𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮
Tech Talk Ethiopia የቴክኖሎጂ ዓለምን በቀላሉ ይከታተሉ! 🚀 📱 የስልክና መተግበሪያ ዜናዎች 🤖 AI እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች 🌍 ዓለም አቀፍ የቴክ ዜናዎች 💡 ጠቃሚ የዲጂታል ምክሮች ሁሉንም ከኛ ያገኛሉ Join The channel now!
Показати більше📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу 𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮
Канал 𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 (@tech_talks_ethiopia) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 32 055 підписників, посідаючи 4 166 місце в категорії Технології та додатки та 1 144 місце у регіоні Ефіопія.
📊 Показники аудиторії та динаміка
З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 32 055 підписників.
За останніми даними від 29 жовтня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на 61, а за останні 24 години на -14, загальне охоплення залишається високим.
- Статус верифікації: Не верифікований
- Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 0.17%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 0.17% реакцій від загальної кількості підписників.
- Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 53 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 54 переглядів.
- Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 5.
📝 Опис та контентна політика
Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“Tech Talk Ethiopia
የቴክኖሎጂ ዓለምን በቀላሉ ይከታተሉ! 🚀
📱 የስልክና መተግበሪያ ዜናዎች
🤖 AI እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች
🌍 ዓለም አቀፍ የቴክ ዜናዎች
💡 ጠቃሚ የዲጂታል ምክሮች
ሁሉንም ከኛ ያገኛሉ Join The channel now!”
Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 30 жовтня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Технології та додатки.
Завантажуємо дані
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 30 жовтня | 0 | |||
| 29 жовтня | 0 | |||
| 28 жовтня | 0 | |||
| 27 жовтня | 0 | |||
| 26 жовтня | +18 | |||
| 25 жовтня | +70 | |||
| 24 жовтня | +58 | |||
| 23 жовтня | +16 | |||
| 22 жовтня | +2 | |||
| 21 жовтня | +13 | |||
| 20 жовтня | 0 | |||
| 19 жовтня | 0 | |||
| 18 жовтня | +77 | |||
| 17 жовтня | +36 | |||
| 16 жовтня | 0 | |||
| 15 жовтня | 0 | |||
| 14 жовтня | +47 | |||
| 13 жовтня | +27 | |||
| 12 жовтня | 0 | |||
| 11 жовтня | +118 | |||
| 10 жовтня | 0 | |||
| 09 жовтня | 0 | |||
| 08 жовтня | 0 | |||
| 07 жовтня | +30 | |||
| 06 жовтня | 0 | |||
| 05 жовтня | +72 | |||
