𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮
前往频道在 Telegram
Tech Talk Ethiopia የቴክኖሎጂ ዓለምን በቀላሉ ይከታተሉ! 🚀 📱 የስልክና መተግበሪያ ዜናዎች 🤖 AI እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች 🌍 ዓለም አቀፍ የቴክ ዜናዎች 💡 ጠቃሚ የዲጂታል ምክሮች ሁሉንም ከኛ ያገኛሉ Join The channel now!
显示更多📈 Telegram 频道 𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 的分析概览
频道 𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 (@tech_talks_ethiopia) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 31 731 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 4 205,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 154 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 31 731 名订阅者。
根据 07 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -294,过去 24 小时变化为 -26,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.13%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.19% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 40 次浏览,首日通常累积 60 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 8。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Tech Talk Ethiopia
የቴክኖሎጂ ዓለምን በቀላሉ ይከታተሉ! 🚀
📱 የስልክና መተግበሪያ ዜናዎች
🤖 AI እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች
🌍 ዓለም አቀፍ የቴክ ዜናዎች
💡 ጠቃሚ የዲጂታል ምክሮች
ሁሉንም ከኛ ያገኛሉ Join The channel now!”
凭借高频更新(最新数据采集于 08 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。
31 731
订阅者
-2624 小时
-2497 天
-29430 天
帖子存档
31 731
Repost from Crypto family
😱ዓለም ሁሉ ስለዚህ አያወራ ነው 😳, አናንተስ አልሰማችሁም?
አዲሱ በ online ገንዘብ ማግኛ ስራ ይፋ ሆኗል , በቃ ድህነት ሚባል ነገር ጠፋ 👏
መስራት ለምትፈልጉ ብቻ ያለው ቦታ ትንሽ ስለሆነ ሳትቀደሙ ቅደሙ 📢
ከታች ያለውን ተጫኑ 👇, አፍጥኑት🔥https://t.me/addlist/vS9JntVllTxlOWE0
31 731
የኢትዮዽያን የቴሌኮም ኢንዱስትሪ ሁለተኛ አቅራቢ ሆኖ የተቀላቀለው ሳፋሪኮም ኢትዮዽያ የታሪፍ ማሻሻያ ማድረጉ ተሰማ።
ሳፊሪኮም ኢትዮዽያ ለደንበኞቹ የዋጋ ማሻሻያ ወይም የአገልግሎት ጭማሪ ማድረጉንም ከኦፕሬተሩ ሰምተናል።
ጭማሪ ተደርጎበታል የተባለው የዳታ ጥቅል አገልግሎት ላይ ነው።
ሳፋሪኮም ኢትዮዽያ ይህንን ጭማሪ ያደረገው የኢንቨስትመንት እና የኦፕሬሽናል ወጪዎች ከፍ ማለታቸውን ተከትሎ እንደሆነ ሰምተናል።
ኩባንያው ለጊዜው ጭማሪ ያደረገበት የዳታ ጥቅል አገልግሎት ዋጋ ምን ያህል እንደሆነ አልጠቀሰም።
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የሞባይል ኢንተርኔት እያቀረበ ያለው ካወጣው ዋጋ ከእጥፍ በላይ እየቀነሰ ወይም እየከሰረ መሆኑንን መናገሩ ይታወሳል፡፡
ኩባንያው ስራውን እያስፋፋ፣ አገልግሎቱን እያቀረበ ያለውም በባለ አክሲዮኖቼ ድጋፍ ነው ብሎ ነበር፡፡
የኮሙኒኬሽን ባለስልጣን የሞባይል ኢንተርኔት ዋጋን ተመልክቶ አዲስ ተመን እንደሚያወጣ እንጠብቃለን ፣ ያ ካልሆነ ግን የቴሌኮም ዘርፍ ባለበት ይቆማል የሚል ስጋት አንዳለሁ ኩባንያው ከወራት በፊት መናገሩ ይታወሳል፡፡
✍ጭማሪው ስንት ነው? በComment አሳውቁን።
Via shegerfm.com
31 731
Repost from Crypto currency
ወንድ ነህ ? ወንድ ከሆንክ ዝም ብለህ ይሄንን ቻናል ተቀላቀል! 👇😐
ወንድ ነህ ? ወንድ ከሆንክ ዝም ብለህ ይሄንን ቻናል ተቀላቀል! 👇😐
https://t.me/addlist/vS9JntVllTxlOWE0
31 731
Namoota active taatanii hojii online hojjechuu barbaaddan nama 50 qofan barbaada. Kanaaf namni hojjechuu barbaaddan GET kan jedhu tuquun join godha hordofaa.
