Bashewam Primary & Junior School 1-8
Відкрити в Telegram
2 749
Підписники
+624 години
+367 днів
+4630 день
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
червень '26
червень '26
+65
в 1 каналах
травень '26
+37
в 2 каналах
Get PRO
квітень '26
+37
в 1 каналах
Get PRO
березень '26
+56
в 0 каналах
Get PRO
лютий '26
+36
в 1 каналах
Get PRO
січень '26
+69
в 1 каналах
Get PRO
грудень '25
+92
в 1 каналах
Get PRO
листопад '25
+97
в 2 каналах
Get PRO
жовтень '25
+117
в 1 каналах
Get PRO
вересень '25
+168
в 1 каналах
Get PRO
серпень '25
+149
в 2 каналах
Get PRO
липень '25
+166
в 2 каналах
Get PRO
червень '25
+79
в 2 каналах
Get PRO
травень '25
+61
в 0 каналах
Get PRO
квітень '25
+48
в 1 каналах
Get PRO
березень '25
+24
в 1 каналах
Get PRO
лютий '25
+41
в 2 каналах
Get PRO
січень '25
+69
в 1 каналах
Get PRO
грудень '24
+69
в 2 каналах
Get PRO
листопад '24
+67
в 2 каналах
Get PRO
жовтень '24
+188
в 2 каналах
Get PRO
вересень '24
+278
в 1 каналах
Get PRO
серпень '24
+129
в 1 каналах
Get PRO
липень '24
+247
в 2 каналах
Get PRO
червень '24
+91
в 2 каналах
Get PRO
травень '24
+61
в 1 каналах
Get PRO
квітень '24
+58
в 2 каналах
Get PRO
березень '24
+61
в 1 каналах
Get PRO
лютий '24
+55
в 0 каналах
Get PRO
січень '24
+97
в 1 каналах
Get PRO
грудень '23
+1 128
в 1 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 16 червня | +1 | |||
| 15 червня | +6 | |||
| 14 червня | +8 | |||
| 13 червня | +8 | |||
| 12 червня | +10 | |||
| 11 червня | +6 | |||
| 10 червня | +1 | |||
| 09 червня | +1 | |||
| 08 червня | +1 | |||
| 07 червня | +2 | |||
| 06 червня | 0 | |||
| 05 червня | +1 | |||
| 04 червня | +5 | |||
| 03 червня | +3 | |||
| 02 червня | +9 | |||
| 01 червня | +3 |
Дописи каналу
👉ማሳሰቢያ:- የት/ቤቱን ሰርቪስ ለምትጠቀሙ ዉድ ወላጆች እና ተማሪዎች በሙሉ::
ጉዳዩ:- ከተማ አቀፍ ፈተና ለሚፈተኑ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ትብብር እንድታደርጉ ስለመጠየቅ::