| 04 жовтня | +91 | |||
| 03 жовтня | 0 | |||
| 02 жовтня | +42 | |||
| 01 жовтня | +16 |
| 2 | Apple ለመጀመሪያ ጊዜ Touchscreen የሆነ ላፕቶፕ አስተዋወቀ። 🍎
በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ Touchscreen የሆነውን MacBook Pro ይፋ አድርጓል። ይህ ሙሉ በሙሉ touchscreen የሆነ ላፕቶፕ አዲሱን PROLED XDR (OLED) ቴክኖሎጂ የሚጠቀም ሲሆን ይህ ደግሞ እጅግ የላቀ የምስል ጥራት እንዲኖረው ያደርገዋል። የፀሐይ ብርሃን በውሃ ላይ ሲንጠራጠር እንደሚመስል፣ ምስሉም ስለ ጥራት ጥያቄ አያነሳም።
ይህ ላፕቶፕ በ14 እና በ16 inch የsize አማራጭ የሚገኝ ሲሆን 14 ኢንቹ ከ$2,899 እንዲሁም 16 ኢንቹን ከ$3,399 እንደሚጀምር ተገልጿል። ዋጋው እንደ ንጉሴ ልዩ ትኩረት የሚፈልግ ጭንቅ ቢሆንም፣ ልብ ያለው ተጠቃሚ ይህንን የምስል ጥራት ይዘው ነው።
በተጨማሪም ላፕቶፑ M5 Pro አልያም M5 Max Chip ተገጥሞለታል ተብሏል። ጭንቅ ነገር ለብሎ ነገር ሲሰራ፣ እንደ ጆጮ ያለው ፍጥነት ይህንን ሥራ ያስከትላል። 🧘 | 47 |
| 3 | Breaking
Binance በcrypto ታሪክ ትልቅ የተባለ hack እንደደረሰበት እየተነገረ ነው።
በዚህም ምክንያት በአሁኑ ሰዓት የcrypto ዋጋ እያሽቆለቆለ ይገኛል።
ለጊዜው Binance ላይ withdrawal ማድረግ ቆሟል። | 45 |
| 4 | 👑 TRUECALLER PREMIUM — የተሻሻለ የጥሪ አገልግሎት! 💛
🚫 ማስታወቂያዎች የሌሉበት
🛡 የላቀ የስፓም ጥበቃ
👀 ፕሮፋይላችሁን ማን እንዳየው ማወቅ
🕵️ የግል ምስጢር መጠበቂያ (Incognito Mode)
👑 የፕሪሚየም ምልክት
📞 የጎስት ጥሪ አገልግሎት
✨ ከማይፈለጉ ጥሪዎች ጥበቃ፣ የተሻሻለ ግላዊነት እና ያለ ማስታወቂያ ይጠቀሙ! 📞
✍️✍️ አዲሱን መተግበሪያ ከመጫንዎ በፊት ቀደም ሲል የነበረውን እንዲያጠፉ እናሳስባለን። 💬
🛒 በPlay Store ላይ የ Play Protect ቅንብሩን ካጠፉ በኋላ የትሩኮለር መተግበሪያን ያስጀምሩ። | 66 |
| 5 | በቅርቡ ይፋ የሆነውን የሳምሰንግ አዲስ ታጣፊ ስልክ Galaxy Z Fold 8 Review
ስልኩ አጠቃላይ rating 8.9 / 10 ከፍተኛ ነጥብ ያገኘ ሲሆን ዘንድሮ ሳምሰንግ የDesign ለውጥ ካደረገባቸው ስልኮች ቀዳሚው ነው።
ስልኩን ከቀደሙት የFold ስልኮችና ከUltra series የበለጠ ተመራጭ አድርጎታል ብሏል።
⚫አዲስ Aspect Ratio (Passport Shape): የቀደሙት የFold ስልኮች ረዥምና ጠባብ ነበሩ። Z Fold 8 ግን አጭርና ሰፊ (Wider) ሆኖ ተሰርቷል።
⚫የውጪ ስክሪን (Cover Screen): 5.5-inch AMOLED (10:16 aspect ratio) ሲሆን እንደ ፓስፖርት ሰፋ ያለ በመሆኑ ስልኩን ሳትከፍቱት መልእክት ለመጻፍ እና ካርታ ለማየት በጣም ይመቻል።
⚫የውስጥ ስክሪን (Main Display): 7.6-inch AMOLED (4:3 aspect ratio) አለው። ይህም ቪዲዮዎችን ሲያዩ የሚፈጠረውን ጥቁር ፍሬም (Letterboxing) ይቀርፋል።
ለGamingና ለMultitasking በጣም ምቹ ነው።
⚫Flex Titanium & Anti-Glare Coating: በስክሪኑ ስር Titanium alloy የተጨመረበት ሲሆን የስክሪኑ መታጠፊያ መስመር ከበፊቱ በበለጠ እንዳይታይ አድርጎታል። አዲሱ Anti-glare coating ደግሞ የፀሐይ ብርሃን ነጸብራቅን ይከላከላል ተብሏል።
⚫ቀላልና ቀጭን፦ ስልኩ በታሪክ ቀላል የተባለው የFold ስልክ ሲሆን ክብደቱ 201 ግራም ብቻ ነው። ሲታጠፍ 9.7mm ውፍረት አለው።
🚀 ዋና ዋና specificationና Performance
⚫Processor: በቅርቡ የወጣው Snapdragon 8 Elite Gen 5 ቺፕሴት ተገጥሞለታል።
⚫RAM & Storage: እስከ 16GB RAM እና 1TB Storage
⚫Battery: 4,800mAh
⚫Brightness: የሁለቱም ስክሪኖች Peak Brightness እስከ 3,000 nits ይደርሳል።
⚫Durability: IP48 Dust & Water resistance Gorilla Glass Victus 2 እና 3 ተጠቅሟል።
ደካማ ጎኖች (Cons):
