uk
Feedback
AAU-Official

AAU-Official

Відкрити в Telegram

Addis Ababa University

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу AAU-Official

Канал AAU-Official (@aau_official) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 48 089 підписників, посідаючи 3 636 місце в категорії Освіта та 705 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 48 089 підписників.

За останніми даними від 28 вересня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на 3 633, а за останні 24 години на 21, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Верифікований (Офіційно підтверджено Telegram)
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 46.93%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 24.72% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 22 568 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 11 886 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 76.
  • Тематичні інтереси: Контент зосереджений навколо ключових тем, таких як aau, addis, ababa, ethiopia, አበባ.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“Addis Ababa University”

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 29 вересня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Освіта.

48 089
Підписники
+2124 години
+207 днів
+3 63330 днів
Архів дописів
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የመስቀል በዓል አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የመስቀል በዓል አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከቀድሞ የንግድ ሥራ ትምህርት ቤት ምሩቃን ማህበር ጋር የትብብር ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ እና የንግድ ሥራ ምሩ
+2
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከቀድሞ የንግድ ሥራ ትምህርት ቤት ምሩቃን ማህበር ጋር የትብብር ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ እና የንግድ ሥራ ምሩቃን ማህበር ፕሬዝዳንት አቶ ክፍሌ ይርጋ የተፈራረሙ ሲሆን ማህበሩ በቦሌ አካባቢ የሚገኘውንና ይዞታው (4,814 ካሬ ሜትር ገደማ )የሆነውን መሬት ለዩኒቨርሲቲው በኢንዶውመንት አቅርቧል። በዚህ ስምምነት መሰረትም ዩኒቨርሲቲው በቦታው ላይ የሚያካሂደው የልማት እንቅስቃሴ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ የምሩቃን ማህበሩ የራሱ ቢሮዎችና ልዩ ልዩ አገልግሎት የሚሰጡ ቦታዎች እንዲኖሩት ይደረጋል። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ እንደተናገሩት ማህበሩ እየሰራው ያለው ስራ ለሌሎች የቀድሞ ምሩቃን ምሳሌ መሆን የሚችል እንደሆነ አንስተው፤ዩኒቨርሲቲውም ይህን ሀላፊነት ተቀብሎ ለውጤት እንደሚያበቃው ተናግረዋል፡፡ የንግድ ሥራ ምሩቃን ማህበር ፕሬዝዳንት አቶ ክፍሌ ይርጋ በበኩላቸው ለአዳዲስ ምሩቃን የልምድ ልውውጥና የሥራ ዕድል ለመፍጠር እንዲሁም ሀገራዊ ጥናቶችና ኮንፈረንሶችን ለማካሄድ ትልቅ አቅም እንደሚፈጥር ተናግረዋል። ይህ ስምምነት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ-ገዝ ሆኖ ከተደራጀ በኋላ የቀድሞ ምሩቃን ተቋማቸውን መልሰው እንዲደግፉ በተደረገው ጥሪ መሰረት በርካታ አበረታች ስራዎች እየተከናወኑ እንደሆነም ማሳያ እንደሆነ በዚሁ ወቅት ተገልጿል።

Nolot Art and Media Plc in collaboration with Addis Ababa University would like to organize undergraduate students’ debate pr
+1
Nolot Art and Media Plc in collaboration with Addis Ababa University would like to organize undergraduate students’ debate program which will be broadcasted through NBC Television. Year II and above students who are interested to compete for the program are invited to complete the following information.  https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeRQKMu4MnUqF0m3L6WdPa-P_yG4YyRwVZd93A4qvoATlWePA/viewform

Nolot Art and Media Plc in collaboration with Addis Ababa University would like to organize undergraduate students’ debate pr
+1
Nolot Art and Media Plc in collaboration with Addis Ababa University would like to organize undergraduate students’ debate program which will be broadcasted through NBC Television. Year II and above students who are interested to compete for the program are invited to complete the following information. https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeRQKMu4MnUqF0m3L6WdPa-P_yG4YyRwVZd93A4qvoATlWePA/viewform

