uk
Feedback
C1-MEMES🔥

C1-MEMES🔥

Відкрити в Telegram

JUST FOR FUN... Y'ALL NERDS NEED TO CHILL... FROM THE MOST PRESTIGIOUS...AZA AND AZEG STUDENTS AVAILABLE IN MED SCHOOL

Показати більше
650
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
+130 день
Архів дописів
There are comedians and then there is this guy😂😂😂 Cheger sitebseh humor comes naturally I guess 😂😂😂

Keeping the gang together 💀

#We_Need to be able to feed ourselves and our families! #We_Need accessable health insurance. #We_Need fair job opportunities with fair salary #We_Need a safe environment and protection from violence. #We_Need safe housing to live in. #We_Need affordable transportation. #We_Need to afford proper clothing. #We_Need access to quality education for our children. #We_Need dignity, respect, and equal rights. We’re not asking for luxury — we’re simply asking for our basic human needs. @debolteam

እናስተውል 👉 አሁን ያለውን የመጀመሪያ አንቅስቃሴ ተከትሎ ምን ሊገጥመን ይችላል? 🌟 አንዳንድ የኛው ሰዎች እስቲ መጀመሪያ በትክክል ተማሩ ብለው ሊያሸማቅቅቁን ይችላሉ። 🌟 Bedside or ro
     እናስተውል 👉 አሁን ያለውን የመጀመሪያ አንቅስቃሴ ተከትሎ ምን ሊገጥመን ይችላል?   🌟 አንዳንድ የኛው ሰዎች  እስቲ መጀመሪያ በትክክል ተማሩ ብለው ሊያሸማቅቅቁን ይችላሉ። 🌟 Bedside or round ላይ  ደሞ  " የራሳችንን ህይወት እናድን¡ እያላችሁ ነው  አሉ"  ብለው የሚሳለቁብን አይጠፉም። 🌟  ሀኪምኮ እንደዚህ አይደለም   ለ ሂፖክራቲክ ኦዝ መታመን አለበት ብለው ቁስላችን ላይ እንጨት የሚጨምሩ አይጠፉም ነው የምላችሁ። 🌟 ከሆነ  አማፂ የፖለቲካ ድርጅት ጋር አገናኝተው አንገት ሊያስደፉን ይችላሉ!  ምንም ያደረግነው ነገር ሳይኖር "የፀረ ሰላም ሀይሎች የሚል" ተቀፅላ ሊሰጠን ይችላል። 🌟  አንዳንድ የህክምና ተቋማት ይህ ከኛ እውቅና ውጪና የጥቂት ግለሰቦች የመረበሽ ፍላጎት ነው ብለው ሊክዱን ይችላሉ። 🌟 አንዳንድ ሰዎች በየኮመንቱ  እናንተን ብሎ ባለሞያዎች  ሁሌ ስለገንዘብ እንጂ ስለህይወት አይገዳችሁም ብለው ሊያሸማቅቅን ይችላሉ! 🌟 አንዳንድ የሚድያ ቅጥረኞች ሰላማዊ ትግሉን በኮመንት ፣ በየፖስቱ  እየገቡ ረብሻ እንዲነግስበትና አቅጣጫውን እንዲስት ሊያደርጉ ይችላሉ። *ለነዚህ ምንም አይነት መልስ አትስጡ!! 🌟 የጤና ሚኒስቴር እስካሁን  Formally አልተጠየቁም ፣ አሁንም ቢሆን በጊዜ ሂደት ነገሮችን እናስተካክላለን ፣ ጊዜ ስጡን በማለት የተቀጣጠለውን አንድነት ማፍረስ የሚፈልግ ይመስለኛል። 🌟 ለኛ ጊዜ ሲሆን ያጣች ፣ የነጣች የሆነችው ውድ ሀገራችን ወጥታ አቅም ስለሌለኝ ነው አንጂ ሁሉንም ነገር ባስተካክል ደስተዬ ነው ትለናለች!! 🌟 በየ inbox እና በስልክ ማስፈራሪያ ሊደርሰን ይችላል! መታሰርም ሊኖር ይችላል !  በትናንሽ ነገሮች የሚደነብር  ካለ አሁንኑ መፈክሩን ትቶ ይመለስ!! እኛ ግን እነዚህን ሁሉ በመተባበር እናልፋለን🙏

Get ready to give ur kidney guys😭😭😭

Repost from PC-1 MEMES🗿
😂😂 @pc1memes_15

Why are u gay?😂😂😂
Why are u gay?😂😂😂

Random memes from the internet 😂😂
Random memes from the internet 😂😂

This break is getting more frustrating 😭😭....wetet yelekek✊✊
This break is getting more frustrating 😭😭....wetet yelekek✊✊

Others: How Was The interview ....? Me:

situations before the mock and today at the exam room

We're in this together 💪

Somebody during the oral exam😁😁😁😁

spitting facts😆

Didn't think I'd worry again 😢
Didn't think I'd worry again 😢

POV : when you're next nexting the slides as fast as possible and it's still slide 19 of 144

photo content