FX 1916 🇪🇹
Ir al canal en Telegram
Video course and forex መጽሐፍ በ አማርኛ ለመግዛት @Fx1916_support For @Fx1916 ⚠️ If you're a trader you must have plan
Mostrar más8 820
Suscriptores
-1124 horas
-257 días
-9430 días
Archivo de publicaciones
8 820
USDT መግዛት ለምትፈልጉ
ከ 30$ ጀምሮ መግዛት ይቻላል ✅
ከ$30 በታች ከሆነ የ transaction fee +1$ ይቆረጣል
rate 200ETB
@fx1916
8 820
Hello 👋
የምታውቁት p2p sell የሚሰራ exchange recommend አድርጉኝ
መግዛት የምትፈልጉ ካላችሁ ከ 30$ ጀምሮ አለ
@fx1916
8 820
Guys ከ scheduled news በበለጠ unscheduled news(geopolitical news) ነው market'ን እያንቀሳቀሰው (as you see on CPI) ያለው ስለዚህ ይሄ ነገር እስከሚለይለት(🇮🇷 🇮🇱 🇺🇸 war) ከፍተኛ የሆነ risk management ያስፈልጋል ።
and I have good news for real account traders.
I'm communicating with large experienced and one of the best broker.
Stay tuned...
8 820
Repost from Fx 1916 backup
ኢትዮጵያ ላይ valid የሆነ እና በጣም ተመራጭ የሆነ የፎሬክስ website EXNESS BROKER
https://one.exnesstrack.org/a/tfkww9uoyl
ለ ስልክ https://one.exnesstrack.org/a/tfkww9uoyl?platform=mobile
8 820
Repost from N/a
እየውላችሁ ሰዎች forex trading ቀላል ነገር አይደለም በ social media ላይ እንደምታዩት አልጋ በአልጋ የሚሳካ ቀላል ነገር አይደለም ። ቁርጠኝነት፣ ተነሳሽነት፣ፍላጎት እና መስዕዋትነት ለመክፈል መዘጋጀትን ይጠይቃል። አስቡት ሰዎች ተቀጥሮ ለመስራት እንኳን 16+ አመት ያጠፋሉ እኛ ግን 2/6/10 ወር እንኳን በስርዓቱ መማር ይደክመናል።
አስቡበት እና ከ ህይወታችሁ ላይ ከ 6ወር እስከ 2 አመት ሰጥታችሁ ስሩበት።
ይህንን እወቁ ቀላል ነገር ሚሊየነር አያደርግም
8 820
አስደናቂ መንገድ ለቴሌግራም ቻናሌ ገንዘብ ማግኘት አግኝቼአለሁ። ከእኔ ጋር እካፍላለሁ! ወደ Inside Ad ግባና መስራት ጀምር። 💰
https://t.me/InsideAds_bot/open?startapp=r_1693589331
8 820
ሰሞኑን እንደምታዩት የ geopolitical news ማርኬቱ ላይ ከፍተኛ የሆነ ተፅዕኖ እያደረሰ ይገኛል ። ይህንን ተረድታችሁ ትንሽ ብቻ risk በማድረግ ከ አላስፈላጊ ኪሳራ እራሳችሁን ጠብቁ ።
news ላይ
✅ጥሩ ዜና (የስምምነት የሰላም ) ከሆነ XAUUSD የመጨመር ባህሪ አለው
መጥፎ ( የጦርነት ) ከሆነ ደግሞ የመውረድ እድል አለው
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
