C1-MEMES🔥
Ir al canal en Telegram
JUST FOR FUN... Y'ALL NERDS NEED TO CHILL... FROM THE MOST PRESTIGIOUS...AZA AND AZEG STUDENTS AVAILABLE IN MED SCHOOL
Mostrar más650
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
+130 días
Archivo de publicaciones
650
There are comedians and then there is this guy😂😂😂
Cheger sitebseh humor comes naturally I guess 😂😂😂
650
Repost from 𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑
#We_Need to be able to feed ourselves and our families!
#We_Need accessable health insurance.
#We_Need fair job opportunities with fair salary
#We_Need a safe environment and protection from violence.
#We_Need safe housing to live in.
#We_Need affordable transportation.
#We_Need to afford proper clothing.
#We_Need access to quality education for our children.
#We_Need dignity, respect, and equal rights.
We’re not asking for luxury — we’re simply asking for our basic human needs.
@debolteam
650
Repost from 𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑
እናስተውል
👉 አሁን ያለውን የመጀመሪያ አንቅስቃሴ ተከትሎ ምን ሊገጥመን ይችላል?
🌟 አንዳንድ የኛው ሰዎች እስቲ መጀመሪያ በትክክል ተማሩ ብለው ሊያሸማቅቅቁን ይችላሉ።
🌟 Bedside or round ላይ ደሞ " የራሳችንን ህይወት እናድን¡ እያላችሁ ነው አሉ" ብለው የሚሳለቁብን አይጠፉም።
🌟 ሀኪምኮ እንደዚህ አይደለም ለ ሂፖክራቲክ ኦዝ መታመን አለበት ብለው ቁስላችን ላይ እንጨት የሚጨምሩ አይጠፉም ነው የምላችሁ።
🌟 ከሆነ አማፂ የፖለቲካ ድርጅት ጋር አገናኝተው አንገት ሊያስደፉን ይችላሉ! ምንም ያደረግነው ነገር ሳይኖር "የፀረ ሰላም ሀይሎች የሚል" ተቀፅላ ሊሰጠን ይችላል።
🌟 አንዳንድ የህክምና ተቋማት ይህ ከኛ እውቅና ውጪና የጥቂት ግለሰቦች የመረበሽ ፍላጎት ነው ብለው ሊክዱን ይችላሉ።
🌟 አንዳንድ ሰዎች በየኮመንቱ እናንተን ብሎ ባለሞያዎች ሁሌ ስለገንዘብ እንጂ ስለህይወት አይገዳችሁም ብለው ሊያሸማቅቅን ይችላሉ!
🌟 አንዳንድ የሚድያ ቅጥረኞች ሰላማዊ ትግሉን በኮመንት ፣ በየፖስቱ እየገቡ ረብሻ እንዲነግስበትና አቅጣጫውን እንዲስት ሊያደርጉ ይችላሉ። *ለነዚህ ምንም አይነት መልስ አትስጡ!!
🌟 የጤና ሚኒስቴር እስካሁን Formally አልተጠየቁም ፣ አሁንም ቢሆን በጊዜ ሂደት ነገሮችን እናስተካክላለን ፣ ጊዜ ስጡን በማለት የተቀጣጠለውን አንድነት ማፍረስ የሚፈልግ ይመስለኛል።
🌟 ለኛ ጊዜ ሲሆን ያጣች ፣ የነጣች የሆነችው ውድ ሀገራችን ወጥታ አቅም ስለሌለኝ ነው አንጂ ሁሉንም ነገር ባስተካክል ደስተዬ ነው ትለናለች!!
🌟 በየ inbox እና በስልክ ማስፈራሪያ ሊደርሰን ይችላል! መታሰርም ሊኖር ይችላል ! በትናንሽ ነገሮች የሚደነብር ካለ አሁንኑ መፈክሩን ትቶ ይመለስ!!
እኛ ግን እነዚህን ሁሉ በመተባበር እናልፋለን🙏
650
POV : when you're next nexting the slides as fast as possible and it's still slide 19 of 144
