አማካኝነት ከሰጣቸው ብድሮች ውስጥ በውሉ ላይ በተቀመጠው የክፍያ ጊዜ ውስጥ ያልተከፈለ የብድር ዕዳ ላላባቸው ደንበኞች በሞባይል ስልክ ኤስ ኤም ኤስ (SMS) ከተላከበት ቀን ጀምሮ (ታህሳስ 3፣ 2018 ዓ.ም) በ15 ቀናት ውስጥ ያለባቸውን ዕዳ ሙሉ በሙሉ ከፍለው የሚያጠናቅቁ ደንበኞችን ለማበረታታት ካለባቸው እዳ ውስጥ የቅጣት ክፍያ እንዲንሳላቸው ተወስኗል፡፡ ይህንን እድል ተጠቅማችሁ በተሰጣችሁ ቀነ-ገደብ ውስጥ ግዴታችሁን እዲትወጡ በጥብቅ እናሳስባለን:: ማሳሰቢያ: ዕዳው ከታኀሣሥ 17/2018 ቡሃላ የማይከፍሉ ከሆነ ግን ክስ በማቅረብ በሕግ አግባብ እንዲከፍሉ የምናደርግ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ - Dashen Bank & Telebirr @ETHIONEWS433 @ETHIONEWS433