Bashewam Primary & Junior School 1-8
Открыть в Telegram
2 757
Подписчики
+424 часа
+87 дней
+5630 день
Архив постов
ማስታወቂያ
ለውድ ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ::
የ2016ዓ.ም የከተማ አቀፍ ሞዴል ፈተና ከሚያዚያ 15-17/2016ዓ.ም ይሰጣል ተብሎ የተገለፀዉ ወደ ሚያዚያ 21-24/2016ዓ.ም የተቀየረ መሆኑን እየገለፃን ተማሪዎች በየክፍል ደረጃችሁ ከመጀመሪያዉ ምእራፍ-1 ጀምሮ ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን::
🌹🌹እንኳን ደስ አለን///🍒🍒
በአዲሰ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ትምህርት ጽ/ቤት አዘጋጅነት በቀን 04/08/2016ዓ.ም በት/ቤቶች መካከል በተካሄደዉ የተማሪዎች እና የመ/ራን የሳይንስ ፈጠራ ስራ ዓዉደ ርዕይ ዉድድር ላይ የባሸዋም ት/ቤት 1ኛ ደረጃ በመዉጣት ዉድድሩን ያጠናቀቀ ሲሆን በዉድድሩ የተሳተፉ መ/ራን ፤ተማሪዎች እና ት/ቤቱ የዉቅና የምስክር ወረቀት ሽልማት ተበርክቶላችዋል፡፡
ተሸላሚ የሆኑ ተማሪወች እና መ/ራን
1. ናኦል ባጫ በተፈጥሮ ሳይንስ 1ኛ ደርጃ
2. መ /ር አዴሳ ከተማ በቋንቃ 1ኛ ደረጃ
3. መ /ር መታገስ መክብብ በተፈጥሮ ሳይንስ 1ኛ ደረጃ
4. መ/ር ኤርሚያስ መኮንን በተፈጥሮ ሳይንስ 2ኛ ደረጃ
5. ባሸም ወዝዋዜ ባንድ በዉዝዋዜ 2ኛ ደረጃ
🌹🌹እንኳን ደስ አላችሁ///
CONGRATULATIONS///🍒🍒
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