የመጀመሪያው የአፍሪካ የውሃ ዋስትና ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም እየተካሄደ ነው ኮንፍረንሱ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፤ ውሀና ኢነርጂ ሚኒስትር፤ የአፍሪካ ውሀ ማኔጅመንት ኢን
የመጀመሪያው የአፍሪካ የውሃ ዋስትና ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም እየተካሄደ ነው ኮንፍረንሱ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፤ ውሀና ኢነርጂ ሚኒስትር፤ የአፍሪካ ውሀ ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ጋር በጋራ የተዘጋጀ ሲሆን የኮንፈረንሱ ዋና ትኩረት አቅጣጫዎች ውሃን እንደ ትልቅ የሪጅናል ኮርፖሬሽን ማዕከል አድርጎ ማስተሳሰር እና የኢትዮጵያን የውሃ አስተዳደር አጠቃላይ ገጽታ ለሌሎች አገሮች ማካፈል መሆኑ ተመላክቷል። በዚህ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ከ20 ሀገሮች ከ300 በላይ ተመራማሪዎች፣ፖሊሲ አውጪዎች እና በመሬት ላይ ያለውን ስራ የሚሰሩ አስፈፃሚዎች ተሳታፊ ይሆኑበታል። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ የውሃ ልቀት ማዕከል ኃላፊ ፕሮፌሰር ፈለቀ ዘውገ እንደገለፁት፣ አገራዊና አህጉራዊ የውሃ ተግዳሮቶችን ለመፍታት ሰፊ ሥራዎች መሠራት እንዳለባቸው ገልፀዋል። በጉባኤው ላይ የተገኙት በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የተቀኛጀ የውሀ ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ደበበ ደፈርሶ በበኩላቸው የሳይንስ ማህበረሰቡንና የፖሊሲ አውጪዎችን ግንኙነት በማጠናከር የውሃ ሀብት ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ የሚቀጥሉት የኮንፈረንሱ ቀናት ውይይቶች እንደሚያደርጉባቸው ተነግረዋል። የመጠጥ ውሃና የውሃ ደህንነት፣ሥነ ምህዳር እና የውሃ ደህንነት፣ድንበር ተሻጋሪ ውሃና የውሃ ደህንነት በሚሉ ሀሳቦች ዙሪያ የተሰሩ ሌሎችም ጥናታዊ ፅሁፎች ይቀርባሉ። ከሶስቱ ቀን ጉባኤና የምርምር ስራ የሚገኘው ውጤት ተሰንዶና መልክ ይዞ ለሚመለከታቸው አስፈፃሚና ፖሊሲ አውጪዎች እንዲደርስ ይደረጋል ተብሏል። በተጨማሪም መድረኩ የኢትዮጵያን የውሃ አስተዳደር አጠቃላይ ሁኔታ፣ አቋም እና ግንዛቤ ለሌሎች አገሮች ሌምድ ለማጋራት ያለመ ነው ሲሉ አብራርተዋል፡፡

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ1978 ዓ.ም. የመካኒካል ምህንድስና ምሩቃን 40ኛ የምረቃ ዓመታቸውን አከበሩ። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ፋካልቲ ኮሌጅ የ1978 ዓ.ም. የመካኒካል ምህንድስና
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ1978 ዓ.ም. የመካኒካል ምህንድስና ምሩቃን 40ኛ የምረቃ ዓመታቸውን አከበሩ። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ፋካልቲ ኮሌጅ የ1978 ዓ.ም. የመካኒካል ምህንድስና ምሩቃን ከ40 ዓመታት በኋላ በድጋሚ ተገናኝተው ትዝታቸውን ያደሱበትና ቀጣይ ትብብራቸውን የመከሩበት ልዩ መርሐ ግብር ተካሄደ። በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንንት ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ የእንኳን ደኅና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈው፣ ምሩቃኑ ባለፉት ዓመታት ያካበቱትን የሙያና የሕይወት ተሞክሮ ለተማሪዎች እንዲያጋሩና ለዩኒቨርሲቲው የልማት ጥረቶች ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል። በውይይቱም የምሩቃኑን ልምድ ከዩኒቨርሲቲው የለውጥ ሂደት ጋር ማስተሳሰር፣ በምርምር፣ በፈጠራ፣ በዩኒቨርሲቲና ኢንዱስትሪ ትስስር እንዲሁም በተማሪዎች የሙያ እድገት የሚኖራቸውን ሚና ማጠናከር በዋናነት ተነስተዋል። መርሐ ግብሩ ምሩቃኑ በዩኒቨርሲቲው የተከናወኑ አዳዲስ ሥራዎችንና ዋናውን ግቢ በመጎብኘት ተጠናቋል።

photo content

Africa Water Security Conference (AWS-2026): Towards a Water-Secure and Resilient Africa From September 21 to 23, 2026 at Adw
Africa Water Security Conference (AWS-2026): Towards a Water-Secure and Resilient Africa From September 21 to 23, 2026 at Adwa Victory Memorial Hall Jointly Organized by Addis Ababa University, Africa Center of Excellence for Water Management (ACEWM), and Ministry of Water and Energy For more information https://www.aws-2026.org/

Addis Ababa University Model Community School: Where Future Talent is nurtured and Future Leaders are shaped.

