FX 1916 🇪🇹
Відкрити в Telegram
Video course and forex መጽሐፍ በ አማርኛ ለመግዛት @Fx1916_support For @Fx1916 ⚠️ If you're a trader you must have plan
Показати більше8 575
Підписники
-724 години
-777 днів
-26330 день
Архів дописів
8 573
USDT መግዛት ለምትፈልጉ
ከ 30$ ጀምሮ መግዛት ይቻላል ✅
ከ$30 በታች ከሆነ የ transaction fee +1$ ይቆረጣል
rate 200ETB
over $200 rate 190ETB
@fx1916
8 573
በመጨረሻም ተስማሙ‼️
አሜሪካ እና ኢራን ጦርነቱን ለማቆም ከስምምነቱ ደረሱ።
በመጪው አርብ በስዊዘርላንድ ጀኔቫ ሊፈራረሙ ቀጠሮ ይዘዋል።
ይህን ተከትሎ ሆርሙዝ ክፈት መደረጉን፣ በኢራን ላይ የተጣለው የባህር ላይ እገዳ መነሳቱን ትራምፕ አስታውቀዋል።
ኢራንም ስምምነቱን መቀበሏን የገለፀች ሲሆን ሊባኖስን ጨምሮ ጦርነቱ ሙሉ ለሙሉ እንዲቆም ተስማምቻለሁ ብላለች።
ነገር ግን እስራኤል ከጨዋታው ውጭ ናት🙄
በዚህም ምክንያት XAUUSD 🚀
8 573
Guy's Trump new marketun eyankesakesew yalew ena please asfelagiwn risk management tetekemu .....
Ena semonun adis ngr eyasebku nw
Stay tuned 🔥
8 573
USDT መግዛት ለምትፈልጉ
ከ 30$ ጀምሮ መግዛት ይቻላል ✅
ከ$30 በታች ከሆነ የ transaction fee +1$ ይቆረጣል
rate 200ETB
@fx1916
8 573
Guys ከ scheduled news በበለጠ unscheduled news(geopolitical news) ነው market'ን እያንቀሳቀሰው (as you see on CPI) ያለው ስለዚህ ይሄ ነገር እስከሚለይለት(🇮🇷 🇮🇱 🇺🇸 war) ከፍተኛ የሆነ risk management ያስፈልጋል ።
and I have good news for real account traders.
I'm communicating with large experienced and one of the best broker.
Stay tuned...
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
