uk
Feedback
Bashewam Primary & Junior School 1-8

Bashewam Primary & Junior School 1-8

Відкрити в Telegram

Bashewam School Grade 1-8

Показати більше
2 757
Підписники
+424 години
+87 днів
+5630 день
Архів дописів
Document from Bekuma

የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ሞደል ፈተና ፕሮግራም

Photo from Bekuma
Photo from Bekuma

ማስታወቂያ ለውድ ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ:: የ2016ዓ.ም የከተማ አቀፍ ሞዴል ፈተና ከሚያዚያ 15-17/2016ዓ.ም ይሰጣል ተብሎ የተገለፀዉ  ወደ ሚያዚያ 21-24/2016ዓ.ም የተቀየረ መሆኑን እየገለፃን ተማሪዎች በየክፍል ደረጃችሁ ከመጀመሪያዉ ምእራፍ-1 ጀምሮ ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን::

ፈጠራ ስራ.docx0.34 KB

photo content
+7

የፈጠራ ሥራ ዉድድር

🌹🌹እንኳን  ደስ አለን///🍒🍒   በአዲሰ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ትምህርት ጽ/ቤት አዘጋጅነት በቀን 04/08/2016ዓ.ም በት/ቤቶች መካከል በተካሄደዉ የተማሪዎች እና የመ/ራን  የሳይንስ ፈጠራ ስራ ዓዉደ ርዕይ ዉድድር ላይ የባሸዋም ት/ቤት 1ኛ ደረጃ በመዉጣት ዉድድሩን ያጠናቀቀ ሲሆን በዉድድሩ የተሳተፉ መ/ራን ፤ተማሪዎች  እና ት/ቤቱ የዉቅና የምስክር ወረቀት ሽልማት ተበርክቶላችዋል፡፡ ተሸላሚ የሆኑ  ተማሪወች እና መ/ራን 1.  ናኦል ባጫ   በተፈጥሮ ሳይንስ  1ኛ  ደርጃ 2. መ /ር አዴሳ ከተማ   በቋንቃ  1ኛ ደረጃ 3.  መ /ር መታገስ መክብብ  በተፈጥሮ ሳይንስ  1ኛ ደረጃ 4.  መ/ር ኤርሚያስ መኮንን  በተፈጥሮ ሳይንስ  2ኛ  ደረጃ 5.  ባሸም ወዝዋዜ ባንድ   በዉዝዋዜ  2ኛ  ደረጃ 🌹🌹እንኳን  ደስ አላችሁ/// CONGRATULATIONS///🍒🍒

photo content

Repost from N/a
photo content