ከላይ እንደተገለፀዉ የ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ከሰኔ 08-12/2018 ዓ. ም ከተማ አቀፍ ፈተና የሚፈተኑ መሆኑ ይታወቃል:: ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎችን ከጠቱ 2:00 በፊት ወደ መፈተኛ ጣቢያ በሰርቭስ መዉሰድ እንድንችል እናንተ ከዚህ በፊት ከቤት ወጥታችሁ ሰርቭስ ከምትጠብቁበት ሰዓት ቀደም ብላችሁ በመዉጣት ሹፌሮችን እንድትጠብቁና ለተፈታኝ እህት ወንድሞቻችሁ አስፈላጊዉን ትብብር እንድታደርጉ በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን::
| 2 | ከላይ ባለዉ Sample የራሳችሁን ተለማመዱ | 1 146 |
| 3 | G-6 Afaan Oromoo Answer-Sheet Sample | 1 128 |
| 4 | Немає тексту... | 1 164 |
| 5 | G-6 English Answer-Sheet Sample | 1 127 |
| 6 | Немає тексту... | 1 120 |
| 7 | G-6 አማርኛ, ሂሳብ, አካባቢ ሳይንስ እና ግብረገብ Answer-Sheet Sample | 1 078 |
| 8 | Немає тексту... | 1 010 |
| 9 | ባሸዋም ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ እና አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
የ2018 ዓ.ም ከ1ኛ-4ኛ ክፍል አራተኛ ሩብ ዓመት የማጠቃለያ ፈተና መርሀ ግብር
ማሳሰቢያ ፡-
1.ፈተና የሚሰጠው ከ2፡30 እስከ 6፡20 ነው፡፡
2. ተማሪ ልጆዎ እንዲያጠና/እንድታጠና ያድርጉ፡፡
3. የትምህርት ቤት ክፍያ ያልከፈላችሁ የተማሪ ወላጆች እስከ ሰኔ 10 /2018 ዓ.ም ያለብዎትን ውዝፍ ክፍያ እንዲከፍሉ
እናሳስባለን ፡፡
4. በፈተና ቀናት ተማሪዎች የሚያስፈልጓቸውን የትምህርት ቁሳቁስ አሟልተው እንዲመጡ እናሳስባለን፡፡
5. ተማሪዎች ያለ በቂ ምክንያት ወይም ያለ ሐኪም ማስረጃ በፈተና ጊዜ መቅረት አይቻልም፡፡
6. ማክሰኞ 16/10/2018 ዓ.ም መምህራን ፈተና የሚያርሙበት ቀን ሲሆን ለተማሪ ትምህርት ዝግ ይሆናል ፡፡
7. ረቡዕ 17/10/2018 ዓ.ም የፈተና ወረቀት የሚመለስበት እና ተማሪዎች ከመምህራኖቻቸው ጋር ውጤት የሚናበቡበት ቀን ይሆናል ፡፡
ት/ቤቱ | 1 088 |
| 10 |
👉ጉዳዩ :- የቀጣይ የድርጊት መርሃ-ግብር ማሳወቅን ይመለከታል::❤️🏆
👉የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች የአዲስ አበባ ከተማ አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከዚህ በላይ ባለዉ ፕሮግራም መሰረት ከሰኔ 08-10/2018 ዓ. ም ሙሉ ቀን እስከ 9:00 ሰዓት የሚሰጥ መሆኑ ይታውቃል:: ስለሆነም:-
1.✍ ዉድ ተማሪዎች አንድ ላይ በጋራ ወደ ፈተና ጣቢያ ለመሄድ ምቹ እንዲሆን ት/ቤቱ ሰርቪስ ያዘጋጃ ሰልሆነ እንዳያመልጣችሁ ሁሉም ተፈታኝ ተማሪዎች ጠዋት 1:30 ባሽዋም ት/ቤት መድረስ ይጠበቅባችኋል።
2.✍️ ከሰኔ 08 - 10/2018ዓ. ም ሦስቱንም ቀን እስከ. 9:00 ሰዓት የምትቆዩ ስለሆነ👉 ምሳ ይዞ መምጣት ይጠበቅባችኅል::
3.✍ በፈተና ቀናት ጠዋት በሰዓቱ መገኘት, የት/ቤቱን ዋና ዩኒፎርም ብቻ መልበስ፣እርሳስ ፣ላጲስ እና አድሚሽን ካርድ መያዝ ከሁሉም ተማሪዎች በእጅጉ የሚጠበቅ ግዴታ ስለሆነ ዉድ- ወላጆች:- ተማሪዎች ከቤት ሲወጡ የማስታወስና የማረጋገጥ ሥራ እንድትሰሩ እናሳስባለን።
🏆 ❤️ የምንወዳችሁ እና የምናከብራችሁ ዉድ የ 6ኛ ከፍል ተማሪዎቻችን መልካም ጊዜ ነበረን...🙏❤️🏆
❤️🏆መልካም የፈተና ጊዜ ይሁንላችሁ !❤️🏆🏆🏆
ት/ቤቱ
🏆 ❤️ We had a great time with our beloved and respected 6th grade students 🙏❤️🏆
❤️🏆Have a great exam season!❤️🏆🏆🏆
| 1 080 |
| 11 |