Hubachisaa !
1. Yoo hojjechuuf sirriitti of murtessaan malee join hin godhina..
Namoota active ta'aan 50 qofaan barbaada.
Ji'aan qarshii 10000 ol hojjedha
👇👇👇👇
31 731
🚨Data tolan fayadamuun itti fufeera Qarshii kessaan osoo hin basiin internet fayadamuuf yeroo kun yeroo sirridha sirridha amumma bakka GET jedhuu tuqun add kan jedhu tuqaa seena.
10k+ = @Singaphor
31 731
ልብ ቅርፁን በመጫን ሚመጣላቹን ቻናል ተቀላቀሉ 🙂💙
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌒🌕🌕🌘🌑🌒🌕🌕🌘🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌑🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌒🌕🌕🌕🧡🌕🌕🌕🌘🌑
🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑🌑
🌑🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌘🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑
ይሄ እድል ሊያልፋቹ አይገባም 🫶
31 731
Badhaasa Ethio Telecom qopheesse irratti hirmaadha! 🎉🎉
Namootaa hundaaf kan qophaa'ee internate hin dangeffamnee torban tokkof fayyadamuuf bakka FREE INTERNET jedhu tuqun add kan jedhu tuqa fayyadama.
10k+ = @Singaphor
31 731
Repost from የግርምት አለም
🇨🇦Canada✈️ ሀገር የሚኖር ኢትዮጵያዊ
ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም ከዚው ከምኖርበት Canada 🇨🇦 ሀገር መምጣት ለምትፈልጉ ሊንኩን ተጫኑ 🏃➡️🏃♀➡️
👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk
Waver @jowaver
31 731
Badhaasa sa'aatii 3:00 kaasee hangaa 3:15 qofaatti kan turuu.
Nama 20 durse bakka get jedhu tuqee add kan jedhuu tuqee ni badhaasnaa. Isinis maal eegduure.
Nama tokkof qarshii 500 jechuudha.
Carraa gaari
31 731
31 731
Repost from N/a
💬 ከ 17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔜
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ ነው ተወዳደሩ ⬇️
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተ ምህረት ነበረ❓
👀 ትክክለኛውን መልስ ምረጡ ⬇️
📍ለመመለስ
31 731
ፌስቡክ እድሜያቸው ከ25 ዓመት በታች በሆኑ ወጣቶች(ጄን ዚ) ዘንድ ብዙም ተፈላጊነት እንደሌለው ተመላከተ
እ.ኤ.አ ከ1999 ወዲህ ለተወለዱ ወጣቶች እና ታዳጊ ወጣቶች የፌስቡክ ተቀባይነት በከፍተኛ ደረጃ መቀነሱን ፎርብስ ያወጣው መረጃ ያሳያል። ወጣት ተጠቃሚዎች ወደ ምስላዊና አጭር የይዘት መተግበሪያዎች ምርጫቸው በማድረጋቸው የተጠቃሚዎቹ ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየቀነሰ ነው።የትውልድ ዚ( ጄን ዚ) እንደ ቲክቶክ፣ ኢንስታግራም እና ሳናፕቻት ያሉ መድረኮች ይበልጥ ስለሚጠቀሙ ፌስቡክ የመክፈት ፍላጎት የላቸውም።
