ar
Feedback
FX 1916 🇪🇹

FX 1916 🇪🇹

الذهاب إلى القناة على Telegram

Video course and forex መጽሐፍ በ አማርኛ ለመግዛት @Fx1916_support For @Fx1916 ⚠️ If you're a trader you must have plan

إظهار المزيد
8 820
المشتركون
-1124 ساعات
-257 أيام
-9430 أيام
أرشيف المشاركات
USDT መግዛት ለምትፈልጉ ከ 30$ ጀምሮ መግዛት ይቻላል ✅ ከ$30 በታች ከሆነ የ transaction fee +1$ ይቆረጣል rate 200ETB @fx1916

Hello 👋 የምታውቁት p2p sell የሚሰራ exchange recommend አድርጉኝ መግዛት የምትፈልጉ ካላችሁ ከ 30$ ጀምሮ አለ @fx1916

Have a beautiful day tomorrow millionaires 🥰
Have a beautiful day tomorrow millionaires 🥰

in 3 weeks 3 trades 2 win✅ 1 loss✅ 📌Good RR🔥
+1
in 3 weeks 3 trades 2 win✅ 1 loss✅ 📌Good RR🔥

50% discount ለ አርሰናል ደጋፊዎች ብቻ profile or story አይቸ ነው የምቀበለው😁 @fx_1916support

BTW CONGRATULATIONS for all ARSENAL fan's 🏆
BTW CONGRATULATIONS for all ARSENAL fan's 🏆

Repost from N/a
Boom boom 💥 All TP kissed 😘
+1
Boom boom 💥 All TP kissed 😘

Guys ከ scheduled news በበለጠ unscheduled news(geopolitical news) ነው market'ን እያንቀሳቀሰው (as you see on CPI) ያለው ስለዚህ ይሄ ነገር እስከሚለይለት(🇮🇷 🇮🇱 🇺🇸 war) ከፍተኛ የሆነ risk management ያስፈልጋል ። and I have good news for real account traders. I'm communicating with large experienced and one of the best broker. Stay tuned...

Repost from N/a
Gold high consolidation 🤔
Gold high consolidation 🤔

Repost from Fx 1916 backup
ኢትዮጵያ ላይ valid የሆነ እና በጣም ተመራጭ የሆነ የፎሬክስ website EXNESS BROKER https://one.exnesstrack.org/a/tfkww9uoyl ለ ስልክ https://one.exnesstrack.org/a/tfkww9uoyl?platform=mobile

ከ 100 ጀምሮ USDT መግዛትም መሸጥም ምትፈልጉ @fx1916

Repost from N/a
እየውላችሁ ሰዎች forex trading ቀላል ነገር አይደለም በ social media ላይ እንደምታዩት አልጋ በአልጋ የሚሳካ ቀላል ነገር አይደለም ። ቁርጠኝነት፣ ተነሳሽነት፣ፍላጎት እና መስዕዋትነት ለመክፈል መዘጋጀትን ይጠይቃል። አስቡት ሰዎች ተቀጥሮ ለመስራት እንኳን 16+ አመት ያጠፋሉ እኛ ግን 2/6/10 ወር እንኳን በስርዓቱ መማር ይደክመናል። አስቡበት እና ከ ህይወታችሁ ላይ ከ 6ወር እስከ 2 አመት ሰጥታችሁ ስሩበት። ይህንን እወቁ ቀላል ነገር ሚሊየነር አያደርግም

አስደናቂ መንገድ ለቴሌግራም ቻናሌ ገንዘብ ማግኘት አግኝቼአለሁ። ከእኔ ጋር እካፍላለሁ! ወደ Inside Ad ግባና መስራት ጀምር። 💰 https://t.me/InsideAds_bot/open?startap
አስደናቂ መንገድ ለቴሌግራም ቻናሌ ገንዘብ ማግኘት አግኝቼአለሁ። ከእኔ ጋር እካፍላለሁ! ወደ Inside Ad ግባና መስራት ጀምር። 💰 https://t.me/InsideAds_bot/open?startapp=r_1693589331

Only books and video course ለምትፈልጉ https://t.me/+KfhhGvTMnyhkODM8 24hours left

Blessed week started 🔥
Blessed week started 🔥

ሰሞኑን እንደምታዩት የ geopolitical news ማርኬቱ ላይ ከፍተኛ የሆነ ተፅዕኖ እያደረሰ ይገኛል ። ይህንን ተረድታችሁ ትንሽ ብቻ risk በማድረግ ከ አላስፈላጊ ኪሳራ እራሳችሁን ጠብቁ ። news ላይ ✅ጥሩ ዜና (የስምምነት የሰላም ) ከሆነ XAUUSD የመጨመር ባህሪ አለው መጥፎ ( የጦርነት ) ከሆነ ደግሞ የመውረድ እድል አለው

Good morning Traders ☕️ Have a blessed trading week

Trade position ከፍተህ ያልታሰበ News ወጥቶ በ 1 ደቂቃ SL ሲያጠጣህ be like 😂😂
Trade position ከፍተህ ያልታሰበ News ወጥቶ በ 1 ደቂቃ SL ሲያጠጣህ be like 😂😂

Any one wants 1 to 1 https://t.me/fx_1916/820