Bashewam Primary & Junior School 1-8
Відкрити в Telegram
2 757
Підписники
+424 години
+87 днів
+5630 день
Архів дописів
May 21, 2024
👉Notice
Please pay the May Month school fee, Transport and Pay Tutorial Class Fee
Thank you!
ግንቦት 13, 2016 ዓ.ም
👉ማስታወቂያ
እባክዎን የግንቦት ወር የትምህርት ቤት፣ የትምህርት ክፍያ፡ የትራንስፖርት ወርሃዊ ክፍያ እና የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያ ይክፈሉ።
እናመሰግናለን!
ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል የተማሪ ወላጆች በሙሉ :-
በቅዲሚያ የአክብሮት ስላምታችንን እያቀረብን ከላይ ባለው ፕሮግራም መሰረት የ8ኛ ክፍል ሐሙስ በቀን 22/09/2016 ዓ.ም 5:00 ሰዓት ላይ እንዲሁም 6ኛ ክፍሎች አርብ በቀን 23/09/2016ዓ.ም 4:00ሰዓት ላይ ፈተናዉን የሚጨርሱ ስልሆነ ወደ ቤት የሚለቀቁ መሆኑን እያሳወቅን ወላጆች ይህንኑ አውቃችሁ እንድትወስዱዋችዉ እና ምቹ ሁኔታ እንዲመቻችላቸዉ እናሳስባለን::
ማሳሰቢያ:- ሰርቪስ ጠብቀዉ የሚሄዱ ተማሪዎችች ግቢ ዉስጥ ቆይተዉ መሄድ የሚችሉ ምሆኑን እንገልፃለን::
ግንቦት 14, 2016 ዓ.ም
👉ማስታወቂያ
እባክዎን የግንቦት ወር የትምህርት ቤት፣ የትምህርት ክፍያ፡ የትራንስፖርት ወርሃዊ ክፍያ እና የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያ ይክፈሉ።
እናመሰግናለን!
May 21, 2024
👉Notice
Please pay the May Month school fee, Transport and Pay Tutorial Class Fee
Thank you!
ግንቦት 13, 2016 ዓ.ም
👉ማስታወቂያ
እባክዎን የግንቦት ወር የትምህርት ቤት፣ የትምህርት ክፍያ፡ የትራንስፖርት ወርሃዊ ክፍያ እና የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያ ይክፈሉ።
እናመሰግናለን!
Repost from Bashewam Primary & Junior School 1-8
May 21, 2024
👉Notice
Please pay the May Month school fee, Transport and Pay Tutorial Class Fee
Thank you!
ግንቦት 13, 2016 ዓ.ም
👉ማስታወቂያ
እባክዎን የግንቦት ወር የትምህርት ቤት፣ የትምህርት ክፍያ፡ የትራንስፖርት ወርሃዊ ክፍያ እና የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያ ይክፈሉ።
እናመሰግናለን!
May 21, 2024
👉Notice
Please pay the May Month school fee, Transport and Pay Tutorial Class Fee
Thank you!
ግንቦት 13, 2016 ዓ.ም
👉ማስታወቂያ
እባክዎን የግንቦት ወር የትምህርት ቤት፣ የትምህርት ክፍያ፡ የትራንስፖርት ወርሃዊ ክፍያ እና የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያ ይክፈሉ።
እናመሰግናለን!
በክፍለ ከተማ ደረጃ 1ኛ የወጣችሁና የተሸለማችሁ የሳይንስና ሂሳብ የፈጠራ ባለቤት ተማሪዎችና መምህራን በከተማ ደረጃ ቀጥታ ተወዳዳሪ ስለሆናችሁና 2ኛ እና 3ኛ ደረጃን ይዛችሁ ያጠናቀቃችሁ ደግሞ ስራዎቻችሁን በከተማ ደረጃ በተዘጋጀዉ ኤግዝብሽን መሳተፍ ስለሚትችሉ ፍታችን ሀሙስ (15/09/2016) ዓ/ም ከ3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት እድገት ትምህርት ቤት እቃዎቻችሁን ይዛችሁ እንድትመጡ እያሳሰብኩኝ በዚህን ቀንና ሰዓት ይዞ ያልመጣ ተማሪም ሆነ መምህር ከዉድድር ዉጭ መሆናችሁን እንድታዉቁ ከወዲሁ እናሳዉቃለን፡፡
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ።
መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ፡ መልካም በዓል!
+1
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል አደረሳችሁ፡፡
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