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሞዴል ኮሚዩኒቲ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በዛሬው ዕለት ሥራ ጀመረ:: ለ75 ዓመታት በከፍተኛ ትምህርት፣ በምርምርና በሀገራዊ አገልግሎት የተገነባውን ልምድ፣ ዕውቀትና
+4
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሞዴል ኮሚዩኒቲ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በዛሬው ዕለት ሥራ ጀመረ:: ለ75 ዓመታት በከፍተኛ ትምህርት፣ በምርምርና በሀገራዊ አገልግሎት የተገነባውን ልምድ፣ ዕውቀትና ኃላፊነት ከታዳጊው ትውልድ ጋር ለማገናኘት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አንድ አዲስ በር ከፍቷል። ለበርካታ ጊዜያት ከፍተኛ ዝግጅት ሲያደርግበት የቆየውን ዘመናዊ ሞዴል ኮሚዩኒቲ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ ተማሪዎች እና ወላጆች በተገኙበት ዛሬ መስከረም 7 ቀን 2018 ዓ.ም. በታላቅ ሥነ-ሥርዓት መርቆ ሥራ አስጀምሯል። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ በምረቃ መርሃ-ግብሩ ላይ እንደገለጹት፣ የትምህርት ቤቱ መመረቅ የዩኒቨርሲቲው የረጅም ጊዜ እቅድ ፍሬ ያፈራበት ታሪካዊ ዕለት ነው ብለዋል። አክለውም ትምህርት ቤቱ የዘመኑን ቴክኖሎጂ የዋጁ የላቦራቶሪ ክፍሎችን፣ የስፖርት ማዕከላትን፣ ደረጃቸውን የጠበቁ የመማሪያ ክፍሎችን እና ምቹ ከባቢን ያካተተ በመሆኑ የሀገራችንን የቀጣይ ዘመን ተስፋዎች የሚቀርጹ ውጤታማ ተማሪዎችን ለማፍራት ትልቅ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ገልጸዋል። በመርሀ ግብሩ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ምክትል ሃላፊ እና የቢሮው ተወካይ አቶ ሳምሶን መለሰ በበኩላቸው ዩኒቨርሲቲው በከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ብቻ ሳይወሰን የመጀመሪያ ደረጃ ሞዴል ትምህርት ቤት መክፈቱ ትውልድን በእውቀት ለመቅረጽ ያለውን ቁርጠኝነት እንደሚያሳይ ተናግረዋል። በተጨማሪም ይህ የማህበረሰብ ትምህርት ቤት የዩኒቨርሲቲው አካል በመሆኑ የላቀ የትምህርት ውጤት ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ ፈጠራ እና ክህሎት እንደሚጠበቅበት አሳስበዋል። ትምህርት ቤቱ ለ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን ከ 450 በላይ ተማሪዎችን ከ 1ኛ እስከ 7ኛ ክፍል

Notice to Prospective Students and Users Prospective students and users who have inquiries or require assistance regarding re
+1
Notice to Prospective Students and Users Prospective students and users who have inquiries or require assistance regarding registration-related issues are kindly requested to submit their inquiries through the website below or by scanning the QR code provided above. Website: Help Desk Thank you for using the designated channels for registration-related inquiries. AAU Registrar

ለ2019 ትምህርት ዘመን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተወዳድራችሁ በመደበኛው መርሃ - ግብር ቅበላ ላላገኛችሁ አመልካቾች በሙሉ: የዩኒቨርሲቲውን መግቢያ ፈተና (UAT) 50 እና ከዚያ በላይ ያገኛችሁ በተከታታይ ትምህርት (Extension) ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ: ህልሞን ያሳኩ:: አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቅበላ ላገኛችሁ በሙሉ የመመዝገቢያ ይለፍ ቁጥር (Password) በፖርታል (www.portal.aau.edu.et) እንድትከታተሉ በትሕትና እንገልፃለን

ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ
ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ

photo content
+1

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሞዴል ትምህርት ቤት የመክፈቻ መርሐ-ግብር ጥሪ
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሞዴል ትምህርት ቤት የመክፈቻ መርሐ-ግብር ጥሪ

Last Call for applications for admission to graduate programs for the First Semester of 2026/27 (2019 E.C.) Academic Year Addis Ababa University (AAU) has opened up the call for the academic year of 2026/27(2010 E.C.) first semester in Masters (regular and extension) as well as PhD programs listed on the link https://admission.aau.edu.et/GraduatePrograms. Applicants are required to follow the steps described as follows: A.     The AAU Graduate Admission Test (GAT) Applicants must have taken and scored passing marks along with GAT certificate GAT results from the previous year (as of September 2025) remain valid for the current application cycle. B.     General steps for applying to the AAU Graduate Program Open the portal of Addis Ababa University https://portal.aau.edu.et Click on the Apply for Admission link on the second bar on the left side On the top bar, you will find the Graduate drop-down menu. You can click on the Programs button to view the Graduate programs and their brief description. Alternatively, you can scroll down to the right bottom side entitled Graduate Study, and click Find out what programs we offer before the Apply button. Once you have an overview of the disciplines and the programs listed, click on Apply. Upload your educational document (PDF-converted), cost-sharing document, GAT exam result Certificate, and a signed and stamped sponsorship letter if sponsored by a government institution. Then, you will be redirected to complete the ETB 500 application fee payment via Telebirr. Ph.D. applicants need to upload credentials of all the previous trainings (BA/BSc and MA/M.Sc. Degree and student copy). Ph.D. applicants may need to attach additional documents depending on the requirements of the department or the program. MA/MSC applicants will need to upload their BA/BSc degree and student copy. Government-sponsored applicants can get the sponsorship form from the downloads section of the university website (https://www.aau.edu.et/documents/registrar/). Application Period on the Admission Portal for Applicants Passing the GAT only on September 17, 2026 till 5:30 pm

photo content

photo content

photo content