በአዲሱ ትውልድ ዘንድ በዕድሜ አንጋፋዎች የተጨናነቀ መድረክ ነው በሚል ተመራጭ ያልሆነው ፌስቡክ አሁንም ቢሆን በመላው ዓለም ከ3 ቢሊዮን በላይ ተጠቃሚዎች አሉት። በወጣቶቹ ዘንድ ግን አጫጭር ቪዲዮዎችን ወይም የግል መልእክትን ከሚያቀርቡ አዳዲስ መተግበሪያዎች ያነሰ ፌስቡክ ተቀባይነት አለው።
በ 2025 ስፕሮውት ሶሻል ኢንዴክስ በሰራው ጥናት መሠረት 89 በመቶ የጄን ዚ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ኢንስታግራምን ሲያስቀድሙ ፣ 84 በመቶ ዩቲዩብ እና 82 በመቶ የሚሆኑት በቲክ ቶክ ላይ ይገኛሉ። በወጣቶቹ ዘንድ በእድሜ ከፍ ያሉ ሰዎች መድረክ ነው የተባለው ፌስቡክ የወላጆች፣ የአያቶች እና የታላላቅ የቤተሰብ አባላት በመተግበሪያው መገኘት የግል ይዘትን ለማጋራት አስቸጋሪ ያደርገዋል ሲል የዩኤስኤ ቱዴይ መጣጥፍ ያሳያል።
31 731
Repost from Crypto_signals💰
🚨ጊዜው የዝውውር ነው 🚨
ዛሬ የተደረጉ እጅግ አጓጊ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች ለመመልከት የትም ሳሄዱ ከታች ያለውን ሊንክ መንካት ብቻ በቂ ነው።👇
👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk
free promo @jowaver
31 731
🇺🇸 የአሜሪካ መንግስት በገዛ ፈቃዳቸው ለሚወጡ ስደተኞች የ3,000 ዶላር ክፍያ ማበረቻ አቀረበ
የአሜሪካ መንግስት ባልተሟላ ሰነድ (Undocumented) ሀገሪቱ ውስጥ ለሚገኙ እና በገዛ ፈቃዳቸው ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ለሚመርጡ ስደተኞች አዲስ የማበረታቻ ፕሮግራም ይፋ አድርጓል።
የፕሮግራሙ ዝርዝር መረጃዎች፦
🔹 የገንዘብ ድጋፉ መጠን፦
ቀደም ሲል ከነበረበት $1,000 ወደ $3,000 ከፍ ብሏል።
🔹 የጉዞ ወጪ፦
ወደ ትውልድ ሀገር የሚቆረጥ የአንድ መንገድ የአውሮፕላን ትኬት ሙሉ በሙሉ በመንግስት ይሸፈናል።
🔹 የጊዜ ገደብ፦
ፕሮግራሙ ለተወሰነ ጊዜ ብቻ የሚቆይ ሲሆን እስከ ታህሳስ 31፣ 2025 (December 31, 2025) ድረስ ይቆያል።
🔹 እንዴት መመዝገብ ይቻላል? ፍላጎት ያላቸው አመልካቾች "CBP Home" በተሰኘው ይፋዊ የመንግስት መተግበሪያ (App) በኩል መመዝገብ አለባቸው።
⚠️ ማሳሰቢያ፦
ይህ ክፍያ እንዲሁ በነጻ የሚሰጥ ገንዘብ አይደለም። ክፍያው የሚፈጸመው ግለሰቡ በገዛ ፈቃዱ ከአሜሪካ መውጣቱ ሲረጋገጥ እና ሁሉንም መስፈርቶች ሲያሟላ ብቻ ነው።
ይህ ፕሮግራም በ2025 መጀመሪያ ላይ በ$1,000 ክፍያ ተጀምሮ የነበረ ሲሆን፣ አሁን እንደ አመት ማጠቃለያ ስልት ክፍያው ወደ $3,000 አድጓል።
ባጭሩ:-
1 እስከ $3,000 የጥሬ ገንዘብ ክፍያ
2. ነጻ የአውሮፕላን ትኬት
3. እስከ 2025 መጨረሻ የሚቆይ
4. በራስ ፍላጎት ላይ የተመሰረተ
31 731
Repost from Forex signals
💎ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
እየገባችሁ እድላችሁን ሞክሩ
👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk
add yours @jowaver
31 731
Repost from Crypto world
🎉 zForex New Year Giveaway 🎉
Ready to feel the festive excitement? We’ve got an amazing surprise just for you!
Participating is super easy:
🔹 Follow zForex Instagram account
🔹 Like the giveaway post
🔹 Tag a friend in the comments
10 lucky traders will be randomly selected, and each will receive $100 tradable credit! 🎁 #zForex #Giveaway #TradeableCredit #ForexTrading
31 731
Repost from Crypto family
📊🔊 በ አዲሱ curriculum በሀገራችን ኢትዮጵያ ከ 1ኛ -- 12ኛ የሚገኙትን ትምህርቶች ሙሉ መፅሀፎች አና የመምህር መምርያዎች አንዲሁም ሌሎች አጋዥ መፅሐፍቶች በ pdf የምታገኙበትን ቻናል ከታች ታገኛላቹህ 📚👏
Add Your channel 👉 @icewave1
🚨ማሳሰቢያ 🚨 Uniform አና ID የሌለው አንዲሁም ያረፈደ መግባት አይፈቀድም 😁😂👇👇👇https://t.me/addlist/vS9JntVllTxlOWE0
31 731
Repost from Crypto market analysis
✅በ ቴሌግራም በ ቀን ከ 300 እስከ 10,000 ብር መስራት ይቻላል
ሊንኩን ብቻ በ መንካት ስራዉን ጀምሩ
👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk
Waver @jowaver
31 731
Repost from Crypto world
🎉 zForex New Year Giveaway 🎉
Ready to feel the festive excitement? We’ve got an amazing surprise just for you!
Participating is super easy:
🔹 Follow zForex Instagram account
🔹 Like the giveaway post
🔹 Tag a friend in the comments
10 lucky traders will be randomly selected, and each will receive $100 tradable credit! 🎁 #zForex #Giveaway #TradeableCredit #ForexTrading
31 731
የቅጣት ክፍያ የተነሳ መሆኑን ስለማሳወቅ
ዳሸን ባንክ ከኢትዮቴሌኮም ጋር በመተባበር በቴሌብር አማካኝነት ከሰጣቸው ብድሮች ውስጥ በውሉ ላይ በተቀመጠው የክፍያ ጊዜ ውስጥ ያልተከፈለ የብድር ዕዳ ላላባቸው ደንበኞች በሞባይል ስልክ ኤስ ኤም ኤስ (SMS) ከተላከበት ቀን ጀምሮ (ታህሳስ 3፣ 2018 ዓ.ም) በ15 ቀናት ውስጥ ያለባቸውን ዕዳ ሙሉ በሙሉ ከፍለው የሚያጠናቅቁ ደንበኞችን ለማበረታታት ካለባቸው እዳ ውስጥ የቅጣት ክፍያ እንዲንሳላቸው ተወስኗል፡፡
ይህንን እድል ተጠቅማችሁ በተሰጣችሁ ቀነ-ገደብ ውስጥ ግዴታችሁን እዲትወጡ በጥብቅ እናሳስባለን::
ማሳሰቢያ: ዕዳው ከታኀሣሥ 17/2018 ቡሃላ የማይከፍሉ ከሆነ ግን ክስ በማቅረብ በሕግ አግባብ እንዲከፍሉ የምናደርግ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
- Dashen Bank & Telebirr
@ETHIONEWS433 @ETHIONEWS433