ስልኩ በጣም ውድ የሚባል ሲሆን ዋጋውም ከ1,900 ዶላር ጀምሮ ይሸጣል ተብሏል።
ሌላው Dedicated Zoomና Telephoto Camera የለውም። 50MP Main + 50MP Ultra-wide ብቻ ነው ያለው።
እንደ MagSafe ያሉ Magnetic accessories ለመጠቀም ተጨማሪ Case ያስፈልገዋል።
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 @Tech_Talks_Ethiopia 🌐
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 @Tech_Talks_Ethiopia 🌐 | 546 |
| 6 | Oduu gammachisaa. Sa'atii ammati kaase hangaa boruu sa'ati kanatti internate hin dangeffamne kenname waan jiruuf bakka free internate jedhuu tuqun add godha bilisan fayyadama. Utuu hin dhaabbatin dafaa itti fayyadama
Waver @Junaddiint | 2 |
| 7 | 🫵 Data Tolan fayyadumuun itti fufeera namonni ammayyu hin fayyadamin jirtan start bakka jedhuu tuqa seenaa 👇👇👇👇 | 6 |
| 8 | Odeeffannoo Ispoortii kilaba jaalattanii saffisaan hordofuuf Channel Oro Ispoortii Join gochuu qofatu isin irraa eegama.
Iddoo Join jedhuu tuqun Request to Join ergaa | 3 |
| 9 | 🏴 | ታላቁ ማንችስተር ዩናይትድ በዚህ በውድቀቱም ሰአት ቢሆን የሚደግፍ ትክክለኛ ዩናይትዳዊ ለሆነ ብቻ JOIN ይበል ❤️
ከእሁድ እስከ እሁድ መረጃዎችን በጥራት ይኮምኩሙ👇 | 9 |
| 10 | 😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️ | 9 |
| 11 | ተማሪ ነህ ? | 1 |
| 12 | ጎልልልልልልልልል ሪያል ማድሪድድድድድድ
ኬልያን ምባፔ ባርሳ ላይ በመቀስ ያስቆጠራትን ጎል ለመመልከት👇
https://t.me/+GVfk2ddc91lkNWFk | 1 |
| 13 | ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ | 3 |
| 14 | 500 ብር ካርድ ተለቀቀ | 2 |
| 15 | 📢🔥 BOOOOOOOM 🔥⚽
🏆 TAPHA EEGAMAA TORBEE KANAA! 🔵Barcelona 🆚 Real Madrid 👑 🔥 Tapha guddaa kana kallattiin (LIVE) mana keessan taa'uun daawwachuuf ddoo LIVE jedhu tuquun “Request to Join” ergaa.⏳ Dafaaaaa | 1 |
| 16 | 📢🔥 BOOOOOOOM 🔥⚽
🏆 TAPHA EEGAMAA TORBEE KANAA! 🔵Barcelona 🆚 Real Madrid 👑 🔥 Tapha guddaa kana kallattiin (LIVE) mana keessan taa'uun daawwachuuf ddoo LIVE jedhu tuquun “Request to Join” ergaa.⏳ Dafaaaaa | 1 |
| 17 | የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 5 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️ | 3 |
| 18 | ◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 | 3 |
| 19 | 📢🔥 BOOOOOOOM 🔥⚽
🏆 TAPHA EEGAMAA TORBEE KANAA! 🔵Barcelona 🆚 Real Madrid 👑 🔥 Tapha guddaa kana kallattiin (LIVE) mana keessan taa'uun daawwachuuf ddoo LIVE jedhu tuquun “Request to Join” ergaa.⏳ Dafaaaaa | 3 |
| 20 | 📢🔥 BOOOOOOOM 🔥⚽
🏆 TAPHA EEGAMAA TORBEE KANAA! 🔵Barcelona 🆚 Real Madrid 👑 🔥 Tapha guddaa kana kallattiin (LIVE) mana keessan taa'uun daawwachuuf ddoo LIVE jedhu tuquun “Request to Join” ergaa.⏳ Dafaaaaa | 1 |