👉ጉዳዩ :- የቀጣይ የድርጊት መርሃ-ግብር ማሳወቅን ይመለከታል::❤️🏆
👉የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች የአዲስ አበባ ከተማ አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከዚህ በላይ ባለዉ ፕሮግራም መሰረት ከሰኔ 08-10/2018 ዓ. ም ሙሉ ቀን እስከ 9:00 ሰዓት የሚሰጥ መሆኑ ይታውቃል:: ስለሆነም:-
1.✍ ዉድ ተማሪዎች አንድ ላይ በጋራ ወደ ፈተና ጣቢያ ለመሄድ ምቹ እንዲሆን👉 ት/ቤቱ ሰርቪስ ያዘጋጃ ሰልሆነ እንዳያመልጣችሁ ሁሉም ተፈታኝ ተማሪዎች 👉ጠዋት 1:30 ባሽዋም ት/ቤት መድረስ ይጠበቅባችኋል።

| 1 |
| 12 |

| 574 |
| 13 | Немає тексту... | 1 137 |
| 14 | Немає тексту... | 602 |
| 15 |

| 16 | Немає тексту... | 1 |
| 17 | Немає тексту... | 1 426 |
| 18 | Немає тексту... | 1 |
| 19 | የመኪና አደጋ ሕይወቱን የቀማው ታዳጊ ብስክሌተኛ!😭
#maleda: በአዲስ አበባ ከተማ የብስክሌት ስፖርት ውስጥ ትልቅ ተስፋ ተጥሎበት የነበረው ታዳጊው ቤካ ወ/ኪዳን በደረሰበት አሳዛኝ የመኪና አደጋ ሕይወቱ አለፈ።
ታዳጊው ቤካ ወ/ኪዳን ትናንት ሰኔ 4 ቀን 2018 ዓ.ም በብስክሌት ላይ እያለ በደረሰበት ከባድ የትራፊክ አደጋ ነው ሕይወቱ ሊያልፍ የቻለው።
የአባቱን ፈለግ በመከተል ወደ ብስክሌት ስፖርት የገባው ቤካ፣ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደረጃ በሚዘጋጁ ልዩ ልዩ ውድድሮች ላይ በመሳተፍ ውጤታማ መሆን የቻለ ስፖርተኛ ነበር።
በዚሁ ዓመት በአዳማ ከተማ በተካሄደው ሀገር አቀፍ የታዳጊዎች የምዘና ውድድር ላይም የከተማ አስተዳደሩን ወክሎ በመሳተፍ ደማቅ አፈጻጸም አሳይቶ ነበር። ይህን ባለ ብዙ ህልም ታዳጊ ብስክሌት እየነዳ ሳለ የትራፊክ አደጋ ገጭቶት ህልሙን እስከወዲያኛው ቀማው ። ልብ ይሰብራል።
ዛሬ ቤካን የቀማን አደጋ ነገ ሌላ ህይወት እንዳይቀማ፣ አሽከርካሪዎች ሆይ በመንገድ ላይ ለባለብስክሌቶችና ለእግረኞች ያለንን አክብሮትና ጥንቃቄ እናሳድግ። በሕይወት ውስጥ ሁለተኛ ዕድል የለምና።የማለዳ ቤተሰቦች በቤካ ድንገተኛ ህልፈት እጅግ አዝነናል።
ለቤተሰቦቹ፣ ለስፖርቱ ማኅበረሰብ እና ለወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን እንመኛለን።ቤካ ፤ነፍስህን ይማር፣ እግዚአብሔር በገነት ያኑርህ!🙏💔 | 2 508 |
| 20 | ተማሪ ቤካ ወ/ኪዳን በትናትናው እለት በቀን 04/10/2018 ዓ. ም እጅግ አሳዛኝ በሆነ ክስተት በሞት ተለይቶናል።
ተማሪው በዚህ ዓመት የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ መልቀቂያ ፈተና (ሚንስትሪ) ለመፈተን ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቆ👉 Orientation ለመዉሰድ በቀጠሮ የተለያየን ቢሆንም በጋጠመዉ ድንገተኛ የትራፊክ አደጋ ህይወቱ አልፋል። ተማሪው በትምህርት ቤት በነበረው ባህሪ ተወዳጅ እና ምስጉን የነበረ ሲሆን በሀገር ደረጃም ተሰፋ የተጣለበት ጎብዝ ብስክሌተኛ ነበር።
የባሽዋም ት/ቤት ማህበረሰብ በዉዱ ተማሪያችን በቤካ ወ/ኪዳን እጅግ አስደንጋጭ እና ድንገተኛ ህልፈት የተሰማንን ጥልቅ የሃዘን ስሜት እየገለፅን👉 ቸሩ እግዚአብሔር ነብሱን በአፀደ ገነት እድያኖርልንና ለመላው ቤተሰቡ እና ጕደኞቹ መፅናናትን እንዲሰጥልን እንመኛለን። | 2 489 |
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 