uz
Feedback
Bashewam Primary & Junior School 1-8

Bashewam Primary & Junior School 1-8

Kanalga Telegram’da o‘tish

Bashewam School Grade 1-8

Ko'proq ko'rsatish
2 757
Obunachilar
+424 soatlar
+87 kunlar
+5630 kunlar
Postlar arxiv
May 21, 2024 👉Notice Please pay the May Month school fee, Transport and Pay Tutorial Class Fee Thank you! ግንቦት 13, 2016 ዓ.ም 👉ማስታወቂያ እባክዎን የግንቦት ወር የትምህርት ቤት፣ የትምህርት ክፍያ፡ የትራንስፖርት ወርሃዊ ክፍያ እና የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያ ይክፈሉ። እናመሰግናለን!  

ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል የተማሪ ወላጆች በሙሉ :-       በቅዲሚያ የአክብሮት ስላምታችንን እያቀረብን ከላይ ባለው ፕሮግራም መሰረት የ8ኛ ክፍል ሐሙስ በቀን 22/09/2016 ዓ.ም 5:00 ሰዓት ላይ   እንዲሁም 6ኛ ክፍሎች አርብ በቀን 23/09/2016ዓ.ም 4:00ሰዓት ላይ ፈተናዉን የሚጨርሱ ስልሆነ ወደ ቤት የሚለቀቁ መሆኑን እያሳወቅን ወላጆች ይህንኑ አውቃችሁ እንድትወስዱዋችዉ እና ምቹ ሁኔታ እንዲመቻችላቸዉ እናሳስባለን:: ማሳሰቢያ:- ሰርቪስ ጠብቀዉ የሚሄዱ ተማሪዎችች ግቢ ዉስጥ ቆይተዉ መሄድ የሚችሉ ምሆኑን እንገልፃለን::

photo content
+1

New Doc 2024-05-27 08.53.16 - Page 3
New Doc 2024-05-27 08.53.16 - Page 3

New Doc 2024-05-27 08.53.16 - Page 2
New Doc 2024-05-27 08.53.16 - Page 2

ግንቦት 14, 2016 ዓ.ም 👉ማስታወቂያ እባክዎን የግንቦት ወር የትምህርት ቤት፣ የትምህርት ክፍያ፡ የትራንስፖርት ወርሃዊ ክፍያ እና የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያ ይክፈሉ። እናመሰግናለን!
ግንቦት 14, 2016 ዓ.ም 👉ማስታወቂያ እባክዎን የግንቦት ወር የትምህርት ቤት፣ የትምህርት ክፍያ፡ የትራንስፖርት ወርሃዊ ክፍያ እና የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያ ይክፈሉ። እናመሰግናለን!

May 21, 2024 👉Notice Please pay the May Month school fee, Transport and Pay Tutorial Class Fee Thank you! ግንቦት 13, 2016 ዓ.ም 👉ማስታወቂያ እባክዎን የግንቦት ወር የትምህርት ቤት፣ የትምህርት ክፍያ፡ የትራንስፖርት ወርሃዊ ክፍያ እና የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያ ይክፈሉ። እናመሰግናለን!  

May 21, 2024 👉Notice Please pay the May Month school fee, Transport and Pay Tutorial Class Fee Thank you! ግንቦት 13, 2016 ዓ.ም 👉ማስታወቂያ እባክዎን የግንቦት ወር የትምህርት ቤት፣ የትምህርት ክፍያ፡ የትራንስፖርት ወርሃዊ ክፍያ እና የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያ ይክፈሉ። እናመሰግናለን!  

May 21, 2024 👉Notice Please pay the May Month school fee, Transport and Pay Tutorial Class Fee Thank you! ግንቦት 13, 2016 ዓ.ም 👉ማስታወቂያ እባክዎን የግንቦት ወር የትምህርት ቤት፣ የትምህርት ክፍያ፡ የትራንስፖርት ወርሃዊ ክፍያ እና የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያ ይክፈሉ። እናመሰግናለን!  

New Doc 2024-05-21 03.05.29 - Page 1
New Doc 2024-05-21 03.05.29 - Page 1

በክፍለ ከተማ ደረጃ 1ኛ የወጣችሁና የተሸለማችሁ የሳይንስና ሂሳብ የፈጠራ ባለቤት ተማሪዎችና መምህራን በከተማ ደረጃ ቀጥታ ተወዳዳሪ ስለሆናችሁና 2ኛ እና 3ኛ ደረጃን ይዛችሁ ያጠናቀቃችሁ ደግሞ ስራዎቻችሁን በከተማ ደረጃ በተዘጋጀዉ ኤግዝብሽን መሳተፍ ስለሚትችሉ ፍታችን ሀሙስ (15/09/2016) ዓ/ም ከ3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት እድገት ትምህርት ቤት እቃዎቻችሁን ይዛችሁ እንድትመጡ እያሳሰብኩኝ በዚህን ቀንና ሰዓት ይዞ ያልመጣ ተማሪም ሆነ መምህር ከዉድድር ዉጭ መሆናችሁን እንድታዉቁ ከወዲሁ እናሳዉቃለን፡፡

photo content
+1

New Doc 2024-05-10 09.52.19 - Page 2
New Doc 2024-05-10 09.52.19 - Page 2

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ። መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ፡ መልካም በዓል!

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል አደረሳችሁ፡